ቤታ ኢቨንትስ (Beta Events) ☎️ 0944-12-31-86
62 subscribers
53 photos
16 videos
6 links
በቅናሽ ዋጋ ዲኮር ማሰራት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ቤታ ዲኮር አለሎት

ለሰርግ 👰👰
ለመልስ
ለልደት
ለምርቃት
ገዓት እና ለሌሎችም የዲኮር ስራ ማሰራት ካሰቡ ይደዉሉልን ስልክ ቁጥራችን :- 0944-12-31-86
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሽምግልና የተሰራ ዲኮር


በቅናሽ ዋጋ ዲኮር ማሰራት ይፈልጋሉ  እንግዲያውስ ቤታ ዲኮር አለሎት

ለሰርግ 👰👰
ለመልስ
ለልደት
ለምርቃት
ገዓት እና ለሌሎችም የዲኮር ስራ ማሰራት ካሰቡ ይደዉሉልን ስልክ ቁጥራችን :- 0944-12-31-86
❤2👍2🥰2🔥1
አለ #ዲኮር #ዲኮር 💃💃💃

የታለ #ላይክ እና ኮመንታችሁ ቆይ ኧረ የስራ ሰው እያየ አያልፍም😳

በዛሬው የ ይሄን መስራት እችላለሁ!!!! ትውውቅ ፕሮግራም ይዤላችሁ የመጣሁት ወገግታ ወገግታ የተባለች ጎበዝ ሴትን ነው። ቀለል ካለ ጀምሮ እስከ ትልልቅ የዲኮር ስራ ትሰራለች። ለየትኛውም ፕሮግራም ዲኮር ስታስቡ ስልኳ ላይ ለመደወል አሁኑኑ ሴቭ አርጉ💃

📞0944123186

ከዚህ ቤት እንደመጣችሁ ጠቅሳችሁ ስታሰሩ አስደሳች ቅናሽም አዘጋጅታለችና እድሉን ተጠቀሙበት🙏

የቴሌግራም ቻናላችንንም ይሄንን ሊንክ በመጫን Join ያድርጉ ይቀላቀሉን ቤተሰብም ይሁኑ
https://t.me/BetaDecore

መልካም የስራ ቀን🥰
❤2👍2🔥1
1ኛ ቀን
እንደምን አደራችሁ?
ቤታ ዲኮር 0944123186
#ለሰርግ_ለልደት_ለሽምግልና_ለምርቃት_ለብራይዳል_ለቤቢሻወር_ለአጥርወፍአትስማሽ_ለመልስወዘተ ለየትኛውም ዝግጅቶቻችሁ ቤታ ዲኮር አለላችሁ።
https://t.me/BetaDecore የቴሌግራም ቻናላችን ገብታችሁ ጎብኙ

ቤታ ዲኮር ሲነሳ
ሁሌም ስሙ የሚወሳ
Yididya Bire Cfan
ስለቤታ ዲኮር ከእኔ እኩል ወይ ከእኔ በላይ ተግተሃል ብል እያካበድኩ አይሆንም። ሌላ ጊዜ በሰፊው አወራለው። ይዱዬ ጌታ ይባርክህ፤ ለብዙ ሰው ያድርግህ ፤የነካኸው ሁሉ ይባረክ። በህይወቴ ውስጥ ስላለህ ስለማውቀህ እድለኛ ነኝ።🙏🙏🙏
❤2👍2🔥2🥰2
3ኛ ቀን
እንደምን አደራችሁ?
ቤታ ዲኮር 0944123186
#ለሰርግ_ለልደት_ለሽምግልና_ለምርቃት_ለብራይዳል_ለቤቢሻወር_ለአጥርወፍአትስማሽ_ለመልስወዘተ ለየትኛውም ዝግጅቶቻችሁ ቤታ ዲኮር አለላችሁ።
https://t.me/BetaDecore የቴሌግራም ቻናላችን ገብታችሁ ጎብኙ

ቤታ ዲኮር ሲነሳ
Besufkad Mulugeta አለማንሳት አይቻልም። በዲኮር ስራ ታሪኬ ውስጥ የመጀመርያውን ዲኮር የሰራሁት የሚስቱን የ Sarina Jesus ብራይዳል ነበር። በጊዜው ዲኮር ልትሰራ የነበረችው ልጅ ስልኳ ተዘግቶ ቆይታብን ፥ የሙሽሪት መምጫ ሰዓት ሲቃረብብንና አማራጭ ሲጠፋ እንሞክር ብለን የሰራሁት ነው ከስር ያለው የመጀመርያው ዲኮር
👍3❤1🔥1
ለሰርግ
0944123186
❤1👍1🔥1