ቤታ ዲኮር እንደቀጠለች ነው
0944123186 ላይ ደውሉልን
0944123186 ላይ ደውሉልን
❤1👍1🔥1
በኖርኩበት እድሜ ብዙ ቢዝነስ ዘርፍ ሞክሬአለው። ቆይቶ የገባኝና ከብዙ ድካም በኋላ የተማርኩት ሁለት ነገር focus እና consistency ናቸው። አንድ ስራ ጀምርና ከተበላሸ አበቃ ድጋሚ የምሰራው አይመስለኝም እርግፍ አድርጌ እተወዋለው። ያወጣሁት ገንዘብ ጉልበት ሀሳብ ሁሉ አብሮ ይቀራል። ከዛ ሌላ ስራ ደሞ መሞከር..... ልጅነትና ውድቀትን መፍራት ተጨምሮበት ከተደጋጋሚ ስህተት በኋላ ነው በራሴ ችግሬን ያወቅሁት። አሁን መውደቅ አያስፈራኝም፤ ትኩረቴንም ከብዙ ስራዎቼ መሃል ለይቻለው።
ፀዴ የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ
ፀዴ የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ
👍5❤2🔥1
ፀዴ የስራ ሳምንት ይሁንልን
ሀላፊነት ደስ የሚል ነገር ነው ለካ ? ፍሬ ያለው ዛፍና ልጅ ያለው ሰው ቀና ብለው አይሄዱም ይባላል።
የምትንከባከቡት እንዲያድግ የምትፈልጉት ነገር ሲኖራችሁ የመጣላችሁን በሙሉ አታወሩም ከብዙ ነገር ትቆጠባላችሁ። ምክንያቱም የለፋችሁበትና የምትለፉለት ማንም እንዲጎዳባችሁ የማትፈልጉት ነገር አላችሁ።
ለዛም ይመስለኛል ለአገር ያስቸገረ ማንንም የማይሰማ ሰው እስቲ ይውለድ የሚባለው ሲወለድ ስርዓት ይይዛል በሱ ምክንያት ልጁ እንዳይነካበት እና ውለዱ ነው የምላችሁ።
የምታስቡት ሀሳብ የሚወለድበት ሳምንት ይሁንላችሁ። ልጅም ከተገኘ እሰይ ይሁንላችሁ (ላገባችሁ) ብቻ ፀንሱ
📷Kalkidan Fekadu Fekadu (ቤናኪ ፒክቸርስ)
ፍቅርሽ ሊገለኝ ነው

🥰3❤1👍1