በ CENGG Software Solution ስር ያለውና Architecture, interior & Landscape Design ላይ የሚሰራው ቡድን ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዳማ ከተማ ላይ ቆይተን አጠቃላይ የከተማ ማስዋብ የዲዛይን ስራችንን ፖስታ ቤት, የድሮ ሀዲድ , አባ ገዳ እና ወንጂ ማዞሪያ በሚባሉት አካባቢዎች የመጀመሪያውን ዙር አጠናቀን ክቡር ከንቲባው አቶ ሀይሉ ጀልዴ በተገኙበት የተሳካና እጅግ ደስ በሚል መልኩ አቅርበናል።
ከተካፈሉት እንግዶችም ደስ የሚያሰኝ አድናቆትንና ገንቢ አሰተያየት ተቀብለናል።
የሰራነው ስራም መሬት ለይ ወርዶ በተግባር ሲቀመጥ በተለይ ለአዳማ ከተማ ወጣቶች እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በሰራ ፈጠራው በኋላም ደግሞ በመዝናኛ ማዕከልነት።
ሙሉ የዲዛይን ስራችንን Interior & Landscape Design ላይ በሚኖረን የትምህርት ጊዜ እንደ አንድ ማስተማሪያ ኘሮጀክት የምንጠቀምበት ይሆናል።
@CENGGsoftwaresolution

SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ ቪዲዮዎች መካከል የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። ለሌላ ጊዜም እንዲጠቅማቹ ወደራሳቹ Account Save አርጉት።
1. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation [https://youtu.be/EsEPq2qIof4]
2. Highway Design Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s ]
3. 5 IN 1 Package Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=CSPfo-zU9pk ]
4. Beam Detailing Free Hand Sketch [https://www.youtube.com/watch?v=E7qmVSY20zQ&t=237s]
5. Column Detailing Free Hand Sketch [ https://www.youtube.com/watch?v=Fx2MMWcRzAc&t=117s]
6. C-25 Breakdown Hand Calculation [ https://www.youtube.com/watch?v=PvOMt-3ZkGU&t=12s]
7. Briefing on How We Could Work Together [ https://www.youtube.com/watch?v=F-9t4JKMC90&t=9s]
8. Takeoff Sheet Layout Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=0zBf2kPH7N4]
9. G+4 School Ribbed Bldg Introduction [https://www.youtube.com/watch?v=JKHy7mYQVzA&t=245s ]

ረቡዕ ምሽት 2:00 ላይ በሚኖረን ገለፃ ስትራክቸራል ሶፍትዌሮችን ስንጠቀም የምናስገባቸውን እና የሚወጡትን መረጃዎች እውነተኝነት ከማረጋገጥ አንፃር እንዲረዳን ቀለል ያለ ምሳሌ ይዘን Analysis & Design መጀመሪያ በእጅ ቀጥሎም በሶፍትዌሩ በመስራት ለማሳየት እንሞክራለን።
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
እንዴት አመሻቹ ቤተሰቦቻችን።
በቃላችን መሠረት ይሄው የስራነው ምሳሌ። ዪቲዪብ ለይ ቀጥታ ስታዩ ኳሊቲ የሚለውን በትልቁ በ480 እና 720P እዪ ጥራት እንድታገኙ።
Beam Analysis & Design
1.Etabs ለይ የሰራንበት👇
https://youtu.be/R37K5Bq66i0
2. በእጅ የተሰራው ክፍል 1👇
https://youtu.be/ahuuvuCIITs
3. በእጅ የተሰራው ክፍል 2👇
https://youtu.be/MIXg_-SqpIc

BeGet Engineering Plc [CENGG] pinned «እንዴት አመሻቹ ቤተሰቦቻችን። በቃላችን መሠረት ይሄው የስራነው ምሳሌ። ዪቲዪብ ለይ ቀጥታ ስታዩ ኳሊቲ የሚለውን በትልቁ በ480 እና 720P እዪ ጥራት እንድታገኙ። Beam Analysis & Design 1.Etabs ለይ የሰራንበት👇 https://youtu.be/R37K5Bq66i0 2. በእጅ የተሰራው ክፍል 1👇 https://youtu.be/ahuuvuCIITs 3. በእጅ የተሰራው ክፍል 2👇 https://youtu.be/MIXg_…»
SAP / ETABS / SAFE ?
ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ Structural Design ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን(Modeling to Detailing) ያለውንና እንዲሁም ደግሞ ዲዛይን ማድረጊያ ሶፍትዌሮች ስንጠቀም የምናስገባቸውን ዳታዎች ምክንያታዊ በሆነ መልኩ ለማብራራት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን ።ከዚህ በፊት የሰራናቸውን የተለያዩ ማሰተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች(Highway Design, Quantity, Breakdown , ConMIS, Drafting, Structure Design) YouTube ላይ ስላሉ ተጠቀሙባቸው።
https://www.youtube.com/channel/UCqOrxoDFgaOX3fwI0bqPGuQ

የአዳማ ከተማ ሰራችንን አጠናቀን ዛሬ የመጨረሻውን ዲቴል ዲዛይን ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት አቅርበናል።
ከዚህ በፊትም ቃል እንደገባነው የተሰራውን ስራ እንደ አንድ ማስተማሪያ የምንጠቀምበት ይሆናል እኛ ጋር ለሚኖሩን ስልጠናዎች። የእግረኛ መሻገሪይ ዲዛይናችንን በ 4 አቅጣጫዎች ለ 40m ርዝመት እንዲሆን ሁለት ቦታ ከፍለን ከርቭድ የሆነና ውበት ያለዉ ሆኖ በ ስቲል ስርተነዋል። ስትራክቸራል ዲዛይን ሰልጠና ላይ የምናነሳው ይሆናል።