ቤካ ዲሽ ሻሸመኔ📡📡
201 subscribers
909 photos
10 videos
419 files
24 links
መቼም ሁሌም ተመራጩ
@Bekadishinfo

ጥቅሙ ስለዲሽ ማንኛውንም መረጃ የምንጠያየቅበት እና የምንማማርበት ነው ።እባኮን ይቀላቀሉን።



>> ለተለያዩ አስታያየቶችን ለመስጠት
0953334788
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁እንኳን ደስ ያላችው🔥🔥🔥
ETV ዳግም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የተመረጡ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን ጨርሷል።
የ2022ቱን የኳታር የአለም ዋንጫን ጨምሮ የቀጥታ ስርጭት ይዘቱን ለማስፋት(ምናልባትም የUEFA Champions Leagueን ጨምሮ) እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
💥ሙሉ ማብራሪያውን ከVideoው ያገኙታል
ኢቲቪ መዝናኛ የተመረጡ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታወችን ለማስተላለፋ ከአወዳዳሪው አካል ጋር መስማማቱ ሚታወስ ነው ።

በቀጣይ ሳምንት እንዲተላለፍ ከተመረጡ ጨዋታወች ውስጥ NORTH LONDON DERBY አንዱ ነው በአርሰናል እና ቶተንሀም መካከል ቅዳሜ 8:30 የሚደረገው ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ ሚተላለፋ ይሆናል

ምንጭ👇
Ethio arsenal
ቅዳሜ 11:00 ሰዓት ላይ በ FOOTBALL HD

🏟Chelsea 🆚 Wolves
               11:00 አመሻሽ

🖥 FOOTBALL HD
🛰 Yahsat 52.5°E | 11785H27500
🔐 Biss: 12 34 00 46 AB CD 00 78
😱 መልካም ዜና Tv Varzish እና Football HD የ 2022 የ Qatar አለም ዋንጫ 64 ጨዋታዎች የማስተላለፍ ፍቃድ አጊንተዋል።

⚫️ Varzish TV HD
📡 Yahsat 52.5°E
🔶 11785 H 27500
SID  0005
🔐 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E

⚫️ Football HD
📡 Yahsat 52.5°E
🔶 11785 H 27500
SID  0008
🔐 12 34 00 46 AB CD 00 78

@ShegarDish08     ሸገር ዲሽ✌️
Forwarded from EthioCryptoTreasure
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሻሸመኔ ከተማ ነዉ ሚዘጋጀዉ ኮንሰርቱ
በ '''Eyu Event''''' የተዘጋጀ

ትኬቱን ለመግዛት 0943880256 ቢደዉሉ ያገኙናል

''''Eyu Event'''''

በቴሌግራም @Eyuenvent
base.apk
3.2 MB
👆👆ይሔ update የሆነ የScore Live 808 Application ነው።
👉ማንኛውም አይነት ጨዋታ Live መከታተል ትችላላቹ።


@ShegarDish08
God channel TP
12722
26668
H/V
Forwarded from ETHIO ARSENAL (𝗔𝗕𝗢𝗢𝗗𝗜 𝗠𝗢𝗛)
ጨዋታውን ማየት ለምትፈልጉ በዚ ዌብሳይት ፍንትው ባለ ጥራት ይመልከቱት 😉👇

[https://www.score808.tv/football/2439606-arsenal-vs-fc-barcelona.html]
dangerous liaisons
📺Tv_Varzish እና 📺Football HD ለተቋረጠባቹ

  * በመጀመሪያ ቻናል Edit ውስጥ በመግባት ሁለቱን ማጥፋት
   * በመቀጠል በድጋሚ installation ውስጥ በመግባት በዚህ👉 11785 H/V 27500 TP search ማረግ
     ከዛ ቻናሎቹ በራሳቸው መስራት ይጀምራሉ... ነገር ግን ቻናሎቹ በራሳቸው ካልጀመሩ ከስር ያለውን Biss kay ኮድ በማስገባት ማስጀመር ትችላላቹ!!

📺 Tv Varzish biss kay
(03A01BBE20C16D4E)
📺 Football HD biss kay
(12340055ABCD0078)

⚠️በአንድ አንድ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው የተቋረጠው!!!
የየሪሲቨሮችን biss kay አገባብ በቀጣይ ፁሁፍ እናደርስላቹኋለን!!!
🔥አዲስ ነፃ የኳስ ቻናል 🔥
Setanta Sports 1 Evraziya
Setanta Sports 2 Evraziya

📡ሳተላይት azerspace 1 46E በድሮው CBC SPORT በሚገባበት ሳተላይት
frq    11024
POL  HOR
S.R   16500

የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን ጨምሮ ሌሎች ሊጎችን ያሳያል።
ከኢትዮ ሳት ጋር በ1 ሰሃን ላይ በ2 LNB ይገባል።
ለጊዜው  ምንም አይነት መክፍቻ ኮድ አይፈልግም (FTA) free ነው
ቆይታውን ግን አናውቅም
ለAmos 2/3 4°W ተጠቃሚዎች አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ተፈላጊ ቻናሎችን ዝርዝር ስናይ

❤️የስፖርት (Sportse) ቻናሎችን ስናይ
#TP 11471 V 27500
📺Sport 1

#TP 10971 V 30000
📺Sport 2HD
📺Sport 3HD
📺Sport 4HD
📺ONE HD
📺5 PLUS HD
📺Eurosport HD

#TP 11031 V 27500
📺Sport 2
📺Sport 4
📺5 LIVE
📺5 STARS

#TP 11551 V 27500
📺5 GOLD

#TP 11103 V 30000
📺Man-United TV HD

❤️የዶግመተሪ (Documentary) ቻናሎችን ስናይ
#TP 11103 V 30000
📺N.Geographic HD
📺NG WILD HD

#TP 11551 V 27500
📺Discovery Science

#TP 10971 V 30000
📺Yes Documentary HD
📺History HD

❤️የፊልም ቻናሎችን ስናይ
#TP 10971 V 30000
📺Yes TV Action HD
📺Yes TV Comedy HD

#TP 11031 V 27500
📺Movies Action
📺Movies Comedy
📺Yes Movies Kids

❤️አለም አቀፍ የዘፈን(Music) ቻናሎችን ስናይ
#11551 V 27500
📺CLUB MTV
📺MTV
📺MTV 00s

#TP 10971 V 30000
📺MTV HD

❤️የልጆች(Kids) ቻናሎችን ስናይ
#TP 11031 V 27500
📺Disney Channel
📺Yes Movies Kids

#TP 11551 V 27500
📺Disney Channel Junior

#TP 11103 V 30000
📺Disney Channel HD

⚽️watch
EPL
LALIGA(HD)
SERE A
BUNDESLIGA
UEAFA CHAMPIONS LEAGUE
UEAFA EUROPA LEAGUE
FRENCH LEAGUE1
EFL(ENGLISH CHAMPIONCHIP)
FA CUP
CARABAO CUP
😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545 H 45000
😱Canal+ Ethiopia በ Eutelsat 7E ላይ የተወሰኑ የሀገራችን  ቻናሎች Free ሆነው እየሰሩ ነው።

    👉EBS HD &ETV & Fana & Abay tv & Mimber & Eotic & Balageru & ESAT & ETV entertainment  ሌሎችም የተወሰኑ ሀገርኛ ቻናሎች አሉት።

👉የዱሹ አሰራር ከNilesat ከፍ አርገው ወደ ግራ ዞር በማረግ ይገባል ወይንም እዛው Nilesat or Amos ላይ በዘንግ በመቀጠል መስራት ትችላላቹ።

👉ከስር L shape ዘንጉ ላይ LNB በማሰር።
Frequency 11513/ H /30000 ወይም 11595 H 30000 ለመፈለጊያነት መጠቀም ይችላሉ።

👁መረጃ👁

ማሳሰቢያ Nilesat & Ethiosat አንድ ላይ ይሰራል የሚሉት ውሸት ነው። 
👉አንድ ላይ የሚሰራው Nilesat እና Canal + Eutelsat 7ነው


የመረጃ ምንጭ ሸገር ዲሽ08📡💪💪
SingleUsb_LS9200HD_1000HD_28_10_2023.abs
4 MB
👆👆👆 ይሔ የ
🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ
🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ
🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ
🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌲LIFESTAR 4000HD ባለ 1 ፍላሽ
አዱስ ሶፍትዌር ነው።
🔥 Fix YouTube
🔥 የ Ethiosat, የ Yahsat, የ Amos አዳዲስ ቻናሎች ድርድር አለው
Software Version 8406
28_10_20
23
EDI Mubarak 🥰

እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

  🥰🥰🥰መልካም በዓል 😚😚🥳
YES COIN በጣም ትልቅ Project ነው እንዲሁም Telegram ላይ ከ 7 ሚሊየን በላይ ተከታዮችን ማፍራት ችሎዋል በደንብ ስሩት እስካሁን ያልጀመራችሁ በዚ ሊንክ መጀመር  ትችላላችሁ

ለመጀመር 👇
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=DxJnT1

@wezi beki
@wezi beki