Tona Action
77 subscribers
227 photos
14 links
እይታዎቼን በካሜራ መያዝ ነው
እንደሀሳብ የማወቅ የማየት የመጎብኘት አለም @EthioBele
Download Telegram
😭😭😭


ኑዛዜ
"እናቴ ጋ ናዝሬት ማርያም ቅበሩኝ"
ታላቁ ነብይ መኮንን

ታላቁ ብዕረኛ ነቢይ መኮንን ዛሬ ማለዳ ለዘላለም ከማሸለቡ አስቀድሞ ይህንን አለ፦  "በምወዳት ከተማዬ ናዝሬት፣ ከምወዳት እናቴ ማረፊያ ቅድስት ማርያም ቤ/ክርስቲያን ቅበሩኝ"

ቤተሰቦቹ እንደገለጹልኝ ከኾነ የቀብር ስነሥርዓቱ ነገ ሐሙስ ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ በ9 ሰዓት አዳማ /ናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ይፈጸማል።

ከዚያ አስቀድሞ አንጋፋ የኪነጥበብ ሙያ አጋሮቹ ወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት በታላቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ከጠዋት 3፣30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5፣00 ሰዓት ድረስ የሽኝት መርሐ ግብር ይከናወናል።

መላው የሚዲያ ማሕበረሰብ መረጃውን እንዲያዳርስላቸው እንዲሁም የሙያ አጋሮቹና አድናቂዎቹ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በመገኘት የሽኝት ሥነስርዓቱን እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበዋል።

መረጃውን በማጋራት ታግዙን ዘንድ እንጠይቃለን

ነቢይ መኮንን በሕይወቱ ፍጻሜ ላይ ለዘላለም ሊያርፍበት የመረጠው ቤት የእናቱን ነበር 💔
Channel name was changed to «Tona Action»