What Made Me Start? My Story, Experiences & Motivation ለምን ጀመርኩ? | የእኔ ታ...
https://youtube.com/watch?v=4_41QhKEYT8&si=pdpjPh6GbizKkYDS

YouTube
What Made Me Start? My Story, Experiences & Motivation ለምን ጀመርኩ? | የእኔ ታሪክ እና ተነሳሽነት
#Structural Design#Engineering#Software#Etabs#Sap#Safe#Detailing#Eurocode#EBCS
👍11❤2
🎉 የመጀመሪያው ቪዲዮችን በይፋ ተለቋል!
ሰላም ውድ የምህንድስና ቤተሰቦች!
በገባነው ቃል መሠረት፣ የትምህርታዊ ጉዞአችን መነሻ የሆነው የመጀመሪያው ቪዲዮ አሁን በቻናላችን ላይ ይገኛል! ይህ ቪዲዮ ወደፊት አብረን ለምናከናውናቸው ትልልቅ ስራዎች መግቢያ እና መነሻ የሚሆን ነው።
ይህ የዩቲዩብ ቻናል በቀጣይነት እና በትጋት የምንቀጥልበት፣ የምህንድስና እውቀታችንን እና ልምዳችንን በተግባር የምናሳድግበት የጋራ መድረካችን ነው።
በቀጣይ በተከታታይ ምን ይጠብቃችኋል?
በጥልቀት የተዘጋጁ ተግባራዊ ቪዲዮዎች፡ በሶፍትዌሮች አሰራር ላይ የሚያተኩሩ ዝርዝር ትምህርቶች።
የቀጥታ ስርጭት ውይይቶች (Live Sessions)፡ የዲዛይን ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ የምንመልስበት እና የምንወያይበት መድረክ።
የባለሙያ እይታዎች እና የልምድ ፡ በተግባራዊ የሕንጻ መዋቅር ዲዛይን እና ማማከር (Structural Engineering & Consulting) ዙሪያ ያሉ የብዙ ዓመታት ተሞክሮዎች።
ተከታታይነት (Consistency)፡ ሳታቋርጡ አዳዲስና ጠቃሚ ይዘቶችን አዘውትረው ያገኛሉ።
📌 አሁኑኑ የመጀመሪያውን ቪዲዮ ይመልከቱ፣ አሳባችሁንም ኮመንት ላይ ያጋሩን!
👉 Subscribe ማድረጎን እና አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲወጡ ወዲያውኑ እንዲደርሶት የደወል ምልክቷን ማብራታችሁን እንዳትረሱ!
ለሌሎች መሐንዲስ ጓደኞቻችሁም share በማድረግ የዚህ ጠቃሚ ጉዞ አካል አድርጓቸው። አብረን እንማራለን፣ አብረን እናድጋለን!

👍18❤14
BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned «What Made Me Start? My Story, Experiences & Motivation ለምን ጀመርኩ? | የእኔ ታ... https://youtube.com/watch?v=4_41QhKEYT8&si=pdpjPh6GbizKkYDS»
🚨 አዲስ ቪዲዮ ዛሬ ይለቀቃል!
"Stop Modeling in ETABS Until You Master Eurocode 0 & 1!"
በ ETABS፣ SAP2000 እና SAFE ላይ ሞዴሊንግ ከመጀመራችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ የ Eurocode 0 & 1 መሠረታዊ ህጎች በስፋት ተዳስሰዋል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
EC0: Combination factors (ψ) እና የ Design load combinations አሰራር
EC1: Superdead load፣ Live load እና Wind load calculation
📌 የላቀ የምህንድስና እውቀት እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ Subscribe ያድርጉ! የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ትምህርቶችን የመጀመሪያው ሆነው ይከታተሉ። 👇
https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ

❤10👍4🔥1
Structural Design with Eurocode 2 & 8: Key Properties & Seismic Design: ...
https://youtube.com/watch?v=hXfzKZlqJLU&si=wN7Gy2MFdywlWiDr
https://youtube.com/watch?v=hXfzKZlqJLU&si=wN7Gy2MFdywlWiDr
YouTube
Structural Design with Eurocode 2 & 8: Key Properties & Seismic Design: BELAY CHANE
In this third installment of our Eurocode series, we dive deep into the practical application of Eurocode 2 (EN 1992) and Eurocode 8 (EN 1998) for concrete structure design.
Mastering structural design requires a solid grasp of fundamental concrete properties…

👍13❤1
📍 VACANCY ANNOUNCEMENT: RESIDENT CIVIL ENGINEER
We are seeking qualified and experienced engineering professionals to join our team.
Position: Resident Civil Engineer
Total Openings: 8 Positions
Experience Required: Minimum 8 Years
Salary: 60,000+ ETB (Negotiable based on experience)
If you meet the requirements, send your CV on Telegram to @Belay_Ceng

❤3👍3
📢 VACANCY UPDATE: RESIDENT CIVIL ENGINEER
Thank you to everyone who applied! We have received an overwhelming response with over 120+ CVs submitted for the Resident Civil Engineer position.
Status: Applications are temporarily paused so our team can thoroughly filter and evaluate all submitted resumes.
Next Steps: If we do not find all required candidates from this current pool, we will share an immediate update right here.
Stay Tuned: We will be sharing more job opportunities and project updates on this channel soon. keep your notifications turned on!

👍4❤2
BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned «Structural Design with Eurocode 2 & 8: Key Properties & Seismic Design: ... https://youtube.com/watch?v=hXfzKZlqJLU&si=wN7Gy2MFdywlWiDr»
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች! እስካሁን የተለቀቁትን 4 ጠቃሚ ቪዲዮዎች ይመልከቱ፡ Structural Design Check List ላይ መሠረት በማድረግ
🔹Eurocode 0 & 1: የዲዛይን መሠረቶች እና የጭነት (Actions) ማብራሪያ
🔹Eurocode 2 & 8: Concrete & Sesmic ዲዛይን
🔹Torsional Test: Torsion Test ሂደት
🔹Behavior Factor: የ q-factor አወሳሰን ዘዴ
በቀጣይ የሚቀርቡ፡ በ Structural Design፣ በ Quantity Surveying፣ በ Site Experience እና በሌሎች የሲቪል ኢንጂነሪንግ ዘርፎች ላይ የላቁ ትምህርቶች ይኖሩናል።
ቻናሉን ለማሳደግ፡Subscribe፣ Like እና Share ያድርጉ፤ ጥያቄና አስተያየትዎን በ Comment ያካፍሉን! 👇
https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ
🔹Eurocode 0 & 1: የዲዛይን መሠረቶች እና የጭነት (Actions) ማብራሪያ
🔹Eurocode 2 & 8: Concrete & Sesmic ዲዛይን
🔹Torsional Test: Torsion Test ሂደት
🔹Behavior Factor: የ q-factor አወሳሰን ዘዴ
በቀጣይ የሚቀርቡ፡ በ Structural Design፣ በ Quantity Surveying፣ በ Site Experience እና በሌሎች የሲቪል ኢንጂነሪንግ ዘርፎች ላይ የላቁ ትምህርቶች ይኖሩናል።
ቻናሉን ለማሳደግ፡Subscribe፣ Like እና Share ያድርጉ፤ ጥያቄና አስተያየትዎን በ Comment ያካፍሉን! 👇
https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ
👍10❤7
🎉 New Year, Advanced Content! 🚀
As part of our new year plan, we are launching in-depth, practical lessons across essential Civil Engineering disciplines,including Structural Design, Quantity Surveying, Project Planning & Contract Administration, Highway & Bridge Engineering, Practical Site Experience, and much more!
🌐 Language Update: To serve our growing community, tutorials will now also be delivered in English!
Help Us Grow: 🔔 Subscribe, Like & Share 💬 Leave your questions and suggestions in the comments below! 👇https://www.youtube.com/channel/UCMlfFIhWpRFUAciFvAwiMdQ

👍3