4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ
567K subscribers
103K photos
309 videos
3 files
3.55K links
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
Buy ads: https://telega.io/c/SPORT_433ET
Download Telegram
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

ቱርክ 3-1 ጆርጅያ
ፖርቹጋል 2-1 ቼክ ሪፐብልክ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ክሮሺያ ከ አልባኒያ
01:00 | ጀርመን ከ ሀንጋሪ
04:00 | ስኮትላንድ ከ ስዊዘርላንድ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
አሁን ባለው ሮናልዶ እና ሜሲ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?

🗣️ፓትሪስ ኤቭራ (የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ/ፈረንሳይ ተከላካይ):

"ሮናልዶ የሚጫወተው ለስሙ ና Legacyው ነው ሜሲ ግን የሚጫወተው ለመዝናናት ነው። ሜሲ ሁሉንም ነገር አሸንፏል። ሜሲ ሲጫወት ካየህ እንደቀድሞው አይደለም። አሁን የበለጠ ዘና ብሎ ነው ሚጫወተው"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሁሉም ምድቦች ከመጀመሪያው ዙር ቡኋላ ያለው የደረጃ ሰንጠረዥ

 ምድብ 1

ጀርመን፡ 3 ነጥብ
ስዊዘርላንድ፡ 3 ነጥብ
ሃንጋሪ፡ 0 ነጥብ
ስኮትላንድ፡ 0 ነጥብ
 
  ምድብ 2

ስፔን: 3 ነጥብ
ጣሊያን፡ 3 ነጥብ
አልባኒያ፡ 0 ነጥብ
ክሮሺያ፡ 0 ነጥብ
 
  ምድብ 3

እንግሊዝ 3 ነጥብ
ዴንማርክ፡ 1 ነጥብ
ስሎቬንያ፡ 1 ነጥብ
ሰርቢያ፡ 0 ነጥብ
 
  ምድብ 4

ኔዘርላንድ፡ 3 ነጥብ
ፈረንሳይ፡ 3 ነጥብ
ፖላንድ፡ 0 ነጥብ
ኦስትሪያ፡ 0 ነጥብ
 
  ምድብ 5

ሮማኒያ: 3 ነጥብ
ስሎቫኪያ፡ 3 ነጥብ
ቤልጂየም፡ 0 ነጥብ
ዩክሬን: 0 ነጥብ
 
  ምድብ 6

ቱርክ : 3 ነጥብ
ፖርቱጋል : 3 ነጥብ
ቼክ ሪፐብሊክ : 0 ነጥብ
ጆርጂያ : 0 ነጥብ 

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🗣️ ስቱዋርት ፒርስ: "ይህ ያልተለመደ ሊመስል ይችላል ፣ ነገር ግን የፖርቱጋል ተጫዋቾች ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ኳሱን ለመስጠት ላያምኑት ይችላሉ።"

"በጨዋታው ውስጥ ኳሱን ለመቀበል ዝግጁ የነበረበት እና ለእሱ ያልተሰጠበት ጊዜያት ነበሩ። በአንደኛው ሙከራ ሮናልዶ ከቀኝ በኩል ነበር ነገር ግን በርናርዶ ሲልቫ ኳስ አሳልፎ አልሰጠውም"[talkSPORT]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ቼልሲዎች የRB ሌብዝንጉን አጥቂ ሎይስ ኦፔንዳ ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው ሲል Teamtalk ዘግቧል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው ጨዋታ ሌላ አዲስ ሪከርድ ፅፏል በአውሮፓ ዋንጫ (43) ዕድሎችን በመፍጠር ቀዳሚው ተጫዋች መሆን ችሏል !

Machine !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 100000 ደቂቃዎችን መጫወተ የቻለ የመጀመሪያው ተጫዋች ሁኗል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በኮፓ አሜሪካ የሚጠቀሙት የማልያ ቁጥር...

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዴቪድ ቤክሀም በ 2020 የተናገረው ንግግር እንደ አዲስ ቫይራል ወቶ ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ ይገኛል

ዴቪድ ቤክሀም በ 2020 ከክርስትያኖ እና ከሜሲ ማን ወደ MLS እንደሚመጣ ሲጠየቅ

" እሱን ላውቅ አልችልም የክርስትያኖ የእግርኳስ ህይወት በጣም አስደናቂ ነው በታላላቆቹ ሊጎች በእንግሊዝ በስፔን እና በጣሊያን እራሱን በሱ ደረጃ ያሳየ ተጨዋች እስከአሁን አላየሁም እናም አሁን ላይ በጁቬንትስ ቤት አሪፍ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል ያው ሜሲ ደሞ በአንድ ክለብ ብቻ ስኬታማ የሆነ ተጨዋች ነው " ሲል ገልፆ ነበር

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
🗣️ ሊዮ ሜሲ: 'በእግር ኳስ ውስጥ ያሉ ሁሉም ነገሮች አሸንፊያለሁ ያ ደሞ ምቾትን ሰጥቶኛል አሁን በእግር ኳስ የበለጠ እዝናናለሁ"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ፕሪስ ሞርጋን

" በ F1 ውድድር አይርቶን ሴናን በ ባስኬትቦል ማይክል ጆርዳንን በቦክሱ ዓለም መሀመድ አሊን ከጠቀስክ በእግርኳሱ ከሮናልዶ ሌላ የምትጠቅሰው ተጨዋች የለም"

" በእግርኳስ G.O.A.T የሚለውን ስያሜ ለሜሲ ማናዶና ፔሌ እና ለሌሎች ተጨዋቾች ልትሰጥ ትችላለህ ግን ክርስትያኖ ከሁሉም ይለያል "

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
የኤስ ሚላኑ ተጫዋች ክርስቲያን ፑሊሲች የራሱን ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች ሲፈጥር የዳርዊን ኑኔዝን ቀኝ እግር አካቶታል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በኮፓ አሜሪካ ውድድር 416 ተጫዋቾች ይጫወታሉ ነገር ግን ከነዛ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ ነው ባላንዶር ያሸነፈው 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Opta ባወጣው መረጃ መሰረት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2024/25 የውድድር ዓመት የመጀመሪያዎቹ 5 ጨዋታዎች ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን፣ ብሬንትፎርድ፣ ማን ዩናይትድ፣ ኖቲንግሃም ፎረስት እና ባርንማውዝ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ቀላል ጨዋታ ከሚባሉ ውስጥ በቀዳሚነት ሲያስቀምጠው ፤ አርሰናል ከ ወልቭስ፣ አስቶን ቪላ፣ ብራይተን፣ ቶተንሃም እና ማን ሲቲ ጋር የሚያደርጋቸው 5 የመጀመሪያ ጨዋታዎች ደግሞ ከባድ ግጥሚያ ከሚባሉ ውስጥ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ቀሪውን ከምስሉ ላይ ይመልከቱት...!!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ 4 ባሎንዶር ሽልማትን በተከታታይ ሲያሸንፍ የነበረው ስታቲስቲክስ ፡-

2009፡ 41 ጎል + 15 አሲስት = 56 የጎል አስተዋፆ
2010፡ 60 ጎል + 17 አሲስት = 77 የጎል አስተዋፆ
2011፡ 59 ጎል + 36 አሲስት = 95 የጎል አስተዋፆ
2012፡ 91 ጎል + 22 አሲስት = 113 የጎል አስተዋፆ

You will never see such dominance in football again. 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የSofascore የዩሮ 2024 የመክፈቻ ጨዋታዎች ምርጥ 11 ☝️

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🚩 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በመጀመሪያው ዙር በዩሮ 2024 የምድብ ጨዋታዎች ከሌሎች ተጫዋቾች በበለጠ 3 ጊዜ ከጨዋታ ውጪ (Offside) ገብቷል።

[WhoScored]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🎯🌟 ከ 2003 ጀምሮ በአንድ የውድድር አመት ለክለባቸው እና ሀገራቸው ብዙ አሲስቶችን ያደረጉ ተጫዋቾች፡-

🇦🇷 ሜሲ - 36 አሲስት (2011) 🥇
🇷🇸 ታዲች - 35 አሲስት (2021)
🇷🇸 ታዲች - 34 አሲስት (2019)
🇩🇪 ኦዚል - 32 አሲስት (2011)
🇦🇷 ሜሲ - 31 አሲስት (2016)
🇫🇷 ሄንሪ - 31 አሲስት (2003)
🇦🇷 ሜሲ - 30 አሲስት (2022)
🇩🇪 ኦዚል - 30 አሲስት (2013)

Elite list! 👏🏽👏🏽

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዩሮ 2024 በመጀመርያ ዙር የምድብ ጨዋታ ብዙ የጎል ዕድል መፍጠር የቻሉ ተጨዋቾች !

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et