Tesfaye Woldesilassie
13.5K subscribers
524 photos
63 videos
2 files
119 links
Beles Media-በለስ ሚዲያ
Download Telegram
የዘመቻ 100ተራሮች ጅማሮዎች
6ኛ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር
ስናን አባጅሜ ብርጌድ
ደንበጫ ኢንጂነር ክበር ተመስገን ብርጌድ
በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር በሁለቱ ወረዳዎች የተሰሩ ጀብዶች
፩ ስናን ረቡዕ ገብያ
1: ስናን ረቡዕ ገቢያ የመሸገን የጁላ ሰራዊት ከ80%በላይ መደምሰስ ተችሏል።
2: ከስናን ባንዳዎችን አንቆ ማውጣት ተችሏል።
4: ከ 10 በላይ መሳሪያና ተተኳሽ መማረክ ተችሏል።
፪ ደንበጫ
1: ሙሉ በሙሉ ከተማውን መቆጣጠር ተችሏል ።
2: ከከተማ ባንዳዎችን አንቆ መያዝ ተችሏል።
3: ዋና መሪ የሚባሉ ሚኒሻዎችን ከነ አጃቢዎቻቸው መሸኘት ተችሏል።
-ልጃም መንገሻ--- የሚኒሻ ፅ/ቤት ሃላፊ መሃል አስፖልት ላይ ተሸኝቷል
-መኮነን ይበይን - ዋና የአገዛዙ አሽከር ሚኒሻ
አዛገ ምትኩ - ታማኝ የብልፅግና ሚኒሻ ወደሲኦል ተሸኝተዋል።
4: ከ40 በላይ መሳሪያ እና ብዙ የመትረየስ ተተኳሽ መማረክ ተችሏል።
ዘመቻውን አጠናክረን እንቀጥላለን።
አዲስ ትውልድ ፣
አዲስ አስተሳሰብ ፣
አዲስ ተስፋ።
#ዘመቻ 100 ተራሮች

እስቲበል ዓለሙ ዘሪሁን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብይ አህመድ ዉቃቤ የራቀው
ከልብ ባይሆንም እስኪ ልመርቀው
የአማራዉን ፋኖ ስንቱን አስታጠቀው
ዘመቻ መቶ ተራሮች 3ኛ ቀን !!

ከአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለጦር ባህርዳር ብርጌድ የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰቢያ
""""""""""""""""""""""" """""""""" """"""""" """""""
ዘመቻ መቶ ተራሮች ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን እንዳስቆጠረ ይታወቃል። ይህ መጠነ ሰፊ ጠላትን የማጥቃት ዘመቻ የተሳካ እንዲሆን ለባህርዳር ከተማ እና አካባቢዋ ህዝብ የተለመደውን እገዛ እና ትብብር እንድታደርጉልን ጥሪያችን እናቀርባለን::

ማንኛውም እንቅስቃሴ ማለትም የንግድ ተቋማት: ትምህርት ቤቶች: ተሽከርካሪዎች: መጠጥ ቤቶች እና ቁማር ቤቶች እንዲሁም የመንግስት እና የግል ተቋማት ላልተወሰነ ጊዜ ጠላትን ከከተማችን ብሎም ከክልላችን ጫፍ እስከጫፍ እስከምናስወጣ ድረስ ከማንኛውም እንቅስቃሴ እንድትቆጠቡ በጥብቅ እናሳስባለን:: ይሁን እንጂ ይህን ጥብቅ ትዕዛዝ ተላልፎ በተገኘ ማንኛውም ግለሰብ እና ተቋም ላይ ለሚወሰደው የሀይል እርምጃ ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳስባለን::
የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለጦር ባህርዳር ብርጌድ ሰብሳቢ ፋኖ በላይ ዘለቀ

ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ በሙሉ የተማሪ ቅበላውን አቋርጠዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለመቀበል ጥሩ አድርገው የነበረ ሲሆን በክልሉ እየተካሄደ ባለው የድሮንና የአየር ጥቃት ምክንያት ስጋት ስለገባቸው ጥሪውን ሁሉም ተቋማት ላልተወሰነ ጊዜ በሚን ሰንካላ ምክንያት በመጥቀስ አራዝመዋል።

የጎጃሙ ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እና የጎጃም አገው ምድሩ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፣ የሸዋው ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፣ የወሎው ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ የጎንደሩ ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የጠሩትን ያራዘሙ ሲሆን ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ያስተላለፈውን ጥሩ ከማህበራዊ ሜዲያ ገጹ ላይ አንስቶታል።

መንግስት የከፈተውን ጥቃት ለመከላከልና መልሶ ለማጥቃት የጎጃም፣ የወሎ፣ የሸዋ እና የጎንደር አማራ ፋኖ የጠራውን የክተት ዘመቻ ተከትሎ በሁሉም የአማራ ከተሞችና አካባቢዎች የሙሉ ጊዜ ጦርነት እየተካሄደ ነው።

በአብይ አህመድ የሚመራው መንግስት በሰው አልባ አውሮፕላን፣ በቦምብ ጣይ ሚጎች፣ በጀት የታገዘ የአየር ጥቃት ሲፈጽም የዋለ ሲሆን በሁሉም የአማራ ግዛቶት በርካታ ከተሞች ከመንግስት ሰራዊት ነጻ ሲሆኑ ውለዋል።

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ካሉት 9 ግቢዎች ውስጥ የዘንዘልማና የሰባታሚት ጥበበ ግዮን ግቢዎችን በጦርነቱ ምክንያት የዘጋ ሲሆን ቁጥራቸው የማይታወቁ ምሁራን፣ ሀኪሞች፣ አስተዳደር ሰራተኞች በገፍ መታሰራቸውና መሳደዳቸው የሚታወስ ነው።
ከፋኖዎቻችን ጎን የቆመውን ABC ሚዲያ የማገዝ ኃላፊነት አለብን ። ሚኒሶታ ያላችሁ የትግሉ ደጋፊዎች ዛሬ የእናንተ አጋርነት ይጠበቃል !!

3:00pm ላይ
ዘመቻ መቶ ተራሮች
3ኛ ቀን ውሎ
ሞጣ ከተማና ዙሪያውን ህዝባችንን ለመጨፍጨፍ ተልዕኮ ይዞ የተሰማራ ጠላት በ2ኛ ክ/ጦር ኃይላችን ተገቢ ቅጣት ተሰጥቶት ወደ ካምፑ እየሮጠ ከኋላው ተለቅሟል። አምልጦ ካምፕ የገባውም ሙሉ ቀን ሲቀጠቀጥና ሲንቀጠቀጥ ውሏል። በተጨማሪም የዘር አጥፊው ኃይል 25ኛ ክ/ጦር በደጋ ዳሞት ፈረስቤት የጭንቀት ላብ እየወረደው ድንገት የዚሁ የ2ኛ ክ/ጦራችን መዓት ወርዶበት በየጉሬው ቀርቷል።
ሞጣ የመዝገቡ ቀዬ የመብረቁ ተፈራ ስፍራ!
ድል ለአማራነት!
ዘመቻ መቶ ተራሮች
4ኛ ቀን

* የ1ኛ ክፍለጦር ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ተርቦች ከመርዓዊ ወደ አማሪት ተንቀሳቅሶ የነበረውን ኃይል ገርፈው መልሰውታል። ጠላት የተሸከመውን ቁሳቁስ እያንጠባጠበ ወደ ካምፑ ገብቷል።

* ከባህርዳር ወደ ጭምባ ይንቀሳቅስ የነበረ የጠላት ኃይል በ1ኛ ክፍለጦር ባህርዳር ብርጌድ ግዮን ሻለቃ በገጠመው መከላከል ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል።

* የዚሁ ክፍለ ጦር የጣናው መብረቅ ብርጌድ ዘጌ ሻለቃ በወሰደችው አስደናቂ እርምጃ 11 የአድማ ብተና አባላት የወገንን ኃይል ተቀላቅለዋል።

* ባህርዳር የተከማቸው ጠላት ከ1ኛ ክፍለ ጦር ሻለቃ አንሙት እና ባህርዳር ብርጌዶች የሚደርስበትን ጥቃት በመፍራት የወንዳጣን ድልድይ በከባድ መሳሪያ በመምታት አፍርሶታል።

* የ2ኛ ክፍለጦሮቹ መብረቁ ብርጌድ፣ ንስር ብርጌድ፣እና መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ ሞጣ ከተማ ያለውን ጠላት ለመምታት በጋራ ባደረጉት ተጋድሎ 44 መሸኘቱ፣ 20 ያህክል ደግሞ መቁሰሉ ተረጋግጧል። ለሞጣው ኃይል ድጋፍ ለማድረግ ከወይን ውሃ ወደ ሞጣ ለመንቀሳቀስ የሞከረው የጠላት ኃይል የሰዴ እና መዝገቡ ብርጌዶች በጋራ ባደረጉት ደፈጣ ያሰበውን እንዳያሳካ ማድረግ ችለዋል።

* ከ8ኛ ክፍለ ጦር አምስቱ ብርጌዶች (ዛምብራ፣ አባ ኮስትር፣ ሽፈራው፣ ሶማ እና ደባይ ጮቄ) የተውጣጣ ኃይል ቁይ ከተማ የመሸገውን 57ኛ ክፍለ ጦር በመግረፍ ላይ ነው።

* በዚህ ክፍለ ጦር ሶማ ብርጌድ ደብረ ወርቅ ከተማ ዙሪያ አባ ኮስትር ደግሞ ጠልማ ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ 31 የጠላት ሰራዊት ተቀናሽ ተደርጓል።

ይቀጥላል....
ዘመቻ 100 ተራሮች!

የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ተኛ ክ/ጦር፤ የአባኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ የደባይ ጥላት ዋና ከተማ በሆነችው በቁይ ከተማ በእዚህ ሰአት ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ ሲሆን የጠላት አምስት መኪኖችን ጨምሮ ከ35 በላይ ነፍሰ ገዳይ ሰራዊት በምርኮ ገቢ ተደርጓል። በከተማው ከሚገኘው እስር ቤት የታሰሩ ያለአግባብ እስረኞችን አስለቅቋል።

ከተማው ውስጥ ውጊያው ቀጥሏል !!
ሼር አድርጉትማ !!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ደምበጫ ላይ የጠላትን ካምፕ በእዚህ መንገድ ነው ያጋየው !!
ሸዋ

ዛሬ ሙሉ ቀን ውጊያ ሲደረግ ውሎ የምንጃር ሸንኮራ ንዑስ ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን #ባልጪ ከተማን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ነበልባል ብርጌድ ከጠላት እጅ ነፃ አውጥቶ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል::

ምንጃር አረርቲ ከተማም የትላንትናው ውጊያ ዛሬም እንደቀጠለ ነው::