SOA COMMUNITY BALCHA Primary CAMPUS
931 subscribers
711 photos
61 videos
194 files
40 links
Download Telegram
SOA
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቋል ተማሪዎች መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው።
👉👉ማሳሰቢያ:-
ለ6ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ

የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስለቀረ ከወላጅ ጋር ሰርተፍኬት ለመውሰድ ካልሆነ በስተቀር ወደ ተፈተኑበት ት/ቤት እንዳይሄዱ ስንል እናሳስባለን።
👌👌የምስራች ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች(አሳዳጊዎች)👏👏
በተመዘገበው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የ2015 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳሙኤል ካሳዬ ሲሆን ውጤቱም 99.85 ሆኖ ተመዝግቧል።
Top Ten Scores 2022/23
Above 90% Scores
👍በድጋሚ አስደሳች ዜና👏👏👏👏
ውድ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎችና አሳዳጊዎች
በሚኒስትሪ ውጤት የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ያለፉ ሲሆን 45 ተማሪዎች ከ95 በላይ እና ከ48 በላይ ተማሪዎች ከ90 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል ምንም እንኳን እጅግ ፉክክር የበዛበት ቢሆንም ተማሪ ፀደንያ ስለሺ 99.98 ነጥብ በማስመዝገብ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
Top Ten Scores For Grade 6 Students.