👍6
አንድ በእድሜው ገፋ ያለ ሰው እንዲህ ሲሉ ተደምጧል ... "በፊት እኔና ጤንነት ብርን ስንፈልግ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ እኔና ብር ጤንነትን እየፈለግን ነው!።
----
ለዚህም ነው ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል የነበርው ፦
إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ.
“ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"። [ቡኻሪ (6416)]
ግዜ በአንድ ሁኔታ ላይ ብቻ አይረጋምና ለነገህ ተሰነቅ!!
_
t.me/Basmat_Salafiya1

👍7❤3
ከሠለፎች አንዱ ለሊት መቆሜን አጅር እንደማስብበት ሁሉ እንቅልፌንም አስብበታለሁ .....እና ምንልላችሁ ነዉ በመልካም ንያ ላይ ተኙ።
_
t.me/Basmat_Salafiya1
_
t.me/Basmat_Salafiya1
👍7
ባሏ ጥዋት ወደ ስራ ከመሄዱ በፊት ከእንቅልፏ
ተነስታ ቁርስ የምታዘጋጅለት የሆነች ሚስት
ከዚያም በሚወጣ ጊዜ አብራ እስከ በር
ተከትላ አላህ ሀላል የሆነን እርዚቅ
እንዲሰጠው ዱአ የምታደርግለት ከሆነች
ይች ሴት ምርጥ የአላህ ኒዕማ ፀጋ ነች።
_
t.me/Basmat_Salafiya1
ተነስታ ቁርስ የምታዘጋጅለት የሆነች ሚስት
ከዚያም በሚወጣ ጊዜ አብራ እስከ በር
ተከትላ አላህ ሀላል የሆነን እርዚቅ
እንዲሰጠው ዱአ የምታደርግለት ከሆነች
ይች ሴት ምርጥ የአላህ ኒዕማ ፀጋ ነች።
_
t.me/Basmat_Salafiya1
👍9
👍9
ስኬት በባህሪዉ የልምድ ዉጤት ነዉ ልምድ ደግሞ በባህሪዉ ደጋግሞ የመዉደቅ ዉጤት ነዉ ደጋግመህ በወደክ ቁጥር ልምድ ታገኛለህ ልምድ ባገኘህ ቁጥር ስኬት ታገኛለህ።
መዉደቅን አትፍራ!!
_
t.me/Basmat_Salafiya1
መዉደቅን አትፍራ!!
_
t.me/Basmat_Salafiya1
👍6
መልካም ሚስት ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች ናት።
{من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
_
t.me/Basmat_Salafiya1
{من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا
【فهنيئا له】
አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት።
【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】
_
t.me/Basmat_Salafiya1
👍8
የሠወችን አስተያየት የሥኬትህም የዉድቀትህም መለኪያ አታድርገዉ
አስተያየት ጥሩ ነዉ ተቀበል ነገር ግን ጥሩ አስተያየት ሰጡህ ማለት ተሳክቶልሃል አሊያም ጥሩ ላይ ነህ ማለት አይደለም መጥፎ አስተያየት ሰጡህ ማለት ወድቀሃል አልሆነልህም ማለት አይደለም
ከሁለቱም ጎን የሚጠቅምህን ያዝ የምር እንዳሉት ጥሩ ነገር ካለህ በርታ ቀጥልበት ይበልጥ አጠንክረዉ እንደሚሉት መጥፎ ጎንም ካለህ ተቀበልና አሻሽለው በጥሩ ቀይረዉ
ከተጠቀምክበት ሁለቱም አስተያየት ይለዉጥሐል! ግን ተጠንቀቅ የእነሡን አስተያየት የአንተነትህ እና የስኬትህ መመዘኛ አታድርገዉ።

👍4❤1
ኢላሂ አንተን በማስታወስ አግዘኝ!!
تذهب الحياة ..
وتبقى الباقِيات الصّالحات :
سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہُ أڪبر ..لاحول ولا قوة إلا بالله
تملأ قبرك نوراً وترافقك إلى يوم القيامة
فاجعل دائماً لسانك رطباً بذكر الله

👍4👏1
يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ
«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»
አል-ኢምራን (43)
_
t.me/Basmat_Salafiya1
«መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»
አል-ኢምራን (43)
_
t.me/Basmat_Salafiya1
👍4
يا عائشةُ إيَّاكِ ومُحقَّراتِ الذُّنوبِ فإنَّ لها مِن اللهِ طالبًا
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሏት ለእናታችን አኢሻ ፦
አኢሻ ሆይ! ወንጀልን አሳንሰሸ ከማየት ተጠንቀቂ።ለሷ ለወንጀሏ አላህ ዘንድ ፀሀፊዎች አላት።
_
t.me/Basmat_Salafiya1
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሏት ለእናታችን አኢሻ ፦
አኢሻ ሆይ! ወንጀልን አሳንሰሸ ከማየት ተጠንቀቂ።ለሷ ለወንጀሏ አላህ ዘንድ ፀሀፊዎች አላት።
_
t.me/Basmat_Salafiya1
❤2
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)
እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸዉ ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ!
አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
_
t.me/Basmat_Salafiya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM