Bible study
119 subscribers
1 link
አጥንተን እንጠያየቅ!
Download Telegram
ስንት መለሳችሁ?
Anonymous Poll
29%
5️⃣
31%
4️⃣
31%
3️⃣
8%
2️⃣
2%
1️⃣
🔆የዕለቱ ቃል

“ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥”
— ኤፌሶን 2፥5

#verses@BIBLE_STUDY5
4
#ጥናት 4 ኤፌሶን ምዕራፍ 2 ቁጥር እስከ 15 አጥኑ።
የተወሰኑ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል 3 ሰዓት እንገናኝ😊
share @BIBLE_STUDY5
ኤፌ 5:8 ፀጋው ____ አድኗችኋል
Anonymous Quiz
89%
በእምነት
5%
በስራ
5%
ከሀጢአት
0%
መልስ የለም
👍1
“እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።”
Anonymous Quiz
98%
እውነት
2%
ሀሰት
“አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል።”
Anonymous Quiz
91%
እውነት
9%
ሐሰት
Q5, General

➔የኤፌሶን መፅሐፍ በስንት ዓመተምሕረት ተፃፈ?

መልሱን Comment ላይ ፃፉ።
👍2
Sorry beteseb ስላረፈድን
ጥናት 5 ኤፌሶን ምዕራፍ 2 ቁጥር 16 -22
3
“መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ.......፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤”
Anonymous Quiz
46%
የምስራችን
3%
ደስታን
31%
ሰላምን
20%
ፍቅርን
1
“በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ.......... ወደ አብ መግባት አለንና።”
Anonymous Quiz
5%
ህብረት
29%
አካል
66%
መንፈስ
1
ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ............ ዘንድ ነው።
Anonymous Quiz
3%
ያፋቅር
85%
ያስታርቅ
3%
ያወዳጅ
9%
ሁሉም
1
በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ......... ነው።
Anonymous Quiz
22%
ቤተ ክርስቲያን
0%
ሐዋርያ
3%
ነቢይ
76%
መልስ አልተሰጠም
1
በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በ ........ አብራችሁ ትሠራላችሁ።
Anonymous Quiz
0%
ስጋ
3%
ሀሳብ
77%
መንፈስ
6%
ነፍስ
14%
ሐ እና መ መልስ ናቸው
3
🔆የዕለቱ ቃል

“በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤”
— ኤፌሶን 2፥20


ꜱʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ ʟɪᴋᴇ 🙏

#verses@BIBLE_STUDY5
3
#ጥናት 6 ኤፌሶን ምዕራፍ 3 ቁጥር1-13 አጥኑ።
የተወሰኑ ጥያቄዎችን አዘጋጅተናል ከትንሽ ደቂቃ በሁዋላ እንገናኝ😊

እስከዛ 👇👇
share @BIBLE_STUDY5
ቀደም ሲል በአጭሩ እንደ ጻፍሁት፣...... እንዳውቀው የተደረገው ምስጢር ይህ ነው።
Anonymous Quiz
9%
በማየት
9%
በመስማት
79%
በመገለጥ
3%
በማንበብ
“ይህም ምስጢር አሁን.,................... የተገለጠውን ያህል ባለፉት ዘመናት ለነበሩ ሰዎች አልተገለጠም ነበር።”
Anonymous Quiz
10%
ለባለ ስልጣናት ሐዋርያትና ደቀመዛሙት
77%
ለቅዱሳኑ ሐዋርያትና ነቢያት
13%
ለቅዱሳኑ ሐዋርያትና ለባለ ስልጣናት
“አሳቡም በአሁኑ ዘመን በቤተ ክርስቲያን አማካይነት ብዙ ገጽታ ያለው የእግዚአብሔር........... በሰማያዊ ስፍራ ላሉት አለቆችና ባለ ሥልጣናት ይታወቅ ዘንድ ነው፤”
Anonymous Quiz
40%
ኃይል
26%
ፀጋ
29%
ጥበብ
6%
ምህረት
👍1
“ይህም፥ አሕዛብ አብረው እንዲወርሱ፥ በአንድ አካልም አብረው እንዲሆኑ፥ በወንጌልም መስበክ በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ____ አብረው እንዲካፈሉ፥
Anonymous Quiz
66%
የተስፋ ቃል
9%
የህይወት መና
13%
ክብር
13%
እምነት