💐“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
🌺. . . ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”🌹
🌸. . .ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡
@Bi_Amde
@Bi_Amde @Bi_Amde
ለወዳጆ ያጋሩ🔥
🌺. . . ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”🌹
🌸. . .ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡
@Bi_Amde
@Bi_Amde @Bi_Amde
ለወዳጆ ያጋሩ🔥
💓ተውኩህ ስል ታወስከኝ💔
እንደማልችል አሳመንከኝ🌷🌹🌸
ሄድኩ ስል መለስከኝ🎋
እንዳልዘልቀው አቃተኝ🌹🥀
የእውነት ልንገርህ ምን እንደተሰማኝ😘
እጄ ባዶ ሆነብኝ💔 እንድቲዘኝ ፈለኩ
አይኔም ሲርገበገብ እንዳይህም ናፈኩ
አፌም ሲኮላተፍ💋 ለማውራትም አፈርኩ
መጥፎውን ስሰማ ፈጣሪን ተማፀንኩ🙏
💔ልቤ ሲርበተበት ባረኩት ተፀፀትኩ
ብሰማ ስላንተ 💞የቱንም አላመንኩ🌷
በምን ልጨርሰው😔 ውስጤ ተረብሿል
ይኸው እንደቆዘምኩ🥀 ይነጋል ይመሻል
#fromsubscriber
@Bi_Amde
እንደማልችል አሳመንከኝ🌷🌹🌸
ሄድኩ ስል መለስከኝ🎋
እንዳልዘልቀው አቃተኝ🌹🥀
የእውነት ልንገርህ ምን እንደተሰማኝ😘
እጄ ባዶ ሆነብኝ💔 እንድቲዘኝ ፈለኩ
አይኔም ሲርገበገብ እንዳይህም ናፈኩ
አፌም ሲኮላተፍ💋 ለማውራትም አፈርኩ
መጥፎውን ስሰማ ፈጣሪን ተማፀንኩ🙏
💔ልቤ ሲርበተበት ባረኩት ተፀፀትኩ
ብሰማ ስላንተ 💞የቱንም አላመንኩ🌷
በምን ልጨርሰው😔 ውስጤ ተረብሿል
ይኸው እንደቆዘምኩ🥀 ይነጋል ይመሻል
#fromsubscriber
@Bi_Amde
አንቺ ማለት ለኔ....
አንቺ ማለት ለኔ በቃ አንቺ ማለት ነሽ
ትርጉም ያለሽ ጥበብ የቃል ጥርቅም ነሽ
ለደስታ ቢስ ህይወት የሳቅ መፍለቂያ ነሽ
ለሰነፍ ገበሬ የክረምት ፀሀይ የበጋ ካፊያ ነሽ።💞
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@Bi_Amde
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
❥❥________⚘_______❥❥
አንቺ ማለት ለኔ በቃ አንቺ ማለት ነሽ
ትርጉም ያለሽ ጥበብ የቃል ጥርቅም ነሽ
ለደስታ ቢስ ህይወት የሳቅ መፍለቂያ ነሽ
ለሰነፍ ገበሬ የክረምት ፀሀይ የበጋ ካፊያ ነሽ።💞
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
@Bi_Amde
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
❥❥________⚘_______❥❥
❤️🌿🌹🍃🕊 #ትዝታ
ትዝታ እኮ ሳቅ ነው ቢኖረውም ትካዜ😂
ትዝታ ታሪክ ነው የማይረሱት ጊዜ😊
እኔም ኑሪያለሁኝ በትዝታ አለም😥
ስለአንች በማሰብ ስለአንቺ በማለም😘
በሱ ድንቅ ውበትሽ ሁሌ በመገረም😍
መኖር ከተባለ እኔም ኑሪያለሁኝ😢
በዝምታ አለም ሁሌ እየፈራሁኝ😌
በአይናፋር አንደበት ዝምታን መርጨ😞
ከመናገር ይልቅ በሀሳብ ቀጭጨ😔
ፍቅሬን በመደበቅ ማውራትን ፈርቼ🙊
በስቃይ ኑሪያለሁ ግራ ተጋብቼ😔
አንችኑ በመራብ😋
ስለአንቺ በማሰብ😞
ራሴን በመውቀስ ራሴን በመስደብ😳
በዚች አስቸጋሪ በዚች ፈታኝ አለም🌍
በተመስጦ ታሪክ በሚመስል ህልም🌫
እውነት ኑሪያለሁኝ አንቺኑ በማሰብ ስለአንች በማለም🌹
💌━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━💌
||🥀 @Bi_Amde🥀
🥀 @Bi_Amde🥀
🥀 @Bi_Amde🥀||
ትዝታ እኮ ሳቅ ነው ቢኖረውም ትካዜ😂
ትዝታ ታሪክ ነው የማይረሱት ጊዜ😊
እኔም ኑሪያለሁኝ በትዝታ አለም😥
ስለአንች በማሰብ ስለአንቺ በማለም😘
በሱ ድንቅ ውበትሽ ሁሌ በመገረም😍
መኖር ከተባለ እኔም ኑሪያለሁኝ😢
በዝምታ አለም ሁሌ እየፈራሁኝ😌
በአይናፋር አንደበት ዝምታን መርጨ😞
ከመናገር ይልቅ በሀሳብ ቀጭጨ😔
ፍቅሬን በመደበቅ ማውራትን ፈርቼ🙊
በስቃይ ኑሪያለሁ ግራ ተጋብቼ😔
አንችኑ በመራብ😋
ስለአንቺ በማሰብ😞
ራሴን በመውቀስ ራሴን በመስደብ😳
በዚች አስቸጋሪ በዚች ፈታኝ አለም🌍
በተመስጦ ታሪክ በሚመስል ህልም🌫
እውነት ኑሪያለሁኝ አንቺኑ በማሰብ ስለአንች በማለም🌹
💌━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━💌
||🥀 @Bi_Amde🥀
🥀 @Bi_Amde🥀
🥀 @Bi_Amde🥀||
"ዝምታ ፍርሀት አይደለም፡፡ ከመናገር በላይ መልስ ነው ዝምታ . . . ለተረዳው ሰው ፡፡ ተናግረህ ካላሳመንክ ዝም በል፡፡ስትናገር ካልገባቸው ዝም በል፡፡ . . . ዝምታ መልስ ነው፡፡"
╔═══❖•🌺•❖═══╗
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🥀💞💞💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Bi_Amde @Bi_Amde @Bi_Amde
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
╔═══❖•🌺•❖═══╗
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🥀💞💞💞🥀
SHARE AND JOIN IT !!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Bi_Amde @Bi_Amde @Bi_Amde
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
አለማወቅ ማወቅ በሆነበት አለም
አዋቂ ነው መባል ምንም ብርቅ አይደለም::
ለማወቅ ስትጥር አለማወቅህን ሳታቅ ትቀርና
መንገዱ ይጠፋሀል የእውቀቱ ጎዳና
ከመሀል መንገድ ለይ ትቆምና ያኔ
በደከመ መንፈስ በነጠፈ ወኔ
መነሻህን ሳታወቅ መድረሻ ሲጠፋ
ወዴት እንደምትነጉድ ግራ ስትጋባ
ፈጣሪ ብሎልህ ድንገት ካስታወስከው
ይህን ምክር ልስጥህ ከልብ አስቀምጠው
"መሰረት ከሌለ አይኖርም እቤቱ
የቀድም ከሌለ የለም የበፊቱ።"
┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄
╔═══❖•🌺•❖═══╗
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🥀💞💞💞🥀
SHARE AND JOIN IT
@Bi_Amde
አዋቂ ነው መባል ምንም ብርቅ አይደለም::
ለማወቅ ስትጥር አለማወቅህን ሳታቅ ትቀርና
መንገዱ ይጠፋሀል የእውቀቱ ጎዳና
ከመሀል መንገድ ለይ ትቆምና ያኔ
በደከመ መንፈስ በነጠፈ ወኔ
መነሻህን ሳታወቅ መድረሻ ሲጠፋ
ወዴት እንደምትነጉድ ግራ ስትጋባ
ፈጣሪ ብሎልህ ድንገት ካስታወስከው
ይህን ምክር ልስጥህ ከልብ አስቀምጠው
"መሰረት ከሌለ አይኖርም እቤቱ
የቀድም ከሌለ የለም የበፊቱ።"
┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄
╔═══❖•🌺•❖═══╗
❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️
🥀💞💞💞🥀
SHARE AND JOIN IT
@Bi_Amde
▪️тoυcн нer нearт❤....noт нer вody
ѕтeal нer aттenтιon🙇♀....noт нer vιrgιnιтy
мaĸe нer ѕмιle....don'т waѕтe нer тearѕ😭
『 @Bi_Amde 』🥀
ѕтeal нer aттenтιon🙇♀....noт нer vιrgιnιтy
мaĸe нer ѕмιle....don'т waѕтe нer тearѕ😭
『 @Bi_Amde 』🥀
👍2
▪️тнιngѕ end. people leave. тιмe paѕѕeѕ. мeмorιeѕ ғade. ғeelιngѕ cнange. And yoυ ĸnow wнaт? lιғe goeѕ on.
『 @Bi_Amde 』🥀
『 @Bi_Amde 』🥀
👍2
🥰2
▪️yoυ'll never learn yoυr мιѕтaĸeѕ ιn lιғe ιғ yoυ ĸeep on looĸιng aт yoυrѕelғ тнaт yoυ're alwayѕ rιgнт.
『 @Bi_Amde』🥀
『 @Bi_Amde』🥀
👍1
▪️even вιrdѕ нave нoмelandѕ тo reтυrn тo, and ι aм ѕтιll ғlyιng.🕊✨
@Bi_Amde
@Bi_Amde
every ғυcĸιn' people нaтeѕ мe lιĸe тнey are тнe deмonѕ on мy grave †. ⚰🖤
@Bi_Amde🥀
@Bi_Amde🥀
Sometimes you have to keep your good news to yourself.
Everybody is not genuinely happy for you!
✤Join @Bi_Amde 🥀
Everybody is not genuinely happy for you!
✤Join @Bi_Amde 🥀
👍3