ሰኔ 7፤2015-ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ
ዶናልድ ትራምፕ በማያሚ ፍሎሪዳ በሚገኘው የፌደራል ፍርድ ቤት ሚስጥራዊነት ያላቸውን ሰነዶች አላግባብ በመያዝ በተከሰሱበት ታሪካዊ ክስ ጥፋተኛ አይደለሁም ሲሉ ተናግረዋል።ትራምፕ በፌዴራል የወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ናቸው።
እጃቸውን አጣምረው፣ ጥቁር ልብስ በቀይ ክራባት አድርገው በዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ የፍርድ ቤት ውሎ የቀረቡት ትራምፕ ፊታቸውን ሳይፈቱ ከችሎቱ ወጥተዋል። ከችሎቱ በኋላ በቤድሚንስተር ኒው ጀርሲ ወደሚገኘው የጎልፍ ክለብ በመጓዝ ለደጋፊዎቻቸው ንግግር አድርገዋል። ለ2024 የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩነት ግንባር ቀደም የሆኑት ትራምፕ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ለመያዝ "መብት" እንዳላቸው ለተሰበሰበው ህዝብ ተናግረው ነገር ግን ሁሉንም ሂደት የማለፍ እድል እንዳልነበራቸው ገልፀዋል።
ህጉን ተከትዬ የመጣሁ ሰው ነኝ በማለት በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና በቀድሞ ተቀናቃኛቸው ሂላሪ ክሊንተን ላይ ቅሬታዎችን ዘርዝረዋል። ከማያሚ ከመነሳቱ በፊት ቀደም ብሎ ትራምፕ የግላቸው ንብረት በሆነው ማህበራዊ ሚዲያ Truth Social ላይ “ለሀገራችን እንደዚህ ባለ አሳዛኝ ቀን እንዲህ አይነት ሞቅ ያለ አቀባበል ስላደረጋቹልን” ከተማዋን አመስግናለው ሲሉ አጋርተዋል።
በሚያሚ መሃል ከተማ በሚገኘው የፌዴራል ፍርድ ቤት 13ኛ ፎቅ ውስጥ ትራምፕ የቀረበባቸውን 37 የክስ መዝገቦች ጥፋተኛ አይደሉም ሲሉ ጠበቃቸው ተከራክረዋል ። ጠበቃው ቶድ ብላንች "በእርግጠኝነት ጥፋተኛ አይደለንም ብለን ተከራክረናል" ሲሉ ለዳኛው ተናግረዋል።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/hzzlb
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #USA
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB

ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 7፤2015-ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ
ዶናልድ ትራምፕ በማያሚ ፍሎሪዳ በሚገኘው የፌደራል ፍርድ ቤት ሚስጥራዊነት ያላቸውን ሰነዶች አላግባብ በመያዝ በተከሰሱበት ታሪካዊ ክስ ጥፋተኛ አይደለሁም ሲሉ ተናግረዋል።ትራምፕ በፌዴራል የወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ናቸው። እጃቸውን አጣምረው፣ ጥቁር ልብስ በቀይ ክራባት አድርገ…
ሰኔ 7፤2015-ዶናልድበኢትዮጲያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 250ሺ የሚሆኑ ሰዎች ደም መለገሳቸዉ ተነገረ
👉 የደም ለጋሾች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በትላንትናዉ እለት ተከብሯል
የዓለም ደም ለጋሾች ቀን "ደም ይለግሱ፤ ህይወትን ያጋሩ፤ ዘውትር ያጋሩ" በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬዊ እለ በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ቀኑ በኢትዮጲያ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበር ሲሆን በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች ለለገሱት ክቡር ደም እንዲሁም ለታደጉት ህይወት ለማክበርና ለማመስገን ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በኢትዮጽያ በየሶስት ወሩ በቋሚነት ደም የሚለግሱ ሰዎች ሲኖሩ ለእነርሱና ለመላዉ በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች በማርሽ ባንድ በታጀበ የእግር ጉዞ ምስጋና ቀርቦላቸዋል፡፡በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተሰራዉ ሪፖርትም 250 ሺ ገደማ የሚጠጉ የማህበረሰብ ክፍሎች ደም የለገሱ ሲሆን በቂ ባይሆንም መልካም መነቃቃት እየታየበት መሆኑም በኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልጥሎት የደም ለጋሾች ክፍል አስተባባሪ ሲስተር ሀና ለገሰ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።
በኢትዮጲያ ባሉ የተለያዩ ግጭቶች፣በወሊድ እንዲሁም የካንሰር ታማማሚዎች ማዕከላት በስፋት እየተገነቡ መሆኑን ተከትሎ የደም ፍላጎቱ ሲጨምር ማህበረሰቡን ለማነቃቃትና ግንዛቤ ለማስጨበትም በየአደባባዩ በስፋት እየተሰራበት እንደሚገኝ አክለዋል፡ ሁለንተናዊ ደህንነቱ የተጠበቀ ደም ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡
በአብርሃም ፍቅሬ
http://surl.li/iabba
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
👉 የደም ለጋሾች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በትላንትናዉ እለት ተከብሯል
የዓለም ደም ለጋሾች ቀን "ደም ይለግሱ፤ ህይወትን ያጋሩ፤ ዘውትር ያጋሩ" በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬዊ እለ በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ቀኑ በኢትዮጲያ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበር ሲሆን በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች ለለገሱት ክቡር ደም እንዲሁም ለታደጉት ህይወት ለማክበርና ለማመስገን ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በኢትዮጽያ በየሶስት ወሩ በቋሚነት ደም የሚለግሱ ሰዎች ሲኖሩ ለእነርሱና ለመላዉ በጎ ፍቃደኛ ደም ለጋሾች በማርሽ ባንድ በታጀበ የእግር ጉዞ ምስጋና ቀርቦላቸዋል፡፡በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተሰራዉ ሪፖርትም 250 ሺ ገደማ የሚጠጉ የማህበረሰብ ክፍሎች ደም የለገሱ ሲሆን በቂ ባይሆንም መልካም መነቃቃት እየታየበት መሆኑም በኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልጥሎት የደም ለጋሾች ክፍል አስተባባሪ ሲስተር ሀና ለገሰ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።
በኢትዮጲያ ባሉ የተለያዩ ግጭቶች፣በወሊድ እንዲሁም የካንሰር ታማማሚዎች ማዕከላት በስፋት እየተገነቡ መሆኑን ተከትሎ የደም ፍላጎቱ ሲጨምር ማህበረሰቡን ለማነቃቃትና ግንዛቤ ለማስጨበትም በየአደባባዩ በስፋት እየተሰራበት እንደሚገኝ አክለዋል፡ ሁለንተናዊ ደህንነቱ የተጠበቀ ደም ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ለሚደረገው ጥረት ትኩረት በመስጠት እየሰራ ይገኛል፡፡
በአብርሃም ፍቅሬ
http://surl.li/iabba
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 7፤2015-ዶናልድ በኢትዮጲያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 250ሺ የሚሆኑ ሰዎች ደም መለገሳቸዉ ተነገረ
???? የደም ለጋሾች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ በትላንትናዉ እለት ተከብሯል የዓለም ደም ለጋሾች ቀን “ደም ይለግሱ፤ ህይወትን ያጋሩ፤ ዘውትር ያጋሩ” በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬዊ እለ በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ቀኑ በኢትዮጲያ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበር ሲሆን በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በጎ…
ሰኔ 7፤2015-በጃፓን ላይ ከተጣለዉ የአቶሚክ ቦምብ በሶስት እጥፍ የበለጠ የኒዉክሌር ጦር በቤላሩስ ሩሲያ ልታከማች ነዉ
👉 የቤላሩስ ፕሬዝዳንት "መሳሪያዉን ለመጠቀም ዉሳኔ እንዳልሰጥ እግዚያብሄር ይጠብቀኝ " ብለዋል
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ በሰጡት መግለጫ ሀገራቸው በሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ከተጣሉ የአቶሚክ ቦምቦች "በሶስት እጥፍ የሚበልጡ" የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ከሩሲያ እየተቀበለች እንደሆነ ጠቁመዋል። ቤላሩስ ሊደርስባት የሚችለውን ጥቃት ለመከላከል ወደ የጦር መሳሪያዉ አስፈላጊ እንደሆነ አስታዉቃለች።
ከቀናት በፊት ሩሲያ እንዳስታወቀችው ከሆነ ከሀምሌ ወር አንስቶ ታክቲካል የኒውክሌር ጦር መሳሪያን በቤላሩስ ምድር እንደምታሰማራ ገልፃለች። ይህን ለምዕራቡ ዓለም እንደ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ተወስዷል። ሉካሼንኮ እንዳስታወቁት ሚንስክ የጦር መሳሪያዎቹን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ገልፀዋል። "ሁሉም ነገር ዝግጁ ነው። የጠየቅነውን በጥቂት ቀናት ውስጥ ትንሽም ቢሆን የምናገኝ ይመስለኛል” ሲሉ ተናግረዋል።
ሉካሼንኮ በምዕራባውያኑ ሀገራት አነሳሽነት ጥቃት የሚሰነዘርብን ከሆነ ምላሽ ለመስጠት መሳሪያውን ከመጠቀም ወደኋላ እንደማይሉ አስጠንቅቋል። "ለምን የኒውክሌር የጦር መሳሪያእን እንደምንፈልግ ልንገራችሁ አንድም የውጪ ወታደር በቤላሩስ ምድር ላይ እግሩን ካሰረፈ እንጠቀምበታለን" ሲሉ ተናግረዋል።
“እግዚያብሄር እነዚህን መሳሪያዎች ለመጠቀም ውሳኔ እንዳልሰጥ ይጠብቀኝ። ነገር ግን በኛ ላይ ጥቃት ሲሰነዘር ማመንታት እንደማይኖር እወቁት ሲሉም አክለዋል። ከሶቪየት ኅብረት መፍረራረስ በኋላ ሩሲያ የጦር መሳሪያዎችን ስታንቀሳቅ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/iabcn
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Japan #Russia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
👉 የቤላሩስ ፕሬዝዳንት "መሳሪያዉን ለመጠቀም ዉሳኔ እንዳልሰጥ እግዚያብሄር ይጠብቀኝ " ብለዋል
የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ በሰጡት መግለጫ ሀገራቸው በሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ከተጣሉ የአቶሚክ ቦምቦች "በሶስት እጥፍ የሚበልጡ" የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ከሩሲያ እየተቀበለች እንደሆነ ጠቁመዋል። ቤላሩስ ሊደርስባት የሚችለውን ጥቃት ለመከላከል ወደ የጦር መሳሪያዉ አስፈላጊ እንደሆነ አስታዉቃለች።
ከቀናት በፊት ሩሲያ እንዳስታወቀችው ከሆነ ከሀምሌ ወር አንስቶ ታክቲካል የኒውክሌር ጦር መሳሪያን በቤላሩስ ምድር እንደምታሰማራ ገልፃለች። ይህን ለምዕራቡ ዓለም እንደ ማስጠንቀቂያ ተደርጎ ተወስዷል። ሉካሼንኮ እንዳስታወቁት ሚንስክ የጦር መሳሪያዎቹን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን ገልፀዋል። "ሁሉም ነገር ዝግጁ ነው። የጠየቅነውን በጥቂት ቀናት ውስጥ ትንሽም ቢሆን የምናገኝ ይመስለኛል” ሲሉ ተናግረዋል።
ሉካሼንኮ በምዕራባውያኑ ሀገራት አነሳሽነት ጥቃት የሚሰነዘርብን ከሆነ ምላሽ ለመስጠት መሳሪያውን ከመጠቀም ወደኋላ እንደማይሉ አስጠንቅቋል። "ለምን የኒውክሌር የጦር መሳሪያእን እንደምንፈልግ ልንገራችሁ አንድም የውጪ ወታደር በቤላሩስ ምድር ላይ እግሩን ካሰረፈ እንጠቀምበታለን" ሲሉ ተናግረዋል።
“እግዚያብሄር እነዚህን መሳሪያዎች ለመጠቀም ውሳኔ እንዳልሰጥ ይጠብቀኝ። ነገር ግን በኛ ላይ ጥቃት ሲሰነዘር ማመንታት እንደማይኖር እወቁት ሲሉም አክለዋል። ከሶቪየት ኅብረት መፍረራረስ በኋላ ሩሲያ የጦር መሳሪያዎችን ስታንቀሳቅ የአሁኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/iabcn
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Japan #Russia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 7፤2015-በጃፓን ላይ ከተጣለዉ የአቶሚክ ቦምብ በሶስት እጥፍ የበለጠ የኒዉክሌር ጦር በቤላሩስ ሩሲያ ልታከማች ነዉ
???? የቤላሩስ ፕሬዝዳንት “መሳሪያዉን ለመጠቀም ዉሳኔ እንዳልሰጥ እግዚያብሄር ይጠብቀኝ ” ብለዋል የቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ በሰጡት መግለጫ ሀገራቸው በሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ከተጣሉ የአቶሚክ ቦምቦች “በሶስት እጥፍ የሚበልጡ” የኒውክሌር ጦር መሳሪያዎችን ከ…
ሰኔ 7፤2015-በአንድ ግለሰብ በሚከናወን ግንባታ ምክኒያት ከ 80 በላይ አባወራዎች ከ 10 ቀናት በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸዋል
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ግደይ ህንጻ ጀርባ ያሉ ከ 80 በላይ አባወራዎች በአንድ ግለሰብ ግንባታ ምክኒያት የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደተቋረጠባቸዉ ቅሬታቸዉን ለብስራት ራዲዮ ያቀረቡ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከ 10 ቀናት በላይ አገልግሎቱ ተቋርጦብናል የሚሉት ነዋሪዎቹ ቁጥራቸዉ ከ 80 እስከ 100 የሚጠጉ አባወራዎች ሲሆኑ በተደጋጋሚ ብልሽት በሚጋጥመዉ አካባቢ ጥገና ቢደረግም ችግሩ በቋሚነት ሊቀረፍ አልቻለም ብለዋል።
የአዲስአበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቂርቆስ ክ/ከተማ ዲስትሪክት የቡድን መሪ የሆኑት አቶ መስፍን ብርሃኑ አካባቢዉ ላይ እየተከናወነ ባለዉ ግንባታ ምክንያት ለመንደሩ ኃይል የሚያቀርበዉ መስመር ላይ በተደጋጋሚ እንጨት እና ሌሎች ቁሳቁዎች እየወደቁ እንደሚበጠስ እንዲሁም የግንባታዉ አጥር ትራንፎርመሩን እጅጉን ተጠግቶ በመሰራቱ ችግር እየፈጠረባቸዉ መሆኑን ተናግረዋል።
እንደ አቶ መስፍን ገለጻ ግንባታዉን በሚመለከት ለወረዳዉ በተደጋጋሚ ሪፖርት ማድረጋቸዉን ፤ አጥሩም እንዲፈርስ ምክረ ሀሳብ መስጠታቸዉን ገልጸዋል። በተደጋጋሚ በሚያጋጥመዉ ብልሽት ምክኒያትም አገልግሎቱ ለጥገና በሚል ለወጪ መዳረጉን አመላክተዋል።
ሆኖም ከወረዳዉ ምላሽ ባለመገኘቱ አሁንም ከ80 በላይ የሚጠጉ አባወራዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲቋረጥባቸው ሆኗል። ብስራት ራዲዮ የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ምላሽን ይዞ የሚመለስ ይሆናል።
በበረከት ሞገስ
http://surl.li/iacgs
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ግደይ ህንጻ ጀርባ ያሉ ከ 80 በላይ አባወራዎች በአንድ ግለሰብ ግንባታ ምክኒያት የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደተቋረጠባቸዉ ቅሬታቸዉን ለብስራት ራዲዮ ያቀረቡ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ከ 10 ቀናት በላይ አገልግሎቱ ተቋርጦብናል የሚሉት ነዋሪዎቹ ቁጥራቸዉ ከ 80 እስከ 100 የሚጠጉ አባወራዎች ሲሆኑ በተደጋጋሚ ብልሽት በሚጋጥመዉ አካባቢ ጥገና ቢደረግም ችግሩ በቋሚነት ሊቀረፍ አልቻለም ብለዋል።
የአዲስአበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቂርቆስ ክ/ከተማ ዲስትሪክት የቡድን መሪ የሆኑት አቶ መስፍን ብርሃኑ አካባቢዉ ላይ እየተከናወነ ባለዉ ግንባታ ምክንያት ለመንደሩ ኃይል የሚያቀርበዉ መስመር ላይ በተደጋጋሚ እንጨት እና ሌሎች ቁሳቁዎች እየወደቁ እንደሚበጠስ እንዲሁም የግንባታዉ አጥር ትራንፎርመሩን እጅጉን ተጠግቶ በመሰራቱ ችግር እየፈጠረባቸዉ መሆኑን ተናግረዋል።
እንደ አቶ መስፍን ገለጻ ግንባታዉን በሚመለከት ለወረዳዉ በተደጋጋሚ ሪፖርት ማድረጋቸዉን ፤ አጥሩም እንዲፈርስ ምክረ ሀሳብ መስጠታቸዉን ገልጸዋል። በተደጋጋሚ በሚያጋጥመዉ ብልሽት ምክኒያትም አገልግሎቱ ለጥገና በሚል ለወጪ መዳረጉን አመላክተዋል።
ሆኖም ከወረዳዉ ምላሽ ባለመገኘቱ አሁንም ከ80 በላይ የሚጠጉ አባወራዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲቋረጥባቸው ሆኗል። ብስራት ራዲዮ የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ምላሽን ይዞ የሚመለስ ይሆናል።
በበረከት ሞገስ
http://surl.li/iacgs
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 7፤2015-በአንድ ግለሰብ በሚከናወን ግንባታ ምክኒያት ከ 80 በላይ አባወራዎች ከ 10 ቀናት በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸዋል
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ግደይ ህንጻ ጀርባ ያሉ ከ 80 በላይ አባወራዎች በአንድ ግለሰብ ግንባታ ምክኒያት የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደተቋረጠባቸዉ ቅሬታቸዉን ለብስራት ራዲዮ ያቀረቡ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከ 10 ቀናት በላይ አገልግሎቱ ተቋርጦብናል የሚሉት ነዋሪዎቹ ቁጥራቸዉ ከ 80 እስከ 100 የሚጠጉ አ…
ሰኔ 7፤2015-በአዲስ አበባ ከተማ ቀይ ሽንኩርት በአንድ ሳምንት ውስጥ የ40 ብር የዋጋ ጭማሪ አሳየ
👉 በኪሎ ከ 70 እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ የቀይ ሽንኩርት ዋጋ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ሸማቾች ቅሬታቸዉን ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ሽንኩርት በኪሎ ከ70 እስከ 80 ብር እየተሸጠ መሆኑን የተናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ በተለይ በአንድ ሳምንት ውስጥ የ40 ብር ጭማሪ ማሳየቱን ተናግረዋል።
በአሁኑ ሰአት ገቢያቸው እና ኑሮው እየተመጣጠነ አለመሆኑ እና የሚፈልጉትን ሸምተው መኖር አለመቻላቸው ኑሮአቸውን እንዳከበደውም ነዋሪዎች አክለዋል ።ብስራት ሬዲዮ በተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ተዘዋውሮ ለማየት እንደሞከረው የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ከመኖሩ ባሻገር አቅርቦቱ ከእለት እለት እየቀነሰ መሆኑን ሃሳባቸውን ለጣቢያችን ከገለጹ ነጋዴዎች ለመገንዘብ ችለናል ።
ብስራት ሬዲዮ ጉዳዩን በተመለከተ ምክንያቱ ከምን የመጣ ነዉ የሚለዉን ለማጣራት የከተማዉ ንግድ ቢሮ የሚመለከታቸውን አካለት ለማናገር በተደጋጋሚ የስልጥ ጥሪ ቢያደርግም ምላሽ ማግኘት አልቻለም፡፡እንዲሁም በአካል ተገኝታችሁ ጠይቁ የተባለ በመሆኑ በቀጣይ በሌላ ዘገባ ምላሻቸዉን አካተን ይዘን እንመለሳለን፡፡
በሳምራዊት ስዩም
http://surl.li/iaedv
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #አዲስ_አበባ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
👉 በኪሎ ከ 70 እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው
በአዲስ አበባ ከተማ የቀይ ሽንኩርት ዋጋ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ሸማቾች ቅሬታቸዉን ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ሽንኩርት በኪሎ ከ70 እስከ 80 ብር እየተሸጠ መሆኑን የተናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ በተለይ በአንድ ሳምንት ውስጥ የ40 ብር ጭማሪ ማሳየቱን ተናግረዋል።
በአሁኑ ሰአት ገቢያቸው እና ኑሮው እየተመጣጠነ አለመሆኑ እና የሚፈልጉትን ሸምተው መኖር አለመቻላቸው ኑሮአቸውን እንዳከበደውም ነዋሪዎች አክለዋል ።ብስራት ሬዲዮ በተለያዩ የገበያ ስፍራዎች ተዘዋውሮ ለማየት እንደሞከረው የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ከመኖሩ ባሻገር አቅርቦቱ ከእለት እለት እየቀነሰ መሆኑን ሃሳባቸውን ለጣቢያችን ከገለጹ ነጋዴዎች ለመገንዘብ ችለናል ።
ብስራት ሬዲዮ ጉዳዩን በተመለከተ ምክንያቱ ከምን የመጣ ነዉ የሚለዉን ለማጣራት የከተማዉ ንግድ ቢሮ የሚመለከታቸውን አካለት ለማናገር በተደጋጋሚ የስልጥ ጥሪ ቢያደርግም ምላሽ ማግኘት አልቻለም፡፡እንዲሁም በአካል ተገኝታችሁ ጠይቁ የተባለ በመሆኑ በቀጣይ በሌላ ዘገባ ምላሻቸዉን አካተን ይዘን እንመለሳለን፡፡
በሳምራዊት ስዩም
http://surl.li/iaedv
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #አዲስ_አበባ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 7፤2015-በአዲስ አበባ ከተማ ቀይ ሽንኩርት በአንድ ሳምንት ውስጥ የ40 ብር የዋጋ ጭማሪ አሳየ
???? በኪሎ ከ 70 እስከ 80 ብር እየተሸጠ ነው በአዲስ አበባ ከተማ የቀይ ሽንኩርት ዋጋ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ሸማቾች ቅሬታቸዉን ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ሽንኩርት በኪሎ ከ70 እስከ 80 ብር እየተሸጠ መሆኑን የተናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ በተለይ በአንድ ሳምንት ው…
ሰኔ 7፤2015-በናይጄሪያ ከሰርግ ስነ ስርዓት ሲመለሱ የነበሩ ከ100 በላይ ሰዎች በጀልባ አደጋ ህይወታቸዉ አለፈ
በደቡብ ምእራብ ናይጄሪያ በኒጀር ወንዝ ላይ መንገደኞችን ያሳፈረች ጀልባ ተገልብጣ ከ100 በላይ ሰዎች ሰጥመው የደረሱበት እንዳልታወቀ የናይጄሪያ መንግስት ባለስልጣናት ገልጸዋል።ጀልባዋ ከ300 በላይ መንገደኞችን አሳፍራ ከኳራ ግዛት ወደ ኒጀር ግዛት ከሠርግ ሥነ ሥርዓት የሚመለሱ ሰዎችን አሳፍራ ነበር።
ተጨማሪ ተጎጂዎችን ለማግኘት የማፈላለግና የማዳን ስራ ቀጥሏል ሲሉ ባለስልጣናቱ ተናግረዋል።ጀልባዋ ከዛፍ ጋር ከተጋጨች በኋላ ተገልብጣለች ሲሉ የአካባቢው ባህላዊ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።የኳራ ግዛት ገዥ አብዱራህማን አብዱልራዛቅ በሰጡት መግለጫ “100 ያህል ሰዎች ህይወታቸዉ አልፏል እና ሌሎች ደግሞ ጠፍተዋል” ሲሉ ተናግረዋል ።
የፓቲጊ ሲሚር ኢብራሂም ኡመር ቦሎጊ ሁለተኛ በአካባቢው ባህላዊ አስተዳዳሪ ሲሆን ከ 150 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን እንዳጡ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ከዛፉ ጋር ጀልባዋ መጋጨቷን ተከትሎ በዉሃ በማጥለቅለቅ ጀልባዋ እንድትገለበጥ አድርጓታል።የኳራ ግዛት ፖሊስ ቃል አቀባይ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል እንደተናገሩት የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተናግረዋል፡፡የኳራ ግዛት ገዥ አብዱልራዛቅ ለተጎጂዎቹ ወዳጅ ዘመዶቻቸው “ልባዊ ሀዘናቸውን” በመግለጽ የነፍስ አድን ጥረቱ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/iagke
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Nigeria
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በደቡብ ምእራብ ናይጄሪያ በኒጀር ወንዝ ላይ መንገደኞችን ያሳፈረች ጀልባ ተገልብጣ ከ100 በላይ ሰዎች ሰጥመው የደረሱበት እንዳልታወቀ የናይጄሪያ መንግስት ባለስልጣናት ገልጸዋል።ጀልባዋ ከ300 በላይ መንገደኞችን አሳፍራ ከኳራ ግዛት ወደ ኒጀር ግዛት ከሠርግ ሥነ ሥርዓት የሚመለሱ ሰዎችን አሳፍራ ነበር።
ተጨማሪ ተጎጂዎችን ለማግኘት የማፈላለግና የማዳን ስራ ቀጥሏል ሲሉ ባለስልጣናቱ ተናግረዋል።ጀልባዋ ከዛፍ ጋር ከተጋጨች በኋላ ተገልብጣለች ሲሉ የአካባቢው ባህላዊ አስተዳዳሪ ተናግረዋል።የኳራ ግዛት ገዥ አብዱራህማን አብዱልራዛቅ በሰጡት መግለጫ “100 ያህል ሰዎች ህይወታቸዉ አልፏል እና ሌሎች ደግሞ ጠፍተዋል” ሲሉ ተናግረዋል ።
የፓቲጊ ሲሚር ኢብራሂም ኡመር ቦሎጊ ሁለተኛ በአካባቢው ባህላዊ አስተዳዳሪ ሲሆን ከ 150 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን እንዳጡ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል፡፡ከዛፉ ጋር ጀልባዋ መጋጨቷን ተከትሎ በዉሃ በማጥለቅለቅ ጀልባዋ እንድትገለበጥ አድርጓታል።የኳራ ግዛት ፖሊስ ቃል አቀባይ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል እንደተናገሩት የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተናግረዋል፡፡የኳራ ግዛት ገዥ አብዱልራዛቅ ለተጎጂዎቹ ወዳጅ ዘመዶቻቸው “ልባዊ ሀዘናቸውን” በመግለጽ የነፍስ አድን ጥረቱ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/iagke
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Nigeria
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 7፤2015-በናይጄሪያ ከሰርግ ስነ ስርዓት ሲመለሱ የነበሩ ከ100 በላይ ሰዎች በጀልባ አደጋ ህይወታቸዉ አለፈ
በደቡብ ምእራብ ናይጄሪያ በኒጀር ወንዝ ላይ መንገደኞችን ያሳፈረች ጀልባ ተገልብጣ ከ100 በላይ ሰዎች ሰጥመው የደረሱበት እንዳልታወቀ የናይጄሪያ መንግስት ባለስልጣናት ገልጸዋል።ጀልባዋ ከ300 በላይ መንገደኞችን አሳፍራ ከኳራ ግዛት ወደ ኒጀር ግዛት ከሠርግ ሥነ ሥርዓት የሚመለሱ ሰዎችን አሳፍራ ነበር። ተጨማሪ …
ሰኔ 8፤2015-በሐዋሳ እና ሻሸመኔ ከተሞች የአሰራር ክፍተት በተገኘባቸው ማደያዎች ላይ እገዳ ተጣለ
በሲዳማ ክልል ሐዋሳ እና በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተሞች፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ኢንስፔክሽን ቡድን አደረኩት ባለዉ የመስክ ምልከታ የአሰራር ክፍተት በተገኘባቸው አምስት ነዳጅ ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡
በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ሐዋሳ ግሎባልና ሐዋሳ ጥቁር ውሃ ኦላ ኢነርጂ ነዳጅ ማደያዎች ከግንቦት 2 እስከ 15 ባለው ጊዜ ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ ነዳጅ ግብይት ሪፖርት የሌላቸው በመሆኑ እርምጃው እንደተወሰደባቸዉ ብስራት ራዲዮ ሰምቷል።
በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ በተደረገዉ የክትትል ሥራ ጥቁር ውሃ ኖክ ቁጥር 2 የነዳጅ ማደያ እጅ በእጅ የነዳጅ ሽያጭ ሲያከናውኑ በማስረጃ በመገኘቱ ፣ ሻሸመኔ ቶታል ቁጥር 3 ሃላባ ማዞሪያ አካባቢ የሚገኝ ማደያ ባልተፈቀደ የነዳጅ ታንከር ወይም በኬሮሲን ታንከር ውስጥ ቤንዚን በመደበቅና በማከማቸታቸዉ እግዱ ተጥሎባቸዋል።
በሌላ በኩል ለሻሸመኔ ሀላባ የመንገድ ፕሮጀክት የተጫነ 4 ተሸከርካሪ ናፍጣ በዚህ ማደያ ውስጥ ያለ ፍቃድ ተራግፎ እየተሸጠ በመገኘቱ ይህ ማደያ እንዲታገድ ሆኗል። በተጨማሪም ሻሸመኔ አፖስቶ ኦላ ኢነርጂ ከመዳረሻ ውጪ ነዳጅ በማራገፍ የአሰራር ክፍተት የተገኘባቸው በመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ የነዳጅ ጭነት እገዳ እንደተጣለባቸው ባለስልጣን መ/ቤቱ ለነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡
http://surl.li/ibdfq
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ሐዋሳ #ሻሸመኔ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በሲዳማ ክልል ሐዋሳ እና በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተሞች፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ኢንስፔክሽን ቡድን አደረኩት ባለዉ የመስክ ምልከታ የአሰራር ክፍተት በተገኘባቸው አምስት ነዳጅ ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡
በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ሐዋሳ ግሎባልና ሐዋሳ ጥቁር ውሃ ኦላ ኢነርጂ ነዳጅ ማደያዎች ከግንቦት 2 እስከ 15 ባለው ጊዜ ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ ነዳጅ ግብይት ሪፖርት የሌላቸው በመሆኑ እርምጃው እንደተወሰደባቸዉ ብስራት ራዲዮ ሰምቷል።
በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ በተደረገዉ የክትትል ሥራ ጥቁር ውሃ ኖክ ቁጥር 2 የነዳጅ ማደያ እጅ በእጅ የነዳጅ ሽያጭ ሲያከናውኑ በማስረጃ በመገኘቱ ፣ ሻሸመኔ ቶታል ቁጥር 3 ሃላባ ማዞሪያ አካባቢ የሚገኝ ማደያ ባልተፈቀደ የነዳጅ ታንከር ወይም በኬሮሲን ታንከር ውስጥ ቤንዚን በመደበቅና በማከማቸታቸዉ እግዱ ተጥሎባቸዋል።
በሌላ በኩል ለሻሸመኔ ሀላባ የመንገድ ፕሮጀክት የተጫነ 4 ተሸከርካሪ ናፍጣ በዚህ ማደያ ውስጥ ያለ ፍቃድ ተራግፎ እየተሸጠ በመገኘቱ ይህ ማደያ እንዲታገድ ሆኗል። በተጨማሪም ሻሸመኔ አፖስቶ ኦላ ኢነርጂ ከመዳረሻ ውጪ ነዳጅ በማራገፍ የአሰራር ክፍተት የተገኘባቸው በመሆኑ ላልተወሰነ ጊዜ የነዳጅ ጭነት እገዳ እንደተጣለባቸው ባለስልጣን መ/ቤቱ ለነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል፡፡
http://surl.li/ibdfq
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ሐዋሳ #ሻሸመኔ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 8፤2015-በሐዋሳ እና ሻሸመኔ ከተሞች የአሰራር ክፍተት በተገኘባቸው ማደያዎች ላይ እገዳ ተጣለ
በሲዳማ ክልል ሐዋሳ እና በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተሞች፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ኢንስፔክሽን ቡድን አደረኩት ባለዉ የመስክ ምልከታ የአሰራር ክፍተት በተገኘባቸው አምስት ነዳጅ ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡ በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ሐዋሳ ግሎባልና ሐዋሳ ጥቁር ውሃ ኦላ ኢነርጂ…
ሰኔ 8፤2015-ቢዮንሴ በስዊዲን ያዘጋጀችዉ ኮንሰርት በሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት እንዲፈጠር ምክንያት ሆነ
የስዊድን የዋጋ ግሽበት በግንቦት ወር ከ10 በመቶ በታች ማሽቆልቆሉን አሀዛዊ መረጃዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ ነገር ግን በተወሰኑ እቃዎች እና የአገልግሎት ዋጋ ወጪዎች በድንገት ጨምሯል፡፡ አንዳንድ ተንታኞች ቢዮንሴ ወደ ስዊዲን በመምጣቷ የተነሳ እንደሆነ ጠቁመዋል።
በግንቦት ወር የሸማቾች የምርት ዋጋ በ9.7 በመቶ ጨምሯል፣ በሚያዝያ ወር ከነበረው 10.5 በመቶ ቀንሷል፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የዋጋ ግሽበት ከስድስት ወራት በኃላ ከ10 በመቶ በታች ደርሷል።"የቀጠለው የኤሌትሪክ እና የምግብ ዋጋ መቀነስ በግንቦት ወር ዝቅተኛ የዋጋ ግሽበት እንዲፈጠር አስተዋጽኦ አድርጓል" ሲሉ የስታስቲክስ ስዊድን የስታስቲክስ ባለሙያ የሆኑት ሚካኤል ኖርዲን በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
ሆኖም ግን የአንዳንድ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ወጪዎች ጨምረዋል፣ “ለአብነት የሆቴልና ሬስቶራንት ጉብኝቶች፣ የመዝናኛ አገልግሎቶች እና አልባሳት” ላይ ጭማሪ መታየቱን የስታስቲክስ ኤጀንሲው ገልጿል።በዳንስኬ ባንክ የስዊድን ዋና ኢኮኖሚስት ማይክል ግራህን እንዳሉት “ቢዮንሴ በስዊድን የዓለም የሙዚቃ ስራዎቿን የማቅረብ ጉዞ በግንቦት ወር የጀመረች ሲሆን ግሽበትን አስከትሏል ፣ ምን ያህል ለሚለዉ እርግጠኛ አይደለንም” ብለዋል።
በግንቦት ብዙ የተነገረላቸው ኮንሰርቶች በሆቴሎች እና በሬስቶራንቶች የዋጋ ግሽበት አስከትለዋል፡፡በሰባት አመታት ውስጥ የመጀመሪያውን የሙዚቃ ጉዞ የጀመረችው ድምጻዊቷ ሁለቱን ኮንሰርቶች ለማየት በግንቦት ወር አጋማሽ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ስቶክሆልም ከተማ ጎርፈዋል።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/ibedn
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
የስዊድን የዋጋ ግሽበት በግንቦት ወር ከ10 በመቶ በታች ማሽቆልቆሉን አሀዛዊ መረጃዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ ነገር ግን በተወሰኑ እቃዎች እና የአገልግሎት ዋጋ ወጪዎች በድንገት ጨምሯል፡፡ አንዳንድ ተንታኞች ቢዮንሴ ወደ ስዊዲን በመምጣቷ የተነሳ እንደሆነ ጠቁመዋል።
በግንቦት ወር የሸማቾች የምርት ዋጋ በ9.7 በመቶ ጨምሯል፣ በሚያዝያ ወር ከነበረው 10.5 በመቶ ቀንሷል፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የዋጋ ግሽበት ከስድስት ወራት በኃላ ከ10 በመቶ በታች ደርሷል።"የቀጠለው የኤሌትሪክ እና የምግብ ዋጋ መቀነስ በግንቦት ወር ዝቅተኛ የዋጋ ግሽበት እንዲፈጠር አስተዋጽኦ አድርጓል" ሲሉ የስታስቲክስ ስዊድን የስታስቲክስ ባለሙያ የሆኑት ሚካኤል ኖርዲን በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
ሆኖም ግን የአንዳንድ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች ወጪዎች ጨምረዋል፣ “ለአብነት የሆቴልና ሬስቶራንት ጉብኝቶች፣ የመዝናኛ አገልግሎቶች እና አልባሳት” ላይ ጭማሪ መታየቱን የስታስቲክስ ኤጀንሲው ገልጿል።በዳንስኬ ባንክ የስዊድን ዋና ኢኮኖሚስት ማይክል ግራህን እንዳሉት “ቢዮንሴ በስዊድን የዓለም የሙዚቃ ስራዎቿን የማቅረብ ጉዞ በግንቦት ወር የጀመረች ሲሆን ግሽበትን አስከትሏል ፣ ምን ያህል ለሚለዉ እርግጠኛ አይደለንም” ብለዋል።
በግንቦት ብዙ የተነገረላቸው ኮንሰርቶች በሆቴሎች እና በሬስቶራንቶች የዋጋ ግሽበት አስከትለዋል፡፡በሰባት አመታት ውስጥ የመጀመሪያውን የሙዚቃ ጉዞ የጀመረችው ድምጻዊቷ ሁለቱን ኮንሰርቶች ለማየት በግንቦት ወር አጋማሽ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ስቶክሆልም ከተማ ጎርፈዋል።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/ibedn
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 8፤2015-ቢዮንሴ በስዊዲን ያዘጋጀችዉ ኮንሰርት በሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት እንዲፈጠር ምክንያት ሆነ
የስዊድን የዋጋ ግሽበት በግንቦት ወር ከ10 በመቶ በታች ማሽቆልቆሉን አሀዛዊ መረጃዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ ነገር ግን በተወሰኑ እቃዎች እና የአገልግሎት ዋጋ ወጪዎች በድንገት ጨምሯል፡፡ አንዳንድ ተንታኞች ቢዮንሴ ወደ ስዊዲን በመምጣቷ የተነሳ እንደሆነ ጠቁመዋል። በግንቦት ወር የሸማቾች የምርት ዋጋ በ9.7 በመቶ…
ሰኔ 8፤2015-በባምባሲ ወረዳ ህፃን ልጇን መፀዳጃ ቤት ጥላ ልትሰወር የሞከረች እናት በቁጥጥር ስር ዋለች
በአሶሳ ዞን በባምባሲ ወረዳ በዋምባ ቀበሌ ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የ18 ዓመቷ ወጣት ከወለደች በኋላ ልጇን መፀዳጃ ቤት ጥላ ልታመጥ ስትል በቁጥጥር ስር እንደዋለች ተነግሯል ።
ወጣቷ በቀበሌው ፑል ማጫወት ተቀጥራ የምትሰራ ሲሆን ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ወልዳ መፀዳጃ ቤት መክተቷን የባምባሲ ወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት የሆኑት ምክትል ኮማንደር ጌታቸው ተረፈ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል ።
ወጣቷ ዘሀራ አበበ የምትባል ሲሆን ህፃን ወደ ተጣለበት መፀዳጃ ቤት የገባ ሰው የህፃን ድምፅ መስማቱ ተከትሎ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ወንጀል ፈፃሚዋ በቁጥጥር ስር እንደዋለች ተገልጿል ።
የተጣለው ህፃን ወንድ መሆኑንና በአካባቢው በሚገኝ የህክምና ተቋም የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ከተደረገለት በኋላ ለተሻለ ህክምና ወደ አሶሳ ሆስፒታል እንደተላከ ተነግሯል ።
በአበረ ስሜነህ
http://surl.li/ibfaj
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በአሶሳ ዞን በባምባሲ ወረዳ በዋምባ ቀበሌ ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የ18 ዓመቷ ወጣት ከወለደች በኋላ ልጇን መፀዳጃ ቤት ጥላ ልታመጥ ስትል በቁጥጥር ስር እንደዋለች ተነግሯል ።
ወጣቷ በቀበሌው ፑል ማጫወት ተቀጥራ የምትሰራ ሲሆን ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ወልዳ መፀዳጃ ቤት መክተቷን የባምባሲ ወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት የሆኑት ምክትል ኮማንደር ጌታቸው ተረፈ ለብስራት ራዲዮ ተናግረዋል ።
ወጣቷ ዘሀራ አበበ የምትባል ሲሆን ህፃን ወደ ተጣለበት መፀዳጃ ቤት የገባ ሰው የህፃን ድምፅ መስማቱ ተከትሎ ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ወንጀል ፈፃሚዋ በቁጥጥር ስር እንደዋለች ተገልጿል ።
የተጣለው ህፃን ወንድ መሆኑንና በአካባቢው በሚገኝ የህክምና ተቋም የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ከተደረገለት በኋላ ለተሻለ ህክምና ወደ አሶሳ ሆስፒታል እንደተላከ ተነግሯል ።
በአበረ ስሜነህ
http://surl.li/ibfaj
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 8፤2015-በባምባሲ ወረዳ ህፃን ልጇን መፀዳጃ ቤት ጥላ ልትሰወር የሞከረች እናት በቁጥጥር ስር ዋለች
በአሶሳ ዞን በባምባሲ ወረዳ በዋምባ ቀበሌ ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የ18 ዓመቷ ወጣት ከወለደች በኋላ ልጇን መፀዳጃ ቤት ጥላ ልታመጥ ስትል በቁጥጥር ስር እንደዋለች ተነግሯል ። ወጣቷ በቀበሌው ፑል ማጫወት ተቀጥራ የምትሰራ ሲሆን ሰኔ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ወልዳ መፀዳጃ ቤት መክተ…
ሰኔ 9፤2015-በቤንች ሸኮ ዞን አራት ግለሰቦችን ስራ አስቀጥራችሃለሁ እያለ በማጭበረበረ ገንዘብ ሲቀበል የነበረዉን ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ኩሙሩ ግዳንጊ የተባለው ግለሰብ ከአራት ግለሰቦችን እራሱን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ነኝ በማለት የቅጥር ፎርም በማሳየት እና የስኳሩን ፋብሪካ የስራ ባጅ በማሳየት ከአራት የግል ተበዳዮችን በማታልለ ገንዘብ ሲቀበል መቆየቱን ተገልፆል።
ከአንደኛ ግለሰብ በወር ሰላሳ ሺህ ብር ደመወዝ ስራ ትቀጠራለህ ብሎ በማናገር ስምንት ሺ ሶስት መቶ ሃያ አምስት ብር አታልሎ የወሰደ ሲሆን ከሌላኛውን ደግሞ በወር ሰላሳ ሰባት ሺህ ብር ደመወዝ አስቀጥራሃለው በማለት ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ብር አታልሎ መውሰዱ ተገልፆል፡፡
በተጨማሪም ሶስተኛ እና አራተኛ ግለሰቦችን በጋምቤላ ክልል ውስጥ የሚሰራ መሆኑን በመግለፅ ጋምቤላ ክልል ስትመጡ ስራ እንድትሰሩ አደርጋለው በማለት ከእያንዳንዳቸው ስምንት መቶ ብር አታልሎ በባንክ አካውንቱ እንዲያስገቡለት አድርጓል፡፡
በድርጊቱ ጥርጣሬ የገባቸው ግለሰቦች ድርጊቱን ለፖሊስ በማሳወቃቸው ፖሊስም የቀረበለትን የክስ መዝገብ በተገቢው መንገድ ካጣራ በኋላ ተከሳሽ በቁጥጥር ስር በማዋል የክስ መዝገቡን ለቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀርባል፡፡
ፍርድ ቤቱ የክስ መዝገቡን በማጣራት ተከሳሽ በሶስት አመት እስራትና በ600 መቶ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ መስኖበታል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ክፍል ምክትል ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
በሳምራዊት ስዩም
http://surl.li/icfpv
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ቤንች_ሸኮ_ዞን
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ኩሙሩ ግዳንጊ የተባለው ግለሰብ ከአራት ግለሰቦችን እራሱን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ነኝ በማለት የቅጥር ፎርም በማሳየት እና የስኳሩን ፋብሪካ የስራ ባጅ በማሳየት ከአራት የግል ተበዳዮችን በማታልለ ገንዘብ ሲቀበል መቆየቱን ተገልፆል።
ከአንደኛ ግለሰብ በወር ሰላሳ ሺህ ብር ደመወዝ ስራ ትቀጠራለህ ብሎ በማናገር ስምንት ሺ ሶስት መቶ ሃያ አምስት ብር አታልሎ የወሰደ ሲሆን ከሌላኛውን ደግሞ በወር ሰላሳ ሰባት ሺህ ብር ደመወዝ አስቀጥራሃለው በማለት ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ብር አታልሎ መውሰዱ ተገልፆል፡፡
በተጨማሪም ሶስተኛ እና አራተኛ ግለሰቦችን በጋምቤላ ክልል ውስጥ የሚሰራ መሆኑን በመግለፅ ጋምቤላ ክልል ስትመጡ ስራ እንድትሰሩ አደርጋለው በማለት ከእያንዳንዳቸው ስምንት መቶ ብር አታልሎ በባንክ አካውንቱ እንዲያስገቡለት አድርጓል፡፡
በድርጊቱ ጥርጣሬ የገባቸው ግለሰቦች ድርጊቱን ለፖሊስ በማሳወቃቸው ፖሊስም የቀረበለትን የክስ መዝገብ በተገቢው መንገድ ካጣራ በኋላ ተከሳሽ በቁጥጥር ስር በማዋል የክስ መዝገቡን ለቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀርባል፡፡
ፍርድ ቤቱ የክስ መዝገቡን በማጣራት ተከሳሽ በሶስት አመት እስራትና በ600 መቶ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ መስኖበታል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ክፍል ምክትል ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
በሳምራዊት ስዩም
http://surl.li/icfpv
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ቤንች_ሸኮ_ዞን
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 9፤2015-በቤንች ሸኮ ዞን አራት ግለሰቦችን ስራ አስቀጥራችሃለሁ እያለ በማጭበረበረ ገንዘብ ሲቀበል የነበረዉን ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ኩሙሩ ግዳንጊ የተባለው ግለሰብ ከአራት ግለሰቦችን እራሱን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ነኝ በማለት የቅጥር ፎርም በማሳየት እና የስኳሩን ፋብሪካ የስራ ባጅ በማሳየት ከአራት የግል ተበዳዮችን በማታልለ ገንዘብ ሲቀበል መቆየቱን …
ሰኔ 9፤2015-በጥቁር ገበያ ዶላር ምንዛሪ ለማድረግ በተገናኙ ግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ፀብ መነሻነት በቁጥጥር ስር ዋሉ
ተጠርጣሪዎች አብርሀም ተስፋገብር እና እስክንድር ፈለቀ የተባሉ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ቱሪስት ሆቴል አካባቢ ዶላር በጥቁር ገበያ ምንዛሬ ሲያደርጉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በዜግነት ካናዳዊ የሆነ አብርሃም ተስፋ ገብር የያዘውን 6 ሺ ዶላር ከአቶ እስክንድር ፈለቀ ጋር በጥቁር ገበያ ለመለዋወጥ ተገናኝተው በምንዛሬው ላይ መግባባት ላይ ባለመድረሳቸው ወደ ጸብ እንዳመሩ ፖሊስ ገልጿል፡፡
የተፈጠረውን ያለመግባባት ለመፍታት የተገኙ የፖሊስ አባላትም ጉዳዩ የወንጀል ድርጊት በመሆኑ ሁለቱንም ተጠርጣሪዎች ከያዙት 6 ሺህ ዶላርና 137200 የኢትዮጵያ ብር ጋር በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አድርገዋል።
ምንጭ ፡-አዲስ አበባ ፖሊስ
http://surl.li/icisg
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ተጠርጣሪዎች አብርሀም ተስፋገብር እና እስክንድር ፈለቀ የተባሉ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ቱሪስት ሆቴል አካባቢ ዶላር በጥቁር ገበያ ምንዛሬ ሲያደርጉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በዜግነት ካናዳዊ የሆነ አብርሃም ተስፋ ገብር የያዘውን 6 ሺ ዶላር ከአቶ እስክንድር ፈለቀ ጋር በጥቁር ገበያ ለመለዋወጥ ተገናኝተው በምንዛሬው ላይ መግባባት ላይ ባለመድረሳቸው ወደ ጸብ እንዳመሩ ፖሊስ ገልጿል፡፡
የተፈጠረውን ያለመግባባት ለመፍታት የተገኙ የፖሊስ አባላትም ጉዳዩ የወንጀል ድርጊት በመሆኑ ሁለቱንም ተጠርጣሪዎች ከያዙት 6 ሺህ ዶላርና 137200 የኢትዮጵያ ብር ጋር በቁጥጥር ስር እንዲውሉ አድርገዋል።
ምንጭ ፡-አዲስ አበባ ፖሊስ
http://surl.li/icisg
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 9፤2015-በጥቁር ገበያ ዶላር ምንዛሪ ለማድረግ በተገናኙ ግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ፀብ መነሻነት በቁጥጥር ስር ዋሉ
ተጠርጣሪዎች አብርሀም ተስፋገብር እና እስክንድር ፈለቀ የተባሉ ሰኔ 3 ቀን 2015 ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ቱሪስት ሆቴል አካባቢ ዶላር በጥቁር ገበያ ምንዛሬ ሲያደርጉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በዜግነት ካናዳዊ የሆነ አብርሃም ተስፋ ገብር የያዘ…
ሰኔ 9፤2015-በአዲስአበባ ከ 25 ሺህ በላይ በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች እንዳሉ ይገመታል ተባለ
የአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር ጤና ቢሮ በከተማዉ ከ 25 ሺህ በላይ በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች እንዳሉ ይገመታል ሲል አስታዉቋል።
በቢሮዉ የኤች አይ ቪ ኤድስ ተፅዕኖ ቅነሳና ሀብት ማሰባሰብ ቡድን መሪ አቶ የማነ ገብረመስቀል ይህ ቁጥር ከዚህም ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል። አሁን ላይም ዘርፉ መልኩን እየቀየረ በጋራ መኖሪያቤቶች በስፋት እየታየ መሆኑን ገልጸዋል። ከነዚህም ዉስጥ የጎተራ እና የካ አባዶ የጋራ መኖሪያ መንደሮች ላይ በርካታ ሴቶች "ቅምጥ" በመሆን ከተለያዩ ወንዶች ጋር ግንኙነት እንደሚኖራቸዉ በጥናት ተረጋግጧል ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ በሆቴሎች ፣ ሬስቶራንቶች ፣ ማሳጅ ቤቶች እና በመንገድ ዳር በሚቆሙ ሴቶች እንደሚፈጸም ገልጸዋል።
ቢሮዉ በአዲስአበባ በአሁኑ ወቅት የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት 3.36 በመቶኛ ላይ መድረሱንም ገልጿል። የአዲስአበባ ጤና ቢሮ በየጊዜዉ በበሽታዉ እየተያዙ ያሉ ሰዎች ቁጥርን መቀነስ መቻሉን አቶ የማነ ገብረመስቀል መናገራቸዉን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል። ሆኖም የቫይረሱ ስርጭት ከ 1 በመቶኛ በላይ ከሆነ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአለም ጤና ድርጅት ይገልጻል።
እ.ኤ.አ 2021 አመት በተሰራ ጥናት በመላዉ አለም ከ 38 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቫይረሱ በደማቸዉ እንዳለ ተረጋግጧል። ከነዚህም ዉስጥ 1.7 ሚሊዮን የሚሆኑት ህጻናት ሲሆኑ የቫይረሱ ስርጭት ከሰሃራ በታች ደግሞ ከፍተኛ መሆኑ ተመላክቷል።
በአዲስአበባ የወሲብ ንግድ በዚህ ደረጃ መስፋፋቱ ኢኮኖሚያዊ አስገዳጅ ሁኔታዎች ከፍተኛዉን ድርሻ እንደሚይዙ የተነሳ ሲሆን ተግባሩ በህግ የተከለከለ አለመሆኑም ለመበራከቱ ሌላኛው ምክኒያት መሆኑ ተነስቷል። የቫይረሱ ስርጭትም በዚህ ዘርፍ በተሰማሩ ሴቶች ላይ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
በበረከት ሞገስ
http://surl.li/ickmx
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
የአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር ጤና ቢሮ በከተማዉ ከ 25 ሺህ በላይ በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች እንዳሉ ይገመታል ሲል አስታዉቋል።
በቢሮዉ የኤች አይ ቪ ኤድስ ተፅዕኖ ቅነሳና ሀብት ማሰባሰብ ቡድን መሪ አቶ የማነ ገብረመስቀል ይህ ቁጥር ከዚህም ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል። አሁን ላይም ዘርፉ መልኩን እየቀየረ በጋራ መኖሪያቤቶች በስፋት እየታየ መሆኑን ገልጸዋል። ከነዚህም ዉስጥ የጎተራ እና የካ አባዶ የጋራ መኖሪያ መንደሮች ላይ በርካታ ሴቶች "ቅምጥ" በመሆን ከተለያዩ ወንዶች ጋር ግንኙነት እንደሚኖራቸዉ በጥናት ተረጋግጧል ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ በሆቴሎች ፣ ሬስቶራንቶች ፣ ማሳጅ ቤቶች እና በመንገድ ዳር በሚቆሙ ሴቶች እንደሚፈጸም ገልጸዋል።
ቢሮዉ በአዲስአበባ በአሁኑ ወቅት የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት 3.36 በመቶኛ ላይ መድረሱንም ገልጿል። የአዲስአበባ ጤና ቢሮ በየጊዜዉ በበሽታዉ እየተያዙ ያሉ ሰዎች ቁጥርን መቀነስ መቻሉን አቶ የማነ ገብረመስቀል መናገራቸዉን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል። ሆኖም የቫይረሱ ስርጭት ከ 1 በመቶኛ በላይ ከሆነ በወረርሽኝ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የአለም ጤና ድርጅት ይገልጻል።
እ.ኤ.አ 2021 አመት በተሰራ ጥናት በመላዉ አለም ከ 38 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቫይረሱ በደማቸዉ እንዳለ ተረጋግጧል። ከነዚህም ዉስጥ 1.7 ሚሊዮን የሚሆኑት ህጻናት ሲሆኑ የቫይረሱ ስርጭት ከሰሃራ በታች ደግሞ ከፍተኛ መሆኑ ተመላክቷል።
በአዲስአበባ የወሲብ ንግድ በዚህ ደረጃ መስፋፋቱ ኢኮኖሚያዊ አስገዳጅ ሁኔታዎች ከፍተኛዉን ድርሻ እንደሚይዙ የተነሳ ሲሆን ተግባሩ በህግ የተከለከለ አለመሆኑም ለመበራከቱ ሌላኛው ምክኒያት መሆኑ ተነስቷል። የቫይረሱ ስርጭትም በዚህ ዘርፍ በተሰማሩ ሴቶች ላይ ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል።
በበረከት ሞገስ
http://surl.li/ickmx
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 9፤2015-በአዲስአበባ ከ 25 ሺህ በላይ በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች እንዳሉ ይገመታል ተባለ
የአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር ጤና ቢሮ በከተማዉ ከ 25 ሺህ በላይ በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች እንዳሉ ይገመታል ሲል አስታዉቋል። በቢሮዉ የኤች አይ ቪ ኤድስ ተፅዕኖ ቅነሳና ሀብት ማሰባሰብ ቡድን መሪ አቶ የማነ ገብረመስቀል ይህ ቁጥር ከዚህም ከፍ ሊል እንደሚችል ጠቁመዋል። አሁን ላይም ዘርፉ መልኩን እ…
ሰኔ 11፤2015-ውድ የብስራት ሬዲዮ አድማጮች አዲሱን የ facebook ገጻችን like, share እና Comment በማድረግ ሃሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን።
በ-#ኔሽንስ_ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ የ-#ክሮሽያ እና የ-#ስፔን-ን ጨዋታ #4-3-3 ይዘውላችሁ ይቀርባሉ።
ማነኛውንም ሃሳብ አስተያየት አድርሱን። መልሰን ወደ እናንተ አናደርሳለን።
ምሽት ከ3:00-6:00 ሰዓት ይጠብቁን!
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm

ሰኔ 12፤2015-ብሊንከን የአሜሪካንና የቤጂንግ የሻከረ ግንኙነት ለማደስ ቻይና ይገኛሉ
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሁለቱ ኃያላን ሀገራት መካከል ያለውን የግንኙነት መበላሸት ለማሻሻል በትላንትናው እለት ወደ ቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ ገብተዋል። በየካቲት ወር ቻይናን ለመጎብኘት አቅደው የነበረ ቢሆንም በአሜሪካ የአየር ክልል ላይ የቻይና ነው የተባለው የስለላ ፊኛ በዋሽንግትን በጥይት መመታቷን ተከትሎ ጉዞውን ለሌላ ጊዜ እንዲተላልፍ አስገድዷል።
አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ከአምስት ዓመታት ገደማ በኋላ ቻይናን ሲጎበኙ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው። ብሊንከን ከቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማት ዋንግ ዪ ጋር መምከራቻው ተሰምቷል።ከፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ጋር እንደሚገናኙ እስካሁን ግልፅ አይደለም።
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሰብዓዊ መብቶች እና በታይዋን ላይ በተከሰቱ ግጭቶች እና ውጥረቶች ምክንያት የቻይና እና የአሜሪካ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሻከረ መጥቷል ።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/iexvo

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሁለቱ ኃያላን ሀገራት መካከል ያለውን የግንኙነት መበላሸት ለማሻሻል በትላንትናው እለት ወደ ቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ ገብተዋል። በየካቲት ወር ቻይናን ለመጎብኘት አቅደው የነበረ ቢሆንም በአሜሪካ የአየር ክልል ላይ የቻይና ነው የተባለው የስለላ ፊኛ በዋ…
ሰኔ 12፤2015-አምስት ወር በፊት እንዲጣሩ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተላኩ የትምህርት ማስረጃዎች እስካሁን ድረስ እንዳልተጣሩ ተነገረ
የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ ከአምስት ወር በፊት እንዲጣሩለት ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የላካቸው 158 የትምህርት ማስረጃዎች እስካሁን ድረስ እንዳልተጣሩለት መምሪያው አስታውቋል ።
የዞኑ ትምህርት መምሪያ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንዲጣሩ እፈልጋለሁ ያላቸውን 158 የትምህርት ማስረጃዎች ቢልክም እስካሁን ድረስ ዩኒቨርስቲው የማጣራት ስራ አከናውኖ ማስረከብ እንዳልቻለ ተገልጿል ። ትምህርት መምሪያው ከአሁን ቀደም ለሶስት ጊዜ ያክል ወደ ዩኒቨርስቲው ባለሙያዎችን በመላክ ውጤቱ ከምን እንደደረሰ ለማወቅ እንደሞከረ የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አ/ቶ ሽኩራል አወል ከብስራት ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል ።
ነገር ግን የማጣራት ስራው አስቸጋሪ ባይሆንም እስካሁን ድረስ ማጣራት ተደርጎ ውጤቱ እንዳልተሰጣቸው ተገልጿል ። የማጣራት ስራው ለምን እንዳልተሰራ ቢጠየቅም የሚሰጠው ምክንያት አሳማኝ እንዳልሆነ ተገልጿል። ዞኑ ከአሁን ቀደም በተያዘው በጀት ዓመት ከጥቅምት ወር ጀምሮ 4 ሺ 4 መቶ 74 የትምህርት ማስረጃዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ልኮ በተደረገ የማጣራት ስራ የ82 መምህራን ሀሰተኛ ሆኖ ተገኝቷል።
ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑ መምህራን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ 67 መምህራን ስራ ጥለው እንደጠፉ ብስራት ሬዲዮ መዘገቡ ይታወሳል ። ዞኑ የጠፉ መምህራን አካባቢ በመቀየር እንዳይቀጠሩ እና እንዲታወቁ የሁሉም መምህራን ስም እንዲለጠፍ መመሪያ መሰጠቱን አ/ቶ ሽኩራን ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል ።
በአበረ ስሜነህ
http://surl.li/iexxf
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ስልጤ_ዞን
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ ከአምስት ወር በፊት እንዲጣሩለት ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የላካቸው 158 የትምህርት ማስረጃዎች እስካሁን ድረስ እንዳልተጣሩለት መምሪያው አስታውቋል ።
የዞኑ ትምህርት መምሪያ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንዲጣሩ እፈልጋለሁ ያላቸውን 158 የትምህርት ማስረጃዎች ቢልክም እስካሁን ድረስ ዩኒቨርስቲው የማጣራት ስራ አከናውኖ ማስረከብ እንዳልቻለ ተገልጿል ። ትምህርት መምሪያው ከአሁን ቀደም ለሶስት ጊዜ ያክል ወደ ዩኒቨርስቲው ባለሙያዎችን በመላክ ውጤቱ ከምን እንደደረሰ ለማወቅ እንደሞከረ የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አ/ቶ ሽኩራል አወል ከብስራት ራዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል ።
ነገር ግን የማጣራት ስራው አስቸጋሪ ባይሆንም እስካሁን ድረስ ማጣራት ተደርጎ ውጤቱ እንዳልተሰጣቸው ተገልጿል ። የማጣራት ስራው ለምን እንዳልተሰራ ቢጠየቅም የሚሰጠው ምክንያት አሳማኝ እንዳልሆነ ተገልጿል። ዞኑ ከአሁን ቀደም በተያዘው በጀት ዓመት ከጥቅምት ወር ጀምሮ 4 ሺ 4 መቶ 74 የትምህርት ማስረጃዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ልኮ በተደረገ የማጣራት ስራ የ82 መምህራን ሀሰተኛ ሆኖ ተገኝቷል።
ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑ መምህራን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ 67 መምህራን ስራ ጥለው እንደጠፉ ብስራት ሬዲዮ መዘገቡ ይታወሳል ። ዞኑ የጠፉ መምህራን አካባቢ በመቀየር እንዳይቀጠሩ እና እንዲታወቁ የሁሉም መምህራን ስም እንዲለጠፍ መመሪያ መሰጠቱን አ/ቶ ሽኩራን ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል ።
በአበረ ስሜነህ
http://surl.li/iexxf
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ስልጤ_ዞን
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 12፤2015-አምስት ወር በፊት እንዲጣሩ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተላኩ የትምህርት ማስረጃዎች እስካሁን ድረስ እንዳልተጣሩ ተነገረ
የስልጤ ዞን ትምህርት መምሪያ ከአምስት ወር በፊት እንዲጣሩለት ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የላካቸው 158 የትምህርት ማስረጃዎች እስካሁን ድረስ እንዳልተጣሩለት መምሪያው አስታውቋል ። የዞኑ ትምህርት መምሪያ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እንዲጣሩ እፈልጋለሁ ያላቸውን 158 …
ሰኔ 12፤2015-በአዲስ አበባ ከተማ በየዓመቱ ከ1 ሺህ 8 መቶ በላይ ሰዎች በኤች አይ ቪ ኤድስ የተነሳ ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ አመት ውስጥ 1ሺህ 8መቶ 79 የሚሆኑ ዜጎች በኤድስ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ የስነ ህዝብ እና የዳሰሳ ጥናት መረጃ አመልክቷል፡፡በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 1ሺህ 4መቶ 8 የሚሆኑ ዜጎች እንደ አዲስ በኤች አይ ቪ እንደሚያዙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የዘርፈ ብዙ ምላሽ ዳይሬክቶሬት የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጽእኖ ቅነሳና ሃብት ማሰባሰብ ቡድን መሪ አቶ የማነ ገብረ መስቀል ለብስራት ሬድዮ እንደገለጹት በአዲስ አበባ የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ የስርጭት ምጣኔ 3.2 በመቶ መሆኑን ገልጸዋል፡፡አያይዘውም የኤች አይቪ ኤድስ ጉዳይ የማህበረሰቡ የጤና፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ሆኖ መቀጠሉን አንስተዋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተደረገው ጥናት መሰረት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣አቃቂ ቃሊቲ ፣አራዳ፣ቦሌ፣ጉለሌ እና ቂርቆስ በይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ ክፍለ ከተሞች መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ በቀጣይ ከኤድስ ነጻ የሆነች አዲስ አበባን ለማየት ስትራቴጂክ እቅድ መዘጋጀቱ ተገልፆል፡፡የኤች አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራሞችን ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንዲተገበሩ በማድረግ በቀጣዮቹ ዓመታት የኤች አይቪ ስርጭት ቁጥጥር ግብን ለማሳካት ታቅዷል ነው የተባለው፡፡
እንደዚሁም ከፍተኛ ስርጭት ባለባቸው ወረዳዎች የኤች አይቪ ትምህርቶችን በማስተላለፍ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ታስቧል፡፡
ቅድስት ደጀኔ
http://surl.li/ifbbu
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ አመት ውስጥ 1ሺህ 8መቶ 79 የሚሆኑ ዜጎች በኤድስ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ የስነ ህዝብ እና የዳሰሳ ጥናት መረጃ አመልክቷል፡፡በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 1ሺህ 4መቶ 8 የሚሆኑ ዜጎች እንደ አዲስ በኤች አይ ቪ እንደሚያዙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የዘርፈ ብዙ ምላሽ ዳይሬክቶሬት የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጽእኖ ቅነሳና ሃብት ማሰባሰብ ቡድን መሪ አቶ የማነ ገብረ መስቀል ለብስራት ሬድዮ እንደገለጹት በአዲስ አበባ የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ የስርጭት ምጣኔ 3.2 በመቶ መሆኑን ገልጸዋል፡፡አያይዘውም የኤች አይቪ ኤድስ ጉዳይ የማህበረሰቡ የጤና፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ሆኖ መቀጠሉን አንስተዋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተደረገው ጥናት መሰረት አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣አቃቂ ቃሊቲ ፣አራዳ፣ቦሌ፣ጉለሌ እና ቂርቆስ በይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ ክፍለ ከተሞች መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ በቀጣይ ከኤድስ ነጻ የሆነች አዲስ አበባን ለማየት ስትራቴጂክ እቅድ መዘጋጀቱ ተገልፆል፡፡የኤች አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራሞችን ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንዲተገበሩ በማድረግ በቀጣዮቹ ዓመታት የኤች አይቪ ስርጭት ቁጥጥር ግብን ለማሳካት ታቅዷል ነው የተባለው፡፡
እንደዚሁም ከፍተኛ ስርጭት ባለባቸው ወረዳዎች የኤች አይቪ ትምህርቶችን በማስተላለፍ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ታስቧል፡፡
ቅድስት ደጀኔ
http://surl.li/ifbbu
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 12፤2015-በአዲስ አበባ ከተማ በየዓመቱ ከ1 ሺህ 8 መቶ በላይ ሰዎች በኤች አይ ቪ ኤድስ የተነሳ ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ አመት ውስጥ 1ሺህ 8መቶ 79 የሚሆኑ ዜጎች በኤድስ ምክንያት ህይወታቸውን እንደሚያጡ የስነ ህዝብ እና የዳሰሳ ጥናት መረጃ አመልክቷል፡፡በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 1ሺህ 4መቶ 8 የሚሆኑ ዜጎች እንደ አዲስ በኤች አይ ቪ እንደሚያዙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡…
ሰኔ 12፤2015-በህገወጥ የሰዎች ዝዉዉር ላይ የተሰማሩ 59 ደላሎች በእስራት ተቀጡ
በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር በማሻገር የተከሰሱ 161 ደላሎች መካከል 59 ያህሉ ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኦሮሚያ ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ ቢሮ የህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር ማሻገር ወንጀሎች ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ መሀመድ ዝያድ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
የህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር የማሻገር ወንጀል ሲፈጽሙ የነበሩት ግለሰቦች ኬንያ፣ሶማሊያ፣ታንዛኒያ እና ሊቢያ ጠረፎች ካሉ ደላሎች ጋር በቅንጅት ሲሰሩ እንደነበር ተመላክቷል። በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ሰለባ የሆኑ 134 ግለሰቦች በህገወጥ መንገድ ከሀገር በመዉጣታቸዉ ለተለያዩ ጥቃቶች መዳረጋቸዉን ገልጸዋል።
ከ134 ሰለባ ከሆኑ ግለሰቦች መካከ 112ቱ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 22 ዓመት መሆናቸው ተጠቁሟል ።በነዚህ ወጣቶች ላይ የአስገድዶ መድፈር ፣የጉልበት ብዝበዛ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል። ከ161ዱ ደላሎች መካከል 134 ወንዶች ሲሆኑ 27 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች ናቸው። እነዚህ ደላሎች በ 97 የክስ መዝገብ የተከሰሱ ሲሆን 59 የሚሆኑት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላልፏል።
በዚህም መሰረት ተከሳሾች ከሶስት ዓመት እስከ ሃያ ዓመት እስራት ውሳኔ የተላለፈባቸው መሆኑን አቶ መሃመድ ዝያድ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።የህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት አዋጅ ተዘጋጅቶ በክልሉ ምክር ቤት ቀርቦ የጸደቀ ቢሆንም የደላሎችን የወንጀል ቅንጅት መግታት ባለመቻሉም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተሰራበት መሆኑ ተነግሯል ።
በኤደን ሽመልስ
http://surl.li/ifbem
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር በማሻገር የተከሰሱ 161 ደላሎች መካከል 59 ያህሉ ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኦሮሚያ ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ ቢሮ የህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር ማሻገር ወንጀሎች ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ መሀመድ ዝያድ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
የህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር የማሻገር ወንጀል ሲፈጽሙ የነበሩት ግለሰቦች ኬንያ፣ሶማሊያ፣ታንዛኒያ እና ሊቢያ ጠረፎች ካሉ ደላሎች ጋር በቅንጅት ሲሰሩ እንደነበር ተመላክቷል። በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ሰለባ የሆኑ 134 ግለሰቦች በህገወጥ መንገድ ከሀገር በመዉጣታቸዉ ለተለያዩ ጥቃቶች መዳረጋቸዉን ገልጸዋል።
ከ134 ሰለባ ከሆኑ ግለሰቦች መካከ 112ቱ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 22 ዓመት መሆናቸው ተጠቁሟል ።በነዚህ ወጣቶች ላይ የአስገድዶ መድፈር ፣የጉልበት ብዝበዛ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል። ከ161ዱ ደላሎች መካከል 134 ወንዶች ሲሆኑ 27 የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች ናቸው። እነዚህ ደላሎች በ 97 የክስ መዝገብ የተከሰሱ ሲሆን 59 የሚሆኑት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላልፏል።
በዚህም መሰረት ተከሳሾች ከሶስት ዓመት እስከ ሃያ ዓመት እስራት ውሳኔ የተላለፈባቸው መሆኑን አቶ መሃመድ ዝያድ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ።የህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት አዋጅ ተዘጋጅቶ በክልሉ ምክር ቤት ቀርቦ የጸደቀ ቢሆንም የደላሎችን የወንጀል ቅንጅት መግታት ባለመቻሉም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተሰራበት መሆኑ ተነግሯል ።
በኤደን ሽመልስ
http://surl.li/ifbem
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 12፤2015-በህገወጥ የሰዎች ዝዉዉር ላይ የተሰማሩ 59 ደላሎች በእስራት ተቀጡ
በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር በማሻገር የተከሰሱ 161 ደላሎች መካከል 59 ያህሉ ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኦሮሚያ ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ ቢሮ የህገወጥ የሰዎች ዝውውር እና ድንበር ማሻገር ወንጀሎች ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ መሀመድ ዝያድ በተለይ ለብ…
ሰኔ 12፤2015-በሻሸመኔ በቆሻሻ ውስጥ የተጣለ ቦምብ ፈንድቶ የ4 ልጆች ህይወት አለፈ
በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ዛሬ ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የነበረ ቦምብ ፈንድቶ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ የሚተዳደሩ አራት ልጆች ህይወት አለፈ፡፡
ልጆቹ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ከተጠራቀመ ቆሻሻ ውስጥ ቦምቡ መፈንዳቱ ተመላክቷል፡፡
በዚህም የአራት ልጆች ህይወታቸው ሲያልፍ፥ ሁለት ህፃናት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
ህይወታቸው ካለፈ ልጆች ውስጥ ሶስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸውን በከተማው የሀሩፋ ክፍለ ከተማ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኢንስፔክተር ከማል ጄይላን መግለፃቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡
http://surl.li/ifbgt
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ሻሸመኔ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ዛሬ ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የነበረ ቦምብ ፈንድቶ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ የሚተዳደሩ አራት ልጆች ህይወት አለፈ፡፡
ልጆቹ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ከተጠራቀመ ቆሻሻ ውስጥ ቦምቡ መፈንዳቱ ተመላክቷል፡፡
በዚህም የአራት ልጆች ህይወታቸው ሲያልፍ፥ ሁለት ህፃናት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
ህይወታቸው ካለፈ ልጆች ውስጥ ሶስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸውን በከተማው የሀሩፋ ክፍለ ከተማ የወንጀል ምርመራ ክፍል ኢንስፔክተር ከማል ጄይላን መግለፃቸውን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡
http://surl.li/ifbgt
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #ሻሸመኔ
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 12፤2015-በሻሸመኔ በቆሻሻ ውስጥ የተጣለ ቦምብ ፈንድቶ የ4 ልጆች ህይወት አለፈ
በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ዛሬ ቆሻሻ ውስጥ ተጥሎ የነበረ ቦምብ ፈንድቶ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ የሚተዳደሩ አራት ልጆች ህይወት አለፈ፡፡ ልጆቹ ያገለገሉ ፕላስቲኮችን እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ከተጠራቀመ ቆሻሻ ውስጥ ቦምቡ መፈንዳቱ ተመላክቷል፡፡ በዚህም የአራት ልጆች ህይወታቸው ሲያልፍ፥ ሁለት ህፃናት …
ሰኔ 12፤2015-በሱዳን የሚገኘው የቱኒዚያ አምባሳደር መኖሪያ ቤት ተዘረፈ
በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የታጠቁ ኃይሎች የቱኒዚያን አምባሳደር መኖሪያ ቤት ዘርፈዋል ሲል የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠዉ መግለጫ "ጥቃቱ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የቪየና ስምምነትን የጣሰ እና የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዋና መሥሪያ ቤት ያለመንካት መመሪያ መጣስ ነው" ሲል ጠርቶታል።
ሚኒስቴሩ በሱዳን በሚያዝያ ወር የጀመረው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ ባቀረበበት ወቅት ድርጊቱን የፈጸሙ ወንጀለኞች “በክትትል ሂደት በህግ እንዲጠየቁ” ጠይቋል።ጦርነቱ ከጀመረበት ሚያዝያ ወር አንስቶ በካርቱም የሚገኙ በርካታ ኤምባሲዎች ተዘርፈዋል ከነዚህም መካከል የኳታር፣ኩዌት፣ሊቢያ፣ዮርዳኖስና ኦማን ይገኙበታል።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/ifcjc
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Sudan
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የታጠቁ ኃይሎች የቱኒዚያን አምባሳደር መኖሪያ ቤት ዘርፈዋል ሲል የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠዉ መግለጫ "ጥቃቱ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የቪየና ስምምነትን የጣሰ እና የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዋና መሥሪያ ቤት ያለመንካት መመሪያ መጣስ ነው" ሲል ጠርቶታል።
ሚኒስቴሩ በሱዳን በሚያዝያ ወር የጀመረው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ ባቀረበበት ወቅት ድርጊቱን የፈጸሙ ወንጀለኞች “በክትትል ሂደት በህግ እንዲጠየቁ” ጠይቋል።ጦርነቱ ከጀመረበት ሚያዝያ ወር አንስቶ በካርቱም የሚገኙ በርካታ ኤምባሲዎች ተዘርፈዋል ከነዚህም መካከል የኳታር፣ኩዌት፣ሊቢያ፣ዮርዳኖስና ኦማን ይገኙበታል።
በስምኦን ደረጄ
http://surl.li/ifcjc
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Sudan
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: http://www.bisrat101.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
ብስራት ሬድዮ 101.1FM| Bisrat 101.1FM
ሰኔ 12፤2015-በሱዳን የሚገኘው የቱኒዚያ አምባሳደር መኖሪያ ቤት ተዘረፈ
በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የታጠቁ ኃይሎች የቱኒዚያን አምባሳደር መኖሪያ ቤት ዘርፈዋል ሲል የቱኒዚያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠዉ መግለጫ “ጥቃቱ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የቪየና ስምምነትን የጣሰ እና የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ዋና መሥሪያ ቤት ያለመን…
ሰኔ 12፤2015-በአሜሪካ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ አምስት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ለሰርግ ስነስርዓት ሲሰናዱ በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ
በሰሜን አሜሪካ ሚኒሶታ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ አምስት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች ባሳለፍነዉ አርብ በመኪና አደጋ ህይወታቸዉ ማለፉ ተሰምቷል።
ኢትዮጵያዊያኑ ቅዳሜ ለሚካሄድዉ የሰርግ ስነስርዓት ቁሳቁሶችን ሸምተዉ ወደ መኖሪያቸው ሲመለሱ አደጋዉ ማጋጠሙ ተዘግቧል። ሁለት የ 20 እና ሁለት የ 19 አመት ወጣቶች እንዲሁም አንድ የ 17 አመት ታዳጊ ህይወታቸዉን በአደጋው ማጣታቸዉን ብስራት ራዲዮ በአሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሰምቷል።
በመኪና አደጋዉ ከሌላ መስመር በከፍተኛ ፍጥነት ከመጣ ተሽከርካሪ ጋር በተከሰተ ግጭት ህይወታቸዉ አልፏል። አሽከርካሪዉ አደጋዉን ካደረሰ በኋላ ከመኪናዉ በመዉጣት ሮጦ ለማምለጥ ሞክሯል።
በአካባቢው በነበሩ ሰዎች ጥቆማ መሰረት ግለሰቡን የሚኒያፖሊስ የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር አዉለዉታል ተብሏል። በተደረገለት ምርመራም ግለሰቡ አልኮልና አደንዛዥ እፅ ተጠቅሞ ሲያሽከረክር እንደነበረ ተረጋግጧል።
በሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የሶማሌ ተወላጆች በከፍተኛ ሀዘን ዉስጥ መሆናቸዉንም ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ማህበረሰቡም
ለተጎጂ ቤተሰቦች እስካሁን 300 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ማሰባሰቡም ተገልጿል።
በተመሳሳይ በአሜሪካ ኒዉዮርክ ከተማ አንድ ኢትዮጵያዊ የሜትር ታክሲ አሽከርካሪ ተሳፋሪ መስለዉ ጥቃት በሰነዘሩበት ሰዎች የአካል ጉዳት እንደደረሰበት ተሰምቷል። ግለሰቡን ከመኪናዉ ካወረዱ በኋላ ጥቃት አድራሾቹ ተሽከርካሪዉን ይዘዉ ተሰዉረዉ ነበር። ከፖሊስ በቂ እርዳታ አላገኘሁም ያለዉ ኢትዮጵያዊዉ በኋላም በአንድ ጋዜጠኛ እርዳታ ዳግም መኪናዉን ማግኘት እንዳልቻለ ተዘግቧል።
በበረከት ሞገስ
http://surl.li/ifdfp
#BisratNews #BisratFm #BisratRadio #Ethiopia #USA