Birhan Study
435 subscribers
11 photos
3 videos
7 links
Download Telegram
Final እየደረሰ ነው
Still ያልጀመራቹ ጊዜ አሁንም አላቹ

U are gonna make it

Interleaving or Pareto studying techniques በደንብ ይረዷቹሀል
Birhan Study
💡Tip1 ሞጁላችሁ ላይ… 📲እያነበባችሁ ሳለ ያልገባችሁን መጠየቅ ፈልጋችሁ ከሆነ "Explain with AI" የሚለውን መንካት ብቻ ነው የሚጠብቃችሁ። 📲ራሳችሁን ለመፈተሽ ብዛት ያላቸው ጥያቄዎችን እንዲሁም ፍላሽ ካርዶችንም ሰሌክት ካደረጋችሁት ቶፒክ ያለ ገደብ ማዘጋጀት ይችላል። Study smarter. Score Higher. BIRHAN STUDY || @BirhanStudy
💡Tip2

📲እያንዳዱን ኮርስ 1 ግዜ ሎድ ካደረጋችሁ በኋላ ጥያቄዋችን ለመስራት፣ ኖቶችን ለማንበብ ምንም አይነት የኢንተርኔት ኮኔክሽን ማብራት አይጠበቅባችሁም።
📲ምን ያህል እንዳነበባችሁ እና ጥያቄዋችን ምን ያህል እንደመለሳችሁ በ% ከጎን ያሳያችኋል።

Study smarter. Score Higher.

BIRHAN STUDY || @BirhanStudy
Forwarded from Birhan Study
💡ብርሀን Study አፕን እናስተዋውቅዎ

🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ገፅታዎችን በአንድ መተግበሪያ።


ምን ምን ይዟል?
⊛ጥያቄና መልስ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
⊛ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።

•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣

⊛ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
⊛የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
⊛የጥናት ስልቶች፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።

እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅


📍እነዚህን ሁሉ በነፃ አው በነፃ እና ጋር ያገኛሉ📌

🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books

📲TG: https://t.me/BirhanStudy
🏆3⚡1
#Advertisement

💡ብርሀን Study አፕን እናስተዋውቅዎ

🌟ትምህርትን ቀላል እና ውጤታማ የሚያደርጉ ልዩ ገፅታዎችን በአንድ መተግበሪያ።


ምን ምን ይዟል?
🔺ጥያቄና መልስ፦ ለግቢ ፈተናዎች ዝግጁ የሚያደርጉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የየምዕራፉ እና የዩኒቨርሲቲ ፈተናዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር።
🔹ተጨማሪ፦ የCGPA ማስያ፣ የጥናት ፕሮግራም ማቀጃ፣ የዲፓርትመንት እና የዩኒቨርስቲዋች መረጃ።

•ו 💢እዚህ ብቻ ከምታገኟቸው መካከል 📣

🔻ማስታወሻዎች፦ በአማርኛ የተተረጎሙ እና በአጭር የተዘጋጁ (English Short notes)።
🔺የAI እገዛ፦ ያልገባዋትን የሚጠይቁት፣ ያልተገደቡ ጥያቄና መልሶች ማብራሪያን ጨምሮ፣ Flashcards እና ማጠቃለያዎችን በቅጽበት የሚያዘጋጅ።
🔹የጥናት ስልቶች፦ ውጤታማ የጊዜ አጠቃቀም፣ የፈተና ዝግጅት፣የማጥኛ ዘዴዎች እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ውጤታማ የሚያደርጓቹ ስልቶች ሰፊ ማብራሪያ።

እኛ ለፍረሽማን ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩም ጉዞ እናዘጋጃቹሀለን።✅


📍እነዚህን ሁሉ በነፃ አው በነፃ እና ጋር ያገኛሉ📍

🏆አሁኑኑ አውርደው ስኬታዎን ያፍጥኑ!🏆
🔗 ሊንክ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books

📲TG: https://t.me/BirhanStudy
🏆2
How much did Birhan Study app help you prepare for your exam?
Anonymous Poll
71%
Very much
8%
Quite a bit
0%
Somewhat
8%
Slightly
13%
Not at all
GPA calculator ተጠቀሙት👌

@BirhanStudy
👌2
ትክክለኛውን የትምህርት ዘርፍ ለመምረጥ ተቸግረዋል?
🎉አስደሳች ዜና! በአዲሱ አፕሊኬሽናችን የሁሉንም የትምህርት ክፍሎች ዝርዝር መረጃ አካተናል።
ይህ ምን ይጠቅምዎታል?
💡 ስለ እያንዳንዱ ዲፓርትመንት ጥልቅ መረጃ ያገኛሉ።
💡 የወደፊት የስራ ዕድሎችን አስቀድመው ያውቃሉ።
💡 ከፍላጎትዎና ከችሎታዎ ጋር የሚሄደውን ዘርፍ በቀላሉ ይመርጣሉ።
አሁኑኑ አፑን አውርደው የወደፊት ህይወትዎን በዕውቀት ላይ ተመስርተው ይምረጡ!
Study smarter. Score Higher.

BIRHAN STUDY || @BirhanStudy
The free access window for Birhan Study App has closed. Free usage will be stopped at 9:00 PM local time today. If you’d like to keep using the full resources, please upgrade to a paid plan.
Thank you for studying with us.
🎓 የሁለተኛው ሴሚስተር ምዝገባ ጀምረናል!

ከብርሃን Study ጋር ውጤታማ ለመሆን ተዘጋጁ! ከመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ እስከ መጨረሻ ፈተና ድረስ ለስኬታማነትዎ የተመቻቸ ሁለገብ የትምህርት አጋዦ ነው።
✨ በብርሃን Study የሚያገኟቸው ጥቅሞች፡-

✅ ሰፊ የፈተና ጥያቄዎች፦ በየርዕሱ በጥንቃቄ የተመረጡ የአጋማሽ (Mid) እና የመጨረሻ (Final) ፈተናዎችን በመለማመድ ራስዎን የሚያዘጋጁበት።
✅ የተደራጁ የትምህርት ማስታወሻዎች፦ በፍጥነት ለመረዳት እና ለመከለስ የሚረዱ ግልጽና ሥርዓት ያላቸው ማቴሪያሎች።
✅ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ማጠቃለያዎችን እና ማብራሪያዋችን የሚያዘጋጅ።
✅ ቀልጣፋ እና ትኩረት የሚሰበስብ፦ መረጃ ፍለጋ ላይ የሚባክን ጊዜን በመቀነስ ትኩረትዎን ትምህርቱ ላይ ብቻ ያድርጉ።
✅ ተጨማሪ መርጃዎች፦ GPA ካልኩሌተር፣ የዩኒቨርሲቲዋች መረጃ፣ የአጠናን ስልቶች እንዲሁም ከኮርሶችዎ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ የትምህርት መርጃዎችን እና መሣሪያዎችን እናቀርባለን።
🟩ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ሁሉም ኮርሶች ይገኛሉ።

🎯 ማለፍ ብቻ ሳይሆን በጥሩ ውጤት ይንገሱ!

🔗  ሊንክ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books

📲TG: https://t.me/BirhanStudy
📢 አዳዲስ የትምህርት ግብዓቶች Birhan Study የጥናት መተግበሪያ ላይ ተካተዋል!

በዚህ መንፈቅ ዓመት (Semester) ውጤታማ እንድትሆኑና የላቀ ውጤት እንድታስመዘግቡ የሚረዱ አዳዲስ የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች መተግበሪያችን ላይ መጫኑን በደስታ እንገልጻለን።
አዲስ የተካተቱ ግብዓቶች፦
📔  ሞጁሎች (Modules)
📑  ማስታወሻዎች (Lecture Notes)
📚 ተጨማሪ የማጣቀሻ መጽሐፍት (Reference Books)
❔ የመለማመጃ ጥያቄዎችና ወርክሽቶች (Assignments & Worksheets)
Study smarter. Score Higher.

BIRHAN STUDY || @BirhanStudy

🔗  Download it Now፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
👍1