Eagle point Tutorial
ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
SURVEY DATA FOR TUTORIAL DESIGN.csv
68.8 KB
ለሚለቀቀው ቪዲዮ ሰርቬይ ዳታ ይህንን ተጠቀሙ።
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
በ CENGG Software Solution ስር ያለውና Architecture, interior & Landscape Design ላይ የሚሰራው ቡድን ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዳማ ከተማ ላይ ቆይተን አጠቃላይ የከተማ ማስዋብ የዲዛይን ስራችንን ፖስታ ቤት, የድሮ ሀዲድ , አባ ገዳ እና ወንጂ ማዞሪያ በሚባሉት አካባቢዎች የመጀመሪያውን ዙር አጠናቀን ክቡር ከንቲባው አቶ ሀይሉ ጀልዴ በተገኙበት የተሳካና እጅግ ደስ በሚል መልኩ አቅርበናል።
ከተካፈሉት እንግዶችም ደስ የሚያሰኝ አድናቆትንና ገንቢ አሰተያየት ተቀብለናል።
የሰራነው ስራም መሬት ለይ ወርዶ በተግባር ሲቀመጥ በተለይ ለአዳማ ከተማ ወጣቶች እጅግ ጠቃሚ ይሆናል በሰራ ፈጠራው በኋላም ደግሞ በመዝናኛ ማዕከልነት።
ሙሉ የዲዛይን ስራችንን Interior & Landscape Design ላይ በሚኖረን የትምህርት ጊዜ እንደ አንድ ማስተማሪያ ኘሮጀክት የምንጠቀምበት ይሆናል።