𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
4.47K subscribers
112 photos
10 videos
2 files
83 links
✨ እምነትህን አጠናክር፣ ተስፋህን አብራ፣ አላህን አስታውስ።
📿 ቁርአን ጥቅሶች፣ ሐዲስ እና አጭር ኢስላማዊ ማበረታቻ በየቀኑ። 🕌
Download Telegram
الصبر مفتاح الفرج

“ትዕግስት የመፍትሔ ቁልፍ ነው”
❤23
ፈትዋ የተጠየቀ ጥያቄ  😍

  እኔ 2 ሚስቶች አሉኝ  4 አመታቸው ነው  3ኛም አግብቼ 1 አመቷ ነው አሁን 4ኛ ለማግባት ጨርሻለሁ  ለነሱም አማክሪያቸው እሽ ብለው ተሰስማምተዋል ሰሞኑን አገባለሁ ሚስቶቼ ልክ እንደ እህቶቼም ጭምር ናቸው በጣም ያስቡልኛል ያን ያክል ሀብታም አይደለሁም ግን  አላስርባቸውም የሚጠበቅብኝ መስፈርት ካለ ምከሩኝ ኡስታዝ

የኡስታዝ መልስ ....ምኑን እመክርሀለሁ አንተ ምከረን እንጂ....

እረ ምከረን ወንድማችን😁
🤣34😁18🌚2❤1
የሕይወት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ብዙ ናቸው
መውጫ መንገዳቸው ደግሞ ዱዓእ ነው!


𝓫𝓲𝓵𝓪𝓵 𝓶𝓮𝓭𝓲𝓪
❤18👍5
ሁሉም ኒዕማ ተወጋጅ ነው ፤ #የጀነት ሰዎች ኒዕማ ሲቀር🥹

ሁሉም ጭንቀት(ስቃይ) ተወጋጅ ነው ፤
#የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት፣ ስቃይ እና መከራ ሲቀር💔

Allah በእዝነቱ በጀነት ይሰብስበን🥹🫠
❤26😢3
በነገራችን ላይ ጀግና ሴት ስትሆኚ አትሰበሪም ማለት አይደለም፤ አፈር የሚያስግጥ ችግር ሊደርስብሽ ይችላል ፤ማወቅ ያለብሽ ከ الله ጋር እንደምታልፊው ነው 🫶🤍
👍19❤10🔥2
.
የሰው ልጅ ከጭንቀትና ከሃሳብ ብዛት የተነሳ... ልክ ሊሞት ይደርሳል!

​ጨለማውን ሰንጥቆ... ንጋትን የሚያወጣ
#ኃያል_ጌታ አላህን እንዳለው እየዘነጋ! ዐጂብ🤍
❤16👍3
ጥያቄ ለሴቶች

የጋብቻ ጥያቄ ቢመጣላችሁ እና መስፈርቱ፦ ከሰርግ ድግስ እና
በምትኩ ለዑምራ ቢወስዷችሁ…
የቱን ትመርጣላችሁ ?

-ሰርጉን🥰
-ዑምራውን🤗
🤗56❤5🥰1😁1
ጠይቁኝ ብለህ የለ..... ልቦናዬን አብራልኝ ፤ ልቤን ንፁህ አድርግልኝ ፤ የሚራራ አንጀት ፤ ይቅር የሚል ልብ ፤ የሚያመሰግን አንደበት ፤ ለሱጁድ የሚንበረከክ ጉልበትን ፤ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ❤️‍🩹🤍

اللهم امين
🤲
❤21🥰5🔥2
በሰው ስኬት እየተደሰተ ተራውን እንደሚጠብቅ ሰው ንፁህ የለም🤌🤍
❤21🥰10👌3
ታላቅ ምንዳ
ከታላቅ ፈተና ጋር ነው !


❤19👍6
ሁሉም አለቀላት ብለው በደመደመበት ሰዐት ደርሶ የሚያድንሽ الله እንዳለሽ ንገሪያቸው🥹🤍

ምንኛ ያማረ ጌታ ነው
🫶
🥰29❤8❤‍🔥5👍4
{ فَفِرُّوٓا إِلَى اللَّهِ ۖ }...

ሲያምህ.... ሲጨንቅህ....
ስታጣ....ስታጠፋም ወደሱ ሽሽ


በመመላለስህ ብዛት "ደግሞ መጣ" የማትባልበት ደጃፍ የአላህ ደጃፍ ብቻ ነውና።

𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
❤22👍4🥰2
︎ ︎︎ ︎︎
ጨለማ ባይኖር ኖሮ ጨረቃን እንደማናያት ሁሉ ችግሮች ባይኖሩ የፈጣሪን ፀጋ ባልተረዳን ነበር!

🖤
❤23👍9💯2👌1
.

አላህ ባሮቹን ለብቻቸው ጥሎ አያውቅም።
❤14
ያ ጀማአ እቁብ እንጀምር እና በየወሩ እኔ ልውሰድ 🥹😩


Copied.
🤣21😁4❤1