የአለማችን ትልቁ ዛፍ
ጄኔራል ሼርማን(general sherman) በካሊፎርኒያ አሜሪካ ግዛት ውስጥ የ ሴኮያ (Sequoia) ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ ግዙፍ ዛፍ ነው ፡፡ በምድር ላይ ትልቁ በህይወት ያለ ባለ አንድ-ግንድ ዛፍ ነው ፡፡
“ጄኔራል ሼርማን” ተብሎ የተጠራው ዛፍ በመጠኑ ግዙፍ እና በዓለም ላይ ትልቁም ዛፍ ነው ፡፡ እሱም 83.8 ሜ ቁመት ሲኖረው፣ ከመሬት አቅራቢያ ዙርያው 31.3 ሜትር ነው፤ እንዲሁም የመጀመርያው ቅርንጫፍ የሚገኘው ከመሬት በ 39.6 ሜትር ቁመት ላይ ነው።
ከጄኔራል ሼርማን የበለጠ ትልቅ ግንድ ያለው አንድም ቋሚ ዛፍ አለመገኘቱ እውነት ነው ፡፡ ጄኔራል ሼርማን ወደ 2,000 ዓመት ገደማ እንደሚሆነው ይገመታል ፡፡ ይህ ሌሎች እሱን መሰል ዛፎች በዛፍ ቀለበት ብዛት ላይ በመመርኮዝ ከ 3,220 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው እንደሆኑ ስለሚታመን በመካከለኛ ዕድሜ ላይ ያለ ያደርገዋል፡፡
ምንም እንኳን የአለማችን ግዙፉ ዛፍ ቢሆንም የአለማችን ረጅሙ ዛፍ አይደለም። ስለ ረጅሙ ዛፍ ደግሞ በሚቀጥለው ጊዜ እናያለን።
@BEMNETTUBE

❤2
👉ሳይንቲስቶች በበቆሎ ዙርያ ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም ። ምክንያቱም አንዳንዶች አትክልት ነው ይላሉ ፣ ሌሎች ፍራፍሬ ነው ይላሉ፣ የተቀሩት ደሞ ጥራጥሬ ነው ይላሉ
@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
😁3
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአፈር የተሠራ ነዳጅ ከ30 እስከ 40 ሊትር ማምረት ተቻለ!
📌 ከአፈር ነዳጅ ለማዘጋጀት የተወጠነው ፈጠራ የት ደረሰ?
ከአስር ዓመታት በፊት በነዳጅ እና በሊቲየም ፈጠራ ሥራቸው የብዙዎችን ትኩረት ስበው የነበሩት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪ መምህር እና ተመራማሪው አቡሃይ ውብሸት አሁን ፈጠራው ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
እርሳቸው እና ሌሎች ጓደኞቻቸው የጀመሩት ከአፈር ነዳጅ የመፍጠር የምርምር ፕሮጀክት ትንንሽ የላቦራቶሪ ሙከራዎችን (በሚሊ ሊትር ደረጃ የነበሩትን) አልፎ በሊትር ደረጃ (ከ30 እስከ 40 ሊትር) ማምረት የሚያስችል ደረጃ ላይ መድረሱን ነግረውናል።
ለፈጠራው የባለቤትነት (የፓተንት) መብት ማግኘቱንም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ የጥራት ኤጀንሲ ምርቱ ለተሽከርካሪዎች መዋል እንደሚችል የጥራት ማረጋገጫ እንደሰጣቸውም አንስተዋል🫡
@bemnettube

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደምን አደራቹ ቤተሰቦቻችን! ❤🤗
በአለም ላይ ያሉ አብዛኛዎቹ በጎች የሚኖሩት በቻይና ነው። ከ 140 ሚሊዮን በላይ ናቸው። ተከታዮቹ አውስትራሊያ እና ህንድ ሲሆኑ ከብቶቹ በቅደም ተከተል ወደ 100 እና 60 ሚሊዮን የሚገመቱ ናቸው።
✨have a nice day💝

❤3
⭐ሳይኮሎጂ እንደሚለው ከሆነ ሰዎች ብዙ ጊዜ ስለኛ የሚሰማቸውን ስሜት በሀቀኝነት ከቀን በተሻለ እኩለ ሌሊት ላይ በሚኖር ንግግር ወይም Texting ላይ ይነግሩናል!!
✔️ ይሄም የሚሆነው አካላችን እየተዳከመ በመጣ ቁጥር ይበልጡን ሀቀኛ እና ግልጽ እየሆነን ስለምንሄድ ነው ይለናል!!! ❤️🤗
@BEMNETTUBE
✔️ ይሄም የሚሆነው አካላችን እየተዳከመ በመጣ ቁጥር ይበልጡን ሀቀኛ እና ግልጽ እየሆነን ስለምንሄድ ነው ይለናል!!! ❤️🤗
@BEMNETTUBE
❤4😁1🙉1
𝐂𝐇𝐀𝐑𝐋𝐈 𝐂𝐇𝐀𝐏𝐋𝐈𝐍 በህይወት እየነበር ከተናገራቸው ንግግሮች ውስጥ አራቱ።
◼️ ወደ ምድር እየተመለከትክ ቀስተደመናን መመልከት አትችልም ምን ችግሮችና ፈተና ቢበዛብ አንገትህን ቀና አድርገህ ጥሩውን ነገር ለመመልከት ሞክር።
◼️ ያለፈገግታ ያሳለፍከው ቀን የባከነ ቀን ነው ሁሌም ፈገግ በል።
◼️ ዝናባማ ቀናቶች ይመቹኛል ማንም ማልቀሴን አያስተውልም።
◼️ የኔ የልብ ጓደኛ መስታወቴ ነው እኔ እያለቀስኩ እሱ በጭራሽ አይስቅም።
የትኛው ተመቻችሁ እናተ ?

❤3💔1
Repost
⭐[ስለወደድኩት ላካፍላችሁ] ፈገግ በሉ
መንጌ በጠዋቱ ተነስቶ ሻወር ሲወስድ የእጅ ሰዓቱን እዛው ረስቶ ከቤት ይወጣል።
ቢሮው እንደገባ የእጅ ሰዓቱን ሊያይ ቢሞክር ሰዓቱ የለም። የደህንነት ሀላፊው ተስፋዬ ወ/ሰንበት ጋር ይደውልና በአስቸኳይ ሰዓቱ የት እንዳለ አብዮታዊ መመሪያ ያስተላልፋል።
ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኃላ ባለቤቱ ደውላ ሰዓቱን ረስቶ እንደሄደ ስትነግረው ወደ ደህንነት ሀላፊው ደውሎ "ተስፋዬ ቅድም ይጣራ ያልኩህን ተወው አግኝቼዋለሁ..." ሲለው "ምነው ጓድ መንግሥቱ 150 ሰው ይዘን መርምረን 70ዎቹ አምነዋል እኮ"😁

❤3😁1
በማህበራዊ ሚዲያ አንዲት ታዳጊ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮን በተመለከተ ፖሊስ አስፈላጊውን ምርመራ ማጣራቱን አስታወቀ፡፡
አዲፈርዶስ መሃመድ ፣ ኤደን ዳዊት እና ሃኒ ሁሴን የተባሉ ታዳጊ ተማሪዎች በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አለም ባንክ አካባቢ ጓደኛቸውን ሲደበድቧት የሚያሳይ አሳዛኝ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ መሰራጨቱን ተከትሎ ድርጊቱን የፈፀሙት ግለሰቦች በህግ እንዲጠየቁ ህብረተሰቡ አስተያየት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ድርጊቱ ጥቅምት 14 ቀን 2018 መፈፀሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቆ ቪዲዮው በማህበራዊ ሚዲያ ከመሰራጨቱ ከወራት በፊት ወንጀሉን የፈፀሙትን ሦስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ ማጣራቱን ፖሊስ ገልጿል፡፡
በወንጀሉ የተጠረጠሩት ሦስት ተማሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበው በጊዜ ቀጠሮ ታስረው ፖሊስ አስፈላጊውን ማስረጃ በማሰባሰብ የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ መዝገቡን ለሚመለከተው የፍትህ አካል መላኩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ልጅቷ ስትደበደብ የሚያሳየው ቪዲዩ መለቀቁ በልጅቷም ሆነ በቤተሰቧ ላይ አሉታዊ ጫና የሚያሳድር በመሆኑ ቪዲዮውን የለቀቀውን አካል ለማረጋገጥ ፖሊስ ሦስቱን ተጠርጣሪዎች በድጋሚ በቁጥጥር ስር አውሎ ተጨማሪ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገልጿል፡፡
ህብረተሰቡ ድርጊቱን በማውገዝ ወንጀሉን የፈፀሙ ሰዎች በህግ መጠየቅ እንዳለባቸው ያሳየውን መቆርቆር የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አድንቋል፡፡
Via የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ

❤3👍2
የላሚን ያማል (Lamine Yamal) ‘ኮፒ’ አዲስ አበባ ውስጥ ተገኘ?!
ተወዳጁ ቲክቶከር አዶናይ ባጋራው አስገራሚ ቪዲዮ መላው የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ጉድ ብሏል!
የስፔንና የባርሴሎናውን የዓለም እግር ኳስ ድንቅ ኮከብ ላሚን ያማልን (Lamine Yamal) አናትና ጆሮ ሳይቀር Exactly የሚመስለውን ኢትዮጵያዊ ወጣት ይፋ አድርጎልናል።
የሁለቱ መመሳሰል እስከ አሁን ከተዩት ሁሉ በጣም አስገራሚው "Look-alike" ሆኗል! ብዙዎች “ኧረ የጠፋ ወንድሙ ነው የሚመስለው!”፣ “ፊቱ ብቻ ሳይሆን የፀጉር ስታይሉና ፈገግታው ሳይቀር ያማል ነው!” እያሉ ጉድ ብለዋል።

😁3🤣2❤1
🌟 ዛሬ ልዩ ቀን ነው! 🌟
ዛሬ ኦገስት 18 (ነሐሴ 12) በዓለም አቀፍ ደረጃ "Never Give Up Day" ወይም "ተስፋ ያለመቁረጥ ቀን" ተብሎ የሚከበርበት ልዩ ዕለት ነው! ✨
በህይወት ጉዟችን ላይ ፈተናዎች መብዛታቸው፣ መንገዱ መክበዱ ወይም ነገሮች እኛ ባሰብነው ፍጥነት አለመሄዳቸው ተፈጥሯዊ ነው። ነገር ግን እውነተኛው ስኬት የሚለካው በወደቅንበት ቁጥር መልሰን ለመነሳት በምናሳየው ጽናት ነው! 💪🏆
ለውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይቺን አጭር መልእክት እንጋራ፡
🔹 አትቁም! 🛑 👉 ትናንት የከበደህ ፈተና ዛሬ የምትኩራራበት ጥንካሬህ ይሆንሃል።
🔹 ቀስ ብለህም ቢሆን ቀጥል! 🐢 👉 ዋናው ነገር የጉዞህ ፍጥነት ሳይሆን አለማቆምህ ነው።
🔹 ውድቀት የነገው መማሪያ ነው! 📚 👉 ታላላቅ እና ውብ ነገሮች ሁሉ ጊዜና ትግል ይፈልጋሉ።
🎯 ዛሬ አንድ እርምጃ ወደፊት እንጓዝ! ተስፋ መቁረጥ ለ BEMNETTUBE ቤተሰቦች ፈጽሞ አይሰራም! 🔥
መልካም የ"ተስፋ ያለመቁረጥ" ቀን ይሁንልን! ❤
📢 ይቀላቀሉን፡ 👉 @BEMNETTUBE

❤5