4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ
511K subscribers
92.4K photos
274 videos
3 files
3.11K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Download Telegram
ይሄን ሁሉ እንደምታሳካ ማንም አላወቀም ነበር።

Goat 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሊዮ ሜሲ በአንድ ፎቶ 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ10 አመታት በፊት ሊውስ ስዋሬዝ ቼሌኒን 📷

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🗣️ ፔፔ: "ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን እራሱን ሲያገል እኔም ከብሄራዊ ቡድኔ እራሴን አገላለሁ ግን እሱ ቡድኑ ውስጥ እስካለ ድረስ ፖርቹጋልን ወደፊት እንዲያራምድ እረዳዋለሁ" ❤️🇵🇹

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ጃራድ ብራንዝዌይት ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል በተጨማሪም ዝውውሩ እስኪሳካ በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።

Fabrizio Romano, YT🎖

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ 25ተኛ ዓመት የ ልደት በዓሉን እየከበረ የሚገኘው ዳርዊን ኑኔዝ ለሀገሩ ባደረጋቸው ያለፉት ጨዋታዎች

6 ጨዋታ
9 ጎል
ተከታታይ 3 ጨዋታ 9.0 የጨዋታ ሬቲንግ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አል ናስር ብሩኖ ጉማሬስን ለማስፈረም እያሰቡ ነው። [UOL]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፖስቴኮግሉ 🗣

"ስፔን የዮሮውን ዋንጫ ታሸንፋለች ፣ እኔ ምንጊዜም ወጣት ስብስብ ያለው ቡድን ነው የምደግፈው : ድል ለስፔን።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ይህ ፎቶ የተነሳው ባሳለፍነው ቅዳሜ ፖርቹጋልና ቱርክ ከመጫወታቸው አስቀድሞ ነው። ከሮናልዶና ፔፔ ጋር የሚታየው የቀድሞው የቱርክ ዝነኛ የአማካይ ተጨዋች ሀሚት አልቲንቶፕ ነው።

አልቲንቶፕ በተጨዋችነት ዘመኑ ከሁለቱም ጋር በሪያል ማድሪድ አብሮ ተጫውቷል። የፔፔ እኩያ (41 ዓመት) ሲሆን ጫማውን የሰቀለው ግን የዛሬ ስድስት ዓመት ነው። በአሁኑ ሰዓት የቱርክ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል።

ፔፔና ሮናልዶ ግን አሁንም በፖርቹጋል ብ/ቡድን ቋሚ ተሰላፊ ናቸው። እሱም በፎቶው ላይ አድናቆቱን ሲገልፅላቸው ይታያል።[✍️ ምስጋናው ታደሰ]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇦🇷 ቦካ ጁኒየርሶች እንደሚያምኑት ለመሃል ተከላካያቸው አሮን አንሴልሚኖ ማንቸስተር ዩናይትድ በቀጣይ ቀናት ጥያቄ ሊያቀርብ የሚችልበት ሰፊ እድል አለ።

ቼልሲ ለአንሴልሚኖ የ14 ሚሊዮን ፓውንድ ጥያቄን ያቀረበ ሲሆን፡ ቦካም በጥያቄው ላይ እያጤነበት ይገኛል።

[Source: TyC Sports]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
" ከዚህ በኋላ ሁሉም ቡድን ስዊዘርላንድን የበለጠ ያከብራል "ግራኒት ዣካ

የስዊዘርላንድ የብሄራዊ ቡድን አምበል ግራኒት ዣካ ከትላንት ምሽቱ የጀርመን የዩሮ 2024 የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ ቡድናቸው "የበለጠ ይከበራል"የሚል እምነት እንዳለው ተናግሯል።

ዣካ ሲናገር " ቀጣይ ጨዋታችን እና ተጋጣሚያችንን በጉጉት እየጠበቅን ነው።

ከትላንቱ የጀርመን ጨዋታ በኋላ ሁሉም ሰው ለስዊዘርላንድ የበለጠ ክብር እንደሚሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ።"ሲል አስታውቋል ።[✍️ቤስት ስፖርት]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የምድብ ሁለት የአውሮፓ ዋንጫ የደረጃ ሰንጠረዥ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአልባኒያ አሰላለፍ

04:00 | አልባኒያ ከ ስፔን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የስፔን አሰላለፍ

04:00 | አልባኒያ ከ ስፔን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የክሮሺያ አሰላለፍ

04:00 | ክሮሺያ ከ ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የጣልያን አሰላለፍ

04:00 | ክሮሺያ ከ ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

ጨዋታዎቹ ተጀመሩ

አልባኒያ 0-0ስፔን
ክሮሺያ 0-0 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

እረፍት'

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 0-0 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች

46'

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 0-0 ጣልያን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et