BeGet Engineering Plc [CENGG]
14.3K subscribers
238 photos
11 videos
117 files
180 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614
0911890392, 0944186744
Download Telegram
ከ መሰከረም 25 - 30 / 2013 ዓ.ም. የ CENGG Software Solution የስራ ባልደረቦች አዳማ/ናዝሬት ለከተማው ሙሉ የሚሆን የማስዋብ የዲዛይን ስራ ላይ ናቸዉ። የሸገርን ማስዋብ አይነት ስራ እዚህም ለከተማው በሚስማማ መልኩ ለመድገም የበኩሉን ይወጣል ብለን እናምናለን። ከሳምንት በኋላ የደረስንበትን የዲዛይን ደረጃ ለእናንተ ለመሳየት እንሞክራለን።
አዳማ ከተማ ያላቹ ቤተሰቦቻችን የአማርኛ ቪዲዮ ቲቶሪያሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ።
@CENGGsoftwaresolution
Beam Detailing
በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸዉ ጥያቄዎች መካከል ይሄ አንዱ ነው። ከ Etabs ለይ የወጣውን Bar Result መሠረት አርገን ነገ ጠዋት 3:00 ላይ ለአንድ ለተመረጠ አክሲስ ዲቴል ብረት አቀማመጥ ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
ይቅርታ በኔትወርክ ችግር ሰአት ስላላከበርን።
https://youtu.be/E7qmVSY20zQ
@CENGGsoftwaresolution
Column Detailing
ከ Etabs ለይ የወጣውን Bar Result መሠረት አርገን ነገ ጠዋት 3:00 ላይ ለአንድ ለተመረጠ አክሲስ ዲቴል ብረት አቀማመጥ ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን።
በተጨማሪም ለBeam & Column Free hand Sketch PDF አብረን እናያይዛለን።
@CENGGsoftwaresolution
Takeoff Sheet Basic Layout
ነገ ጠዋት 3:00 ላይ Quantity Survey ሲሰራ Sheet አጠቃቀምን በተመለከተ ሰዎች በተደጋጋሚ የሚሳሳቱበትን ጉዳይ ማስተካከያ አጠር አርገን ለማሳየት የሞከርንበትን ቪዲዮ እንለቃለን።
በተጨማሪም በዙሪያችን ያሉትንና አብረን ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር ልንሰራ የምንችለዉን የስራ አማራጮች ለማብራራት እንሞክራለን።
@CENGGsoftwaresolution
Highway Geometric Design:
ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ አጠር ያለ ማብራሪያ የሰራንበትን ቪዲዮ እንለቃለን።
በዉስጡም ሁሉም የዲዛይን ሶፍትዌሮች
[ Civil 3D, Inroads, Eagle point, Mx-road] የሚጠቀሙበትን የጋራ የዲዛይን ቅደም ተከተል በጥሩ ሁኔታ ለማብራራት ሞክረናል። እንዲሁም ዲዛይን ስንሰራ ከየት ተነስቶ የት ይደርሳል የሚለውን , ማሟላት የሚገባንንና የምንጠነቀቃቸውን የዲዛይን ሀሳቦችን አካተንበታል።
@CENGGsoftwaresolution
Eagle point Tutorial
ነገ ጠዋት 3:00 መንገድ ዲዛይን ላይ ከምንጠቀምባቸው ሶፍትዌሮች መካከል Eagle point ላይ የመጀመሪያውን ክፍል የአማርኛ ቪዲዮ ቱቶሪያል እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
SURVEY DATA FOR TUTORIAL DESIGN.csv
68.8 KB
ለሚለቀቀው ቪዲዮ ሰርቬይ ዳታ ይህንን ተጠቀሙ።
@CENGGsoftwaresolution