BeGet Engineering Plc [CENGG]
14.3K subscribers
238 photos
11 videos
117 files
180 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614
0911890392, 0944186744
Download Telegram
On June 7/2021 we ll post a summarized video briefing on the program.
Please install it & be ready.

@CENGGsoftwaresolution
ConMIS Introduction.mp4
75.5 MB
Here you have a brief introduction on ConMIS with an example done on it.
@CENGGsoftwaresolution
ConMIS VIP package , only for 5 proffessionals, starts on next monday (June 14/2021).
Class will be on Monday, Wednesday , Friday , 11:30 - 1:00 local time.
@CENGGsoftwaresolution
የኢንቲሪየር ዲዛይን ስልጠና ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅተን ምዝገባ ጀምረናል
[ቅዳሜና እሁድ]
⬜️ ለ 5ሳምንት በሚቆየው በሳምንት ለ2 ቀን በቀን ለ 3 ሰአት
⬜️በስልጠናው የተካተቱ  ፓኬጆች
1) REVIT ARCHITECTURE (modeling)
2) Lumion (rendering)
3) Photoshop( document preparation)
⬜️Revit Architecture + Lumion  +photoshop
⬜️ ዋጋ - 5750 ብር ብቻ
አድራሻ ፡- ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ላይ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.625
ስልክ : 0911890392
ትምህርት ሰኔ 19 ይጀምራል
@CENGGsoftwaresolution
On June 27, Sunday , we will post brief presentation on Quantifying Ribbed Slab [ Quantities on Rebar, Block work, Concrete topping, Ribbs & Girder Beams ]
@CENGGsoftwaresolution
RIBBED SLAB ( Introduction & Quantity.wmv
132.2 MB
Here you have a brief presentation on Ribbed slab
[ Slab nature, Design approach , Advantage / Disadvantage , Quantity , Recommendations ]
@CENGGsoftwaresolution
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች :
እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል።
በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን።
6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇
@CENGGsoftwaresolution
1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab]
2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing
3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል
4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate]
5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል
6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል።
ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው።
በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን።
ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ።
6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ]
ለሌሎች
5000.00 ብር
Contact : @Belaychane 📞 0911890392
@CENGGsoftwaresolution
ሐምሌ 5/2013 የሚጀምር ልዪ የክረምት ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
@CENGGsoftwaresolution
GRAVITY LOADING
Here you have Our Brief Presentation with detail calculations on board on Gravity Loading for Solid & Ribbed Slab Systems. [ Dead load calculations on area & Frame items with Live load recommendations ]
Use YouTube link below👇
https://youtu.be/t-WFwP2FWos
@CENGGsoftwaresolution
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለኢድ አል-አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን፡፡
@CENGGsoftwaresolution
SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations
https://youtu.be/t-WFwP2FWos
2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations
https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ
3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate
https://youtu.be/1TWavJhnKyk
4. Introduction to Structural Design
https://youtu.be/nXnqz8lW0_4
5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP
https://youtu.be/FGqrkc524c0
6. Bar Spacing Conversion
https://youtu.be/53c2u9FAw0M
7. Stair Detailing presentation
https://youtu.be/kXJm0UbeJxI
8. Mat Foundation on SAFE
https://youtu.be/UDEVA0OcvDI
9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation
https://youtu.be/EsEPq2qIof4
10. Highway Design Introduction
https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s

@CENGGsoftwaresolution
ነሐሴ 3/2013 የሚጀምር 2ኛ ዙር ልዪ የክረምት ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል።
[ 2nd Round Summer Training Starts on August 9/2021.
]
@CENGGsoftwaresolution
Here you have a Brief Video Tutorial Presentation on Rebar Quantities for Slab ,Shearwall, Footing, Stair ,Beam & Column with their Stirrup.
@CENGGsoftwaresolution