BeGet Engineering Plc [CENGG]
14.3K subscribers
238 photos
11 videos
117 files
180 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614
0911890392, 0944186744
Download Telegram
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።

@CENGGsoftwaresolution
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ]
ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[Students with ID have discount ]
[Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long]
የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው.

@CENGGsoftwaresolution
ሰለ ተቋማችን እና የስልጠና አሰጣጥን በተመለከተ በአሀዱ ራዲዮ FM 94.3 ኢትዮ ኮን ላይ ቀርበን የሰጠነው ማብራሪያ
👇👇👇
https://fb.watch/asgqRpau0y/
👆👆👆
@CENGGsoftwaresolution
እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
@CENGGsoftwaresolution
ዲዛይን እና ስልጠና ላይ ቀጣይ ውይይት አድርገናል👇

https://fb.watch/aLovV4KaA0/

@BeGetEngineering
እንኳን ደስ አለን ቤተሰቦቻችን
2ተኛውን ቅርንጫፍ መገናኛ, የካ ክ/ከ ፊት ለፊት ማራቶን ሞተር ህንፃ, 6ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁ 614 ላይ ከፍተናል።

CENGG software solution ስር የሚሰጡትን ስልጠናዎች በሙሉ በተደራጀና በተጠናከረ መልኩ በ BEGET Engineering Solutions ስር ይቀጥላሉ። ከዚህ በፊት ከነበረው አካሄድ ለየት የሚያደርገው በማማከር አና አጫጭር ስልጠና በሁለቱም ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ስላለን ዲዛይን የምንሰራቸውን ኘሮጀክቶች ለማስተማርም እንጠቀምባቸዋለን ማለት ነው።

@BeGetEngineering
Megenagna Branch 1st Round Schedule
Marathon Building , 6th Floor, Office No 614


@BeGetEngineering
የካቲት 5 የሚጀምር ሜክሲኮ ቅርንጫፍ ለ 3 ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።

@CENGGsoftwaresolution
BeGet Engineering Solutions PLC. is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic:

1. Structural Design Concepts & Office Application


2. Briefing on the major Eurocode chapters

Time:
Mar 13, 2022 02:00 PM Nairobi
Or
ሚያዝያ 4/2014, ቀን 8:00 ሰዓት

Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/88912349371?pwd=aDZuWjQrREpVUkd5WDd2eExCN1Z6QT09

Meeting ID: 889 1234 9371
Passcode: 099808
One tap mobile
+16699009128,,88912349371#,,,,*099808# US (San Jose)
+12532158782,,88912349371#,,,,*099808# US (Tacoma)

Dial by your location
+1 669 900 9128 US (San Jose)
+1 253 215 8782 US (Tacoma)
+1 301 715 8592 US (Washington DC)
+1 312 626 6799 US (Chicago)
+1 346 248 7799 US (Houston)
+1 646 558 8656 US (New York)
Meeting ID: 889 1234 9371
Passcode: 099808
Find your local number: https://us02web.zoom.us/u/kcaDQ0FB6f

📩 To contact us & send questions please use👇
@Mr_CENG

https://t.me/BeGetEngineering
Channel name was changed to «BeGet Engineering Plc [CENGG]»
BeGet Engineering Plc.

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች:
በ CENGG Software Solution የሚሰጡትን ስልጠናዎች በሙሉ የአድራሻ ለውጥ በማድረግ በ BeGet Engineering Plc. ስር በተደራጀ, በጥራትና በምቾት መገናኛ ቅርንጫፍ እየሰጠን እንገኛለን።
ቀድሞ ስልጠና ላይ ትኩረት ሰጥተንበት የነበረውን አሁን ወደ Consulting ሰላሳደግነው የበለጠ ተጠቃሚ ያረጋችሁዋል።

https://t.me/BeGetEngineering