👍1
“እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።”
Anonymous Quiz
98%
እውነት
2%
ሀሰት
“መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ.......፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤”
Anonymous Quiz
46%
የምስራችን
3%
ደስታን
31%
ሰላምን
20%
ፍቅርን
❤1
❤1
ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ............ ዘንድ ነው።
Anonymous Quiz
3%
ያፋቅር
85%
ያስታርቅ
3%
ያወዳጅ
9%
ሁሉም
❤1
በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ......... ነው።
Anonymous Quiz
22%
ቤተ ክርስቲያን
0%
ሐዋርያ
3%
ነቢይ
76%
መልስ አልተሰጠም
❤1
በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በ ........ አብራችሁ ትሠራላችሁ።
Anonymous Quiz
0%
ስጋ
3%
ሀሳብ
77%
መንፈስ
6%
ነፍስ
14%
ሐ እና መ መልስ ናቸው
❤3
🔆የዕለቱ ቃል
ꜱʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ ʟɪᴋᴇ 🙏
#verses@BIBLE_STUDY5
“በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
— ኤፌሶን 2፥20
ꜱʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ ʟɪᴋᴇ 🙏
#verses@BIBLE_STUDY5
❤3
ቀደም ሲል በአጭሩ እንደ ጻፍሁት፣...... እንዳውቀው የተደረገው ምስጢር ይህ ነው።
Anonymous Quiz
9%
በማየት
9%
በመስማት
79%
በመገለጥ
3%
በማንበብ
“ይህም ምስጢር አሁን.,................... የተገለጠውን ያህል ባለፉት ዘመናት ለነበሩ ሰዎች አልተገለጠም ነበር።”
Anonymous Quiz
10%
ለባለ ስልጣናት ሐዋርያትና ደቀመዛሙት
77%
ለቅዱሳኑ ሐዋርያትና ነቢያት
13%
ለቅዱሳኑ ሐዋርያትና ለባለ ስልጣናት
“አሳቡም በአሁኑ ዘመን በቤተ ክርስቲያን አማካይነት ብዙ ገጽታ ያለው የእግዚአብሔር........... በሰማያዊ ስፍራ ላሉት አለቆችና ባለ ሥልጣናት ይታወቅ ዘንድ ነው፤”
Anonymous Quiz
40%
ኃይል
26%
ፀጋ
29%
ጥበብ
6%
ምህረት
👍1
“ይህም፥ አሕዛብ አብረው እንዲወርሱ፥ በአንድ አካልም አብረው እንዲሆኑ፥ በወንጌልም መስበክ በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ____ አብረው እንዲካፈሉ፥
Anonymous Quiz
66%
የተስፋ ቃል
9%
የህይወት መና
13%
ክብር
13%
እምነት
“እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን ____ ሆንሁለት።”
Anonymous Quiz
31%
የእርሱ ባርያ
5%
ልጁ
59%
የወንጌል አገልጋይ
5%
አሳዳጅ
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5
— ኢሳይያስ 53፥5
❤11👍2
“በርግጥም በክርስቶስ ኢየሱስ በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት መኖር የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥12 (አዲሱ መ.ት)
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🙏
#verses@BIBLE_STUDY5
❤5👍1
“ይህ ሽቱ __ መቶ ዲናር በሚበልጥ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ ይቻል ነበርና ብለው በራሳቸው ይቈጡ ነበር፤ እርስዋንም ነቀፉአት።”
Anonymous Quiz
81%
ከሦስት መቶ ዲናር
15%
ከሁለት መቶ ዲናር
4%
ከአምስት መቶ ዲናር
0%
ከስድስት መቶ ዲናር