ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ በነቢዩ ﷺ ሰለዋት ማውረድ ከሚያስገኛቸው 40 ጥቅሞች ብለው ከዘረዘሩት መካከል :
🔸የአላህን ትዕዛዝን መፈፀም ነው።
🔹አስር ደረጃዎችን ከፍ ያደርጋል ።
🔸አሰር ሃሰናትን ያስገኛል ።
🔹ወንጀልን ያሳብሳል።
🔸ዱዓ ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደርጋል።
🔹የረስልን ሸፋአ ለማግኘት ይረዳል።
🔸 በነቢዩ ላይ ሰለዋት የሚያበዛ ባሪያ አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ከጭንቁ ይገላግለዋል።
🔹ሰለዋት የሚያበዛ ባሪያ የቂያማ እለት ከነቢዩ ቅርብ እንዲሆን ይደረጋል።
🔸ሃጃውን ሁላ አላህ እንዲያሳካለት ምክንያት ይሆናል።
🔹የአላህ እዝነትን እንዲያገኝ ያደርጋል።
🔸 ሰለዋት በብዛት የሚያወረድ ሰው ነፍሱ ጥርት ያለች ትሆናለች ።
🔹የረሱልን ሀቅ በጥቂቱ እንደመወጣት ይቆጠራል።
🔸አላህን ከመዘከርና ከማወደስ ይቆጠራል።
🔹ሲራጥ ላይ ለመፅናት ይረዳል።
🔸ሰለዋት የሚያወርደው ሰው ስም ረሱል ዘንድ ይቀርባል።
🔹ረሱልን በዘውታሪነት ለመውድድ አንዱ መንገድ ነው።
🔸ሰለዋት በሚያወርደው ሰው በ እድሜውና በስራው ላይ በረከትን ያገኛል።
🔹ንግግርን ና ኹጥባን መቋጫ ይሆናል።
🔸ስስትን ከባሪያው ታርቃለች።
🔹ለንግግር መድረኮች ማማር ና የቂያማ እለት የቁጭት ምክንያት እንዳይሆን ያደርጋል።
🔸ከ ቂያማ ቀን አስደንጋጭ ክስተቶች መዳኛ ይሆናል።
🔹ጀነት ለመግባት መንገድ ይሆንለታል።
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

የመጀመሪያዎቹ አስር የዙልሒጃ ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት!
ከነቢዩ (ﷺ) ሚስቶች አንዷ እንዲህ ትላለች፦
﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَصُومُ تِسْعَ ذِي الْحِجَّةِ وَيَوْمَ عَاشُورَاءَ، وَثَلَاثَةَ أَيَّامٍ مِنْ كُلِّ شَهْرٍ ؛ أَوَّلَ اثْنَيْنِ مِنَ الشَّهْرِ وَالْخَمِيسَ﴾
“ረሱል (ﷺ) የዙልሂጃ ዘጠነኛውን ቀን የአሹራን ቀን ይፆሙ ነበር። እንዲሁም ሁሌ በየወሩ ሶስት ቀናቶችን በወር ውስጥ የመጀመሪያውን ሰኞና ሐሙስ ቀናቶች ይፆሙ ነበር።”
📘አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 243