ውድ የSOA ወላጆች፡
የፊታችን ሰኞና ማክሰኞ (ሚያዝያ 9 እና 10/2015) ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን። ትምህርት የሚጀምረው ረዕቡ ሚያዝያ 11/2015 ዓ.ም ይሆናል።
ት/ቤቱ
----------------------------
Dear SOA Family
We would like to announce that there will be no school on these Monday and Tuesday (April 17,18,2023 ).
School will commence on Wednesday, April 19, 2023.
The School

Memo
To: Parents/Guardians
Re :School Closure
Due to, gov't citywide teachers conference ,there will be no school this Friday ,April 28,2023!!

በመዲናዋ የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 22 እና 23/2015 ዓ.ም ይሰጣል:-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) ሚያዚያ 19/2015 ዓም
በመዲናዋ የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 22 እና 23 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
በ2015 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ በሆነው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ፈተናውን ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ቢሮው ፈተናውን ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡
ተፈታኝ ተማሪዎችን በስነ-ልቦና ከማዘጋጀት ባሻገር በትምህርት ቤቶች ቅዳሜና ከመደበኛ ትምህርት ውጭ የማጠናከሪያ ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም የተማሪዎችን ስነ-ልቦና ለማዘጋጀት የሚያግዝ የሞዴል ፈተና መሰጠቱን ጠቅሰው፤ በፈተናው አበረታች ውጤት ተገኝቷል ነው ያሉት፡፡
በቀጣይም ተጨማሪ የሞዴል ፈተና ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን ነው የተናገሩት፡፡
ይህን ተከትሎ ሰኔ 22 እና 23 ቀን 2015 ዓ.ም የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና እንደሚሰጥ ዶክተር ዘላለም የገለጹት።
የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለመውሰድ 75ሺህ 102 ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡
በፈተና ወቅት ኩረጃ እንዳይኖር በቂ ዝግጅት መደረጉን ገልጸው በመጀመሪያ ዙር የሞዴል ፈተና ወቅት ኩረጃ እንዳይኖር የሚያስቸሉ ተግባራት መከናወናቸውን አስረድተዋል።
በተመሳሳይ የስምንተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 19 እና 20 ቀን 2015 ዓ.ም በከተማ ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፤ 78ሺህ 78 ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Forwarded from SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
A picture is worth a thousand words!!!!
Lets help ,Tigrai ,Amhara ,Afar students by donating a pen and an exercise book
Lets help ,Tigrai ,Amhara ,Afar students by donating a pen and an exercise book
Forwarded from SOA COMMUNITY POLICE 2 CAMPUS
ልጆቼን ቅዳሜና እሁድ የት ልውሰድ??
አብረሆት ቤተመፀሀፉት
አብረሆት ቤተመፀሀፉት
እንኳን ደስ አለን!!!!!
SOA
የሰኬት ትምህርት ቤት
የ6ኛ እና የ8ኛ ጥያቄና መልስ ውድድር በ
1 ኛነት አሸነፍን።
እንኳን ደስ አለን።
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
በልደታ ክ/ከተማ አዘጋጅነት በ ወረዳ 09 በተሳፉበት የ6ኛና የ8ኛ ክፍል የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ትምህርት ቤታችንን የወከሉት
1. ማሪያማዊት እሸቱ ከ6ኛ ክፍል 1ኛ እና
2. ሳሙኤል ካሳዬ ከ8ኛ ክፍል 1ኛ በመውጣት በሁለቱም የክፍል ደረጃዎች አሸናፊ ሆነዋል፡፡
ለተመዘገበው የላቀ ውጤት ከፍተኛ ሚና የነበራችሁ መምህራንና የተማሪ ወላጆች የድካማችሁ ዉጤት ነውና ፤ እንኳን ደስ ያላችሁ!!!