BeGet Engineering Plc [CENGG]
14.3K subscribers
238 photos
11 videos
117 files
180 links
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614
0911890392, 0944186744
Download Telegram
ጥቆማ
# ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት
# ክፍለ ከተማ እና ወረዳ ዲዛይን ፈቃድና ቁጥጥር
# URRAP ዲዛይንና ኮንስትራክሽን
# የመንግስት እና የግል ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ስራ ላይ የተሰማራቹ ባለሙያዎች
በአጠቃላይ በመንገድ ፣ ህንፃ ፣ ድልድይ እና ዉሀ ኘሮጀክቶች ላይ የምትሰሩ ባለቤቶችና ባለሙያዎች ጠቃሚ የሆኑ ዶክመንቶችን ከኛ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ ። እነዚህም
#አማርኛና እንግሊዝኛ ዲዛይን ቱቶሪያል
#የዲዛይን ሶፍትዌሮች
#መንገድ፣ህንፃ ፣ ድልድይ ና የዉሃ ዲዛይን ላይ ያሉ መሉ የኘሮጀክት ጥናቶች እና ዲዛይን መረጃዎችን
# የተለያዩ የጨረታ ዶክመንቶችእና ፎርማቶችን
📞0911890392

@CENGGsoftwaresolution
👇ከዚህ በፊት ፖስት ያረግነዉ ላይ AR እና ST ያልሰራላቹ ይሄን ተጠቀሙ :-
@CENGGsoftwaresolution
Forwarded from Belay #2
👋መንገድ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ላይ ለተሰማራቹ ባለሙያዎች:-
ለአንድ ለተመረጠና አጠር ላለ ሰርቬይ ዳታ በ3ቱም ኘሮግራሞች( Eagle Point, Inroads & Mx Road) ዲዛይን ማስተማሪያ ቪዲዮ በአማርኛ ስርተን አጠናቀናል።
ይዘታቸውን እና የዋጋ ዝርዝር ከ ፒዲኤፉ ማየት ይቻላል።
👇ሰርቬይ ዳታውን, ሴታፖቹን እና አጫጫናቸውን ከዚህ በታች ካለው ተጠቀሙ:-
@CENGGsoftwaresolution
Forwarded from Belay Chane
ዛሬ ማታ 1:00 በምንለቀው ቪዲዮ ተደጋግመው ከሚጠየቁ ጥያቄዎች መካከል C-25 Breakdown እንዴት ይሰራል የሚለውን ለማሳየት እንሞክራለን።
*Material , Equipment & Labour Breakdown &
*Why the box is 50cmx40cmx(18-20)cm?
በተጨማሪም online ትምህርት አሰጣጣችንን በተመለከተ ማብራሪያ ይዟል።
@CENGGsoftwaresolution