BEKY DISH D
112 subscribers
145 photos
155 videos
1.29K files
650 links
TV Channel
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂 በመጨሽታ ሂዊ ሆዬ… ህወሓትን ወክሎ ደቡብ አፍሪካ የተላከ ሰው የለም። አራት ነጥብ ብላ አረፈችላችሁ ሂዊ። አይስምምነት እቴ… ውኃ በላው።

፩ኛ እኔ የፖለቲካ ፓርቲ ነኝ። የፖለቲካ ፓርቲ ደግሞ ሠራዊት የለውም። ሕገ መንግሥቱም አይፈቅድልኝም። 😂😂። ስለዚህ እኔ የማስረክበው መሣሪያ የለም።

፪ኛ፦ ሠራዊትና መሣሪያ ያለው TDF ነው። ቲዲኤፍ ደግሞ የትግራይ ሕዝብ ያቋቋመው ሠራዊት ነው። ስለዚህ ስለ ቲዲኤፍ አያገባኝም ብላለች ህወሓት።

• ጻድቃን ገብረ ትንሣኤ የራያ ዐማራ ነው።
• ጌታቸው ረዳ የራያ ዐማራ ነው።

• ትግሬዎቹ በመጨረሻ የሆነ የባነኑ ነገር ይመስላል። እንደ ብአዴን በእነ አቢቹ ቁማር ላለመበላት የሚፈራገጡ ይመስላል። የሆነው ሆኖ ብቻ ግን ህወሓት ለጊዜው ለዳያስጶራውም ፈረንካ ስትል ከስምምነቱ ጠጠው ያለች ትመስላለች።

~ ሂዊ በቦታው ባትኖርም በዛሬው የስምምነት ፊርማ ላይ "…የከባድ መሳርያዎች ትጥቅ አፈታት በትግራይ ክልል ያሉ የውጭ ኃይሎች እና ከመከላከያ ውጭ ያሉ ኃይሎች ከክልሉ መውጣት ጋር በአንድ ግዜ ይፈፀማል። የምትለዋ እንድትፈጥንላት ነው የፈለገችው። ፋኖ ትግራይ አልገባም። የዐማራ ልዩ ኃይል ትግራይ አልገባም። የሻአቢያን ዐቢይ ነው የሚያውቀው። አያገባንም። በዘመድ መሃል ጣልቃ አልገባም።

• እነሱ የራሳቸው ጉዳይ ዐማራ ግን በአንድ አይንህ ተኛ። ነግሬሃለሁ። አከተመ።
Forwarded from NASA TECH🇪🇹 (๖ۣۜNⓈℛ)
FuncamPlus_All_Goldstar_Lifestar_Superstar_V2.69_17112022.bin
3.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው

👁What's New👁
🔥 Add DLNA Function (ስልካችንን እና ረሲቨራችንን በ Hotspot ወይም በተመሳሳይ wifi በማገናኘት ስልካችን ውስጥ የሚገኙትን ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች ኦዲዮዎች ወደ ቲቪያችን Cast አድርገን እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን።
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)

🔥 Improved Biss Patch Menu
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።
FuncamPlus_All_Goldstar_Lifestar_Superstar_V2.69_17112022.bin
3.1 MB
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Add DLNA Function (ስልካችንን እና ረሲቨራችንን በ Hotspot ወይም በተመሳሳይ wifi በማገናኘት ስልካችን ውስጥ የሚገኙትን ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎች ኦዲዮዎች ወደ ቲቪያችን Cast አድርገን እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን።
🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)

🔥 Improved Biss Patch Menu
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።

@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
17_11_2022
Amos 4°W ላይ የአለም ዋንጫን የሚያስተላልፈው Kan 11 HD ቻናል በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ወቷል 11035 H 6084 የሚሰራው በማንኛውም HD ረሲቨር ነው።
KAN 11 HD በForever እና Funcam ተከፍቷል ለAmos ተጠቃሚዎች።

KAN 11 HD
10972 V 3000
📡YAH SAT @ 52.5°East

📺TV VARZISH HD
🔑BISS: 03 A0 1B BC 20 C1 6D 4E
📶11785.H.27500

📺FOOTBALL TV HD
📶11785.H.27500
🔑BISS:12 34 00 46 AB CD 00 78