ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የደመራ በአል
https://t.me/Beyatech
https://t.me/Beyatech
ኢትዮ ቴሌኮም የ " ኢ-ሲም " አገልግሎት መጀመሩን ከሰሞኑ ማስታወቁ ይታወቃል።
" ኢ-ሲም " በቀላሉ ከስልክ ቀፎ ጋር በማናበብ ብቻ የሞባይል ስልክ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ ሲሆን ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ፤ " ቸርችል ጎዳና " በሚገኘው የፕሪሚየም አገልግሎት ማዕከሉ ማግኘት እንደሚቻል አሳውቋል።
በቅርቡ ፤ በሁሉም የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቹ አገልግሎቱን መስጠት እንደሚጀምር ገልጿል።
የኢ-ሲም አገልግሎት የሚሰጣቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ?
- ቀላል እና ብቁ የኔትወርክ ግንኙነት፤
- በአንድ ስልክ ከአንድ በላይ የአገልግሎት ቁጥር መጠቀም የሚያስችል፤
- ሲም ካርድ እየቀያየሩ መጠቀምን ያስቀራል፤
- ላፕቶፕ ፣ ስማርት ሰዓት ፣ ታብሌት የመሳሰሉትን በቀላሉ ለማገናኘት ፣ ለአምራቾች፣ አከፋፋዮች እና አገልግሎት ሰጪዎች፣ ለትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እንዲሁም የተለያዩ ዲጂታል ዲቫይሶችን በቀላሉ በማገናኘት ቀልጣፋ አገልግሎት የማግኘት ፍላጎት ላላቸው ሁሉ የቀረበ መሆኑን ኢትዮ ቴላኮም ገልጿል።

netflix cookies.txt
4.2 KB
Updated Netflix cookies
አልሰራም ካላችሁ Comment ላይ አሳውቁኝ
አልሰራም ካላችሁ Comment ላይ አሳውቁኝ
🟢 NETFLIX COOKIES ARE SUCCESSFULLY UPDATED www.cookies.ga ; www.cookiesflix.ga
በአሁኑ ሰአት TELEGRAM አይሰራም ያላችሁ Use this Proxy or Use VPN
https://t.me/proxy?server=cheha-ba-jan-khod-door-az-rokh-janan-khod-kardam.sbs&port=443&secret=7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3ttc24uY29t
Share አርጉት በ TEXT እራሱ ቢሆን
https://t.me/Beyatech
https://t.me/proxy?server=cheha-ba-jan-khod-door-az-rokh-janan-khod-kardam.sbs&port=443&secret=7vQ1mpsyX_HR5QhN8OD3U3ttc24uY29t
Share አርጉት በ TEXT እራሱ ቢሆን
https://t.me/Beyatech
Telegram
Beya tech
🔥Technology Tips 🔥
🔥online work,🔥
🔥tutorial, how to video🔥
Subscribe my YouTube channel https://www.youtube.com/channel/UCUjoEjDElxlsLah-U3T5ZLw

VPN ( Virtual private network) አንደኛው ጥቅሙ
ለምሳሌ አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ኢንተርኔት ተጠቃሚ VPN በሚያገናኝበት ጊዜ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሀገሮች ከአንደኛው ሀገር ሰርቨር ጋር ይገናኛል፡፡ ያ ሆነ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ የተዘጉ ወይም access ለማድረግ የማይቻሉ የኢንተርኔት መረቦችን( like facebook, telegram) እንዲጠቀም ይረዳዋል፡፡
ለስልክ ለምሳሌ SUPER VPN , THUNDER VPN የመሳሰሉትን ከPLAYSTORE ላይ እንዲሁም ለላፕቶት ኮምፒውተር PSIPHON VPN አይነት አውርዳቹ ተጠቀሙ፡፡

https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId6958202489
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Hamster Verse
Description: Welcome to the HamsterVerse!
Play, have fun, and earn $HMSTR in the amazing games across our ecosystem.
Big updates are coming soon!