Forwarded from Belay Chane
ዛሬ ማታ 1:00 በምንለቀው ቪዲዮ ተደጋግመው ከሚጠየቁ ጥያቄዎች መካከል C-25 Breakdown እንዴት ይሰራል የሚለውን ለማሳየት እንሞክራለን።
*Material , Equipment & Labour Breakdown &
*Why the box is 50cmx40cmx(18-20)cm?
በተጨማሪም online ትምህርት አሰጣጣችንን በተመለከተ ማብራሪያ ይዟል።
@CENGGsoftwaresolution
*Material , Equipment & Labour Breakdown &
*Why the box is 50cmx40cmx(18-20)cm?
በተጨማሪም online ትምህርት አሰጣጣችንን በተመለከተ ማብራሪያ ይዟል።
@CENGGsoftwaresolution
ከዚህ በፊት ሰለ C-25 Breakdown ፖስት ያረግነው ላይ ለማየት ለተቸገረቹ ቤተሰቦቻችን ወረቀት ላይ በእጅ በቅደም ተከተል የሰራነውን ነገ ጠዋት 2:00 እንለቃለን።
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
C-25 Mix Breakdown.mp4
721 MB
C-25 Breakdown ቪዲዮ
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
አሁን ሀገራችን ላይ በስፋት ሰለሚዘወተረዉና ተደጋግሞ በተማሪዎቻችን የምንጠየቀዉን Ribbed Slab Analysis & Design ነገ ጠዋት 3:00 አጠር ያለ የዲዛይን ቅደም ተከተል ማብራሪያ እናቀርባለን።
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution