SAP V22.0.0
ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ ከ SAP ቨርሽኖች ውሰጥ የመጨረሻ የሆነውን V22.0.0 ሴታፑን ከነአጫጫኑና አንድ ቀለል ያለ Steel RHS Beam ምሳሌ በፕሮግራሙና በእጅ ቼክ አርገን ከሰራነው ጋር ጨምረን የምንለቅ ይሆናል።
@CENGGsoftwaresolution

ስላም አመሻቹ ቤተሰቦቻችን፤
ከ SAP V22.0.0 ጋር የተያያዘው የመጀመሪያ ክፍል መረጃዎቻችን ይሄው፦
1. የፕሮግራሙ አጫጫን
https://youtu.be/2nDi8eRzzko
2. RHS BEAM በፕሮግራሙ የተሠራው
https://youtu.be/Mqw1qLpjcdw
3. RHS BEAM በእጅ የተሠራው
https://youtu.be/b5_Bw8e_XOM

ሁሌም የቻናላችን መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳቹና እንድታዩት ቻናሉን PIN አድርጉት።
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን፤
ለነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
@CENGGsoftwaresolution
ለነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) እንኳን በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!
@CENGGsoftwaresolution
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ ቪዲዮዎች መካከል የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። ለሌላ ጊዜም እንዲጠቅማቹ ወደራሳቹ Account Save አርጉት።
1. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation [https://youtu.be/EsEPq2qIof4]
2. Highway Design Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s ]
3. 5 IN 1 Package Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=CSPfo-zU9pk ]
4. Beam Detailing Free Hand Sketch [https://www.youtube.com/watch?v=E7qmVSY20zQ&t=237s]
5. Column Detailing Free Hand Sketch [ https://www.youtube.com/watch?v=Fx2MMWcRzAc&t=117s]
6. C-25 Breakdown Hand Calculation [ https://www.youtube.com/watch?v=PvOMt-3ZkGU&t=12s]
7. Briefing on How We Could Work Together [ https://www.youtube.com/watch?v=F-9t4JKMC90&t=9s]
8. Takeoff Sheet Layout Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=0zBf2kPH7N4]
9. G+4 School Ribbed Bldg Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=JKHy7mYQVzA&t=245s ]

EBCS-EN Design Combinations[37]
ሰኞ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ አሁን በምንጠቀምበት አዲሱ ዲዛይን ኮድ EBCS-EN ላይ የምንጠቀማቸውን 37 Load Combination ለምን እና እንዴት በዙ የሚለውን ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የምናብራራ ይሆናል።
@CENGGsoftwaresolution
ሰኞ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ አሁን በምንጠቀምበት አዲሱ ዲዛይን ኮድ EBCS-EN ላይ የምንጠቀማቸውን 37 Load Combination ለምን እና እንዴት በዙ የሚለውን ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የምናብራራ ይሆናል።
@CENGGsoftwaresolution
አብዛኞቻቹ ተከታታዮቻችን የምጠይቁን የስልጠና ዋጋ ዝርዝራችን ይሄው፤
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
ETABS 18.1.1
አርብ ምሽት 2:00 ላይ ከ ETABS ቨርሽኖች ውሰጥ የመጨረሻ የሆነውን V18.1.1 ሴታፑን ከነአጫጫኑና አንድ ቀለል ያለ RC Beam ምሳሌ በፕሮግራሙና በእጅ ቼክ አርገን ከሰራነው ጋር ጨምረን የምንለቅ ይሆናል።

የኘሮግራሙ አጫጫንና አንድ ቀላል ምሳሌ ከዚህ ቀጥሎ ይቀርባል፤
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
Quantity Surveying
ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ ከታች ላለዉ ሙሉ ዲዛይን ድሮይንግ የመጀመሪያውን ክፍል የኳንቲቲ ሰርቬይ ትምህርት የምንለቅ ይሆናል።
On Nov 9, Wednesday, evening @2:00 local time, we ll post our 1st chapter presentation on Quantity Surveying for the full design drawing (AR, ST, SN, EL) listed below.

BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned « Quantity Surveying ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ ከታች ላለዉ ሙሉ ዲዛይን ድሮይንግ የመጀመሪያውን ክፍል የኳንቲቲ ሰርቬይ ትምህርት የምንለቅ ይሆናል። On Nov 9, Wednesday, evening @2:00 local time, we ll post our 1st chapter presentation on Quantity Surveying for the full design drawing (AR…»