Beya tech
960 subscribers
57 photos
3 videos
62 files
78 links
🔥Technology Tips 🔥
🔥online work,🔥
🔥tutorial, how to video🔥

Subscribe my YouTube channel https://www.youtube.com/channel/UCUjoEjDElxlsLah-U3T5ZLw
Download Telegram
HLOOP TOKEN AIRDROP
Claim 1500 Hloop
75 USD Airdrop

Website => https://hyperlooptoken.tech/?ref=0x80987E03D00E4a1535504e5ad9850908E0ca4E3a

Contract address =>
0xbd25c4a1f74fa9b01c00754eda4d5285e51efbf2
Guys check out my daily technology post on this website http://onlinehabesha.blogspot.com/
Dell Latitude E5450
core i7
Storage 500 GB
RAM 8 GB
Nvidia graphics 2 GB
5th generation 3hr battery life Price 19,000 birr slightly Negotiable
Spotify-v8.7.4.1056_build_83369184-Mod-armeabi-v7a.apk
47.4 MB
♀️Spotify Premium v8.7.4.1056 APK + MOD (Final, Unlocked, Amoled)

Mod Info:
(1) Pro / Paid features unlocked
(2) Login required, Download songs Not Working
እንኳን ለ126ኛ የአድዋ በዓል አደረሳችሁ
https://t.me/Beyatech
Samsung S20+ 5G
Storage 128GB
Ram 8Gb
64MP Camera
Size 6.7 inch
Street from Usa only 1 month use

Only buyers call me 0901098454
Price 35,000 birr negotiable
https://www.youtube.com/watch?v=mJI2LqN73jo

fias777 በሚል ስም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ድርጅት እውነተኛ ነው ወይንስ እያጭበረበረን ነው? ህጋዊነቱስ?
ብር የተቀበሉ ሰዎች አሉ?
ስንት ብር ተቀበሉ?
እንዴት?
እነዚህን እና ሌሎች የጠይቃችሁትን ጥያቄዎች መልስ ይዤ ከነማረጋገጫው ይዤ መጥቻለሁ፡፡

ከእናንተ ሚጠበቀው እስከመጨረሻው መከታተልና እውነት ካገኛችሁበት ደግሞ SHARE ማድረግ ነው።

ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮ እንዲደርሳቸሁ ደግሞ የደውል ምልክቷን all በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡
Iphone 8 plus urgent
Storage 64GB
Almost new
Battery health 100% company
icloud Free
Call 0982120063
Price 16,500 birr
#EthiopiaCheck Scam Alert
“በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለ20 ሺህ ኢትዮጵያውያን የስራ ዕድል አመቻችቷል” በማለት እየተጋራ ስለሚገኝዉ አሳሳች መረጃ!
‘US Embassy Addis Ababa’ በሚል ስም ከ127 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የቴሌግራም ቻነል “አሜሪካ ኤምባሲ በጦርነት የተጎዳዉን የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለመደገፍና ከክፍለዘመን የዘለቀዉን የአሜሪካና የኢትዮጵያን ወዳጅነት ለማጠናከር ለ20 ሺህ ኢትዮጵያዉያን በአሜሪካ የስራ ዕድል ፈጥሯል” ብሎ መረጃ አጋርቷል።
የዕድለኞች የትራንስፖርት፤ የመኖሪያ ቤትና የመኪና ወጪ በኤምባሲዉ እንደሚሸፈንም ጽፏል።
ስለዚህም የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልጉ ኢትዮጵያዉያን በቴሌግራም ቻነሉ አማካኝነት እንዲመዘገቡና ተመዝጋቢዎችም ሙሉ ስማቸዉን፤ ስልክ ቁጥራቸዉን እንዲሁም አድራሻና መሰል ግላዊ መረጃዎቻቸዉን እንዲልኩም ይጠይቃል።
የዚህን መረጃ ትክክለኛነትና እዉን የቴሌግራም ቻነሉ የኤምባሲዉ መሆኑን ለማጣራት ኢትዮጵያ ቼክ በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲን ጠይቋል።
ኤምባሲዉ በአሜሪካ የስራና የቪዛ ዕድሎችን በተመለከተ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሀሰተኛ መረጃዎች እየተጋሩ መሆኑን አስታዉቋል።
“የአሜሪካ መንግስት በኢሜይል፤ ፌስቡክ ሚሴንጀር፤ ቴሌግራም ወይም ሌላ ማህበራዊ ትስስር ገጾች አማካኝነት ግላዊ መረጃዎችን አይጠይቅም” ብሏል።
ትክክለኛ የስራ ዕድሎችን በድረ-ገጹ ላይ እንደሚለጥፍና ሰዎች ለአጭበርባሪዎች እንዳይጋለጡ ጥንቃቄ እንዲያደርጉም ኤምባሲዉ ጠይቋል።
ይሁን እንጂ ኤምባሲዉ ‘US Embassy Addis Ababa’ የሚል ስምና ከ127 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የቴሌግራም ቻነል (https://t.me/+FqnK-k2b8-4xZGJk) የእርሱ ስለመሆኑም ሆነ ስላለመሆኑ ያለዉ ነገር የለም።
የስራ ዕድል እናመቻቻለን እና መሰል ዘዴዎችን በመጠቀም በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚደረጉ የማጭበርበር ድርጊቶችን በብዛት እያየን ነዉ።
ስለሆነም የማህበራዊ ትስስር ገጾችንና የመረጃዉን ትክክለኛነት ከመረጋገጣችን በፊት ግላዊ መረጃዎቻችንን ከማጋራትም ሆነ ክፍያዎችን ከመፈጸም እንቆጠብ እንላለን።

Source Ethio Check