BEMNET TUBE
918 subscribers
654 photos
19 videos
6 files
36 links
Download Telegram
12ተኛ ተፈታኞችን ስለ ውጤት ምን ታስባለህ/ሽ ስትሏቸው 😭😂😂
😁2🤣1
🚽🧻

ለሰው ልጆች የሽንት ቤት ወረቀት ሶፍት ለማዘጋጀት ፤ በአለም በየቀኑ ወደ 27,000 ዛፎች ይሞታሉ ።

@BEMNETTUBE
😁2🤣2😢1
📽📷 🧔 🕧

ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ ካሜራ ፎቶ ለመነሳት ከፈለጉ ለ8 ሰዓታት ያህል ቁጭ ብለዉ መጠበቅ አለቦት።


@BEMNETTUBE
🤣21
የሆነ ጊዜ ላይ የዚህ ድመት ምስሎች በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ብዙ ጫጫታዎች አስነስተው ነበር። ምክንያቱም ድመቱ ከቀድሞ የሶቪየት መሪ ጆሴፍ ስታሊን ጋር ያለው ተመሳሳይነት ነው።እንደውም አንዳንድ ሰዎች በማጂክ ወይም በአስማት "ወደ ድመት ቀይረወት ነው" እስከማለት ደርሰዋል።

🤔እኔ ግን ምንም ሊመሳሰሉልኝ አልቻሉም

@BEMNETTUBE
2🤨1
🐜🐜 😴

ጉንዳኖች በጭራሽ እንቅልፍ ተኝተው አያውቁም።

@BEMNETTUBE
2👍1
ኢራናውያን ከጥንቷ ግብፅ ጋር ባደረጉት ጦርነት ድመቶችን እንደ ጋሻ ተጠቅመው አሸንፈዋል። ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ግብፃውያን ድመት አምላኪ ስለነበሩ ድመትን መጉዳት በሃይማኖታቸው የተከለከለ ነበር።

@BEMNETTUBE
2😁1🤣1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Don't let comfort become your prison!


Have a nice day!


@BEMNETTUBE
🔥2👏1
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱቴ ኬንያዊ ጠበቃ ዶላ ኢንዲዲዝ ይባላል ክርስቶስ ላይ የተላለፈበት የሞት ቅጣት ተገቢ አልነበረም ብሎ የሮም ኢምፓየር ተከታይ ናቸው ያላቸውን ጣልያንና እስራኤልን እንደዚሁ ጲላጦስንና ሄሮድስን ተከሳሽ አድርጎ በሀገሩ የሚገኝ ፍርድ ቤት ክስ ኣዠአቅርቧል።😂

ከሁሉም በላይ የፍርድቤቱ መልስ ነው ፈገግ የሚያሰኝ ሆኗል

" ይሄን ጉዳይ የማየት ስልጣን የለንም" ነው ያለው ፍርድቤቱ

ታድያ ጠበቃ ዶላ በዚ ሳያበቃ ክሱን ይዞ ዘ ሄግ ወደ ሚገኘው የአለምአቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤትም አምርቶ ነበር እዛም ተመሳሳይ ምላሽ አግኝቷል።
😁21
🕊️ አንድ ወፍ 🐝 ንብን "ከብዙ ድካም በኋላ ማር ትሰሪያለሽ ነገር ግን የሰዉ ልጅ የሰራሽዉን ማር ሰርቆ ሲወስድብሽ አትበሳጭም?" ስትል ትጠይቃታለች
      🐝 ንብም "በጭራሽ አልናደድም የሰዉ ልጅ ማሬን ሊሰርቅ ይችላል መቼም ቢሆን ማር የምሰራበትን ጥበብ ሊወስድ አይችልም"

    #ማንም ቢሆን የጥበብህን ዉጤት እንጂ አምላክ የሰጠህን ጥበብ መዉሰድ አይቻላቸውም!!😇

#react 💫
4🥰1
ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዓይነቶች ይፋ ሆኑ‼️ 📚🛠

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል በሁለተኛ ዙር የሚተገበሩ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ ለሁሉም የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ይፋዊ ደብዳቤ፣ በእነዚህ የሙያ ዓይነቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህራን መምሪያ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጾ፣ ቢሮዎች የመምህራን ቅጥር፣ የበጀት መደብ፣ የትምህርት መሳሪያዎች ማሟላትና የመምህራን ሥልጠናን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላልፏል።

ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚሰጡት 11 የሙያ ዓይነቶች፦

1. ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ
2. አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
3. አልባሳት ቴክኖሎጂ
4. ሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
5. ቧንቧ ሥራ
6. ሶፍትዌር ማበልጸግ
7. ሰብል አመራረት
8. ጤና ክብካቤ አገልግሎት
9. ሆቴል አገልግሎት
10. ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት
11. ምግብ ዝግጅት

በትምህርት ፖሊሲው መሠረት ተማሪዎች በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሥራና ተግባር ትምህርትን አስተዋውቀው ቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ የሚመርጡ ሲሆን፣ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን በተመረጡት የሙያ ዓይነቶች ትምህርት ተሰጥቷቸው በ12ኛ ክፍል በ12 የሙያ ዓይነቶች ተመዝነው የሚወጡ ይሆናል።

@BEMNETTUBE
1👎1
💍 እነሆ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ባለቤቱ ጆርጂና አሁን ተጋብተዋል፣ እንኳን ደስ አላቸው 👰🏻‍♀️🤵🏼‍♂️💞

​ክርስቲያኖ የጋብቻ ቀለበቶቹን በፎቶ አጋርቷል 🎞️⛪️
2
የቀለበቱ ዋጋ፡ ሮናልዶ ለጆርጂና ያበረከተላት የእጮኝነት/የጋብቻ ቀለበት ከ600,000 ዩሮ (በላይ) በላይ የሚያወጣ አልማዝ የተጠረበበት እንደሆነ እና በእግር ኳስ ተጫዋቾች ታሪክ ውስጥ ከተሰጡ በጣም ውድ ቀለበቶች አንዱ እንደሆነ ተዘግቧል።

የ600,000 ዩሮ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሲሰላ (እንደ አሁኑ የምንዛሬ ተመን) ወደ 85 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ገደማ ይሆናል!

@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
1👍1🔥1
🚨 በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተካሄደ ስላለው የ #ትሰማ እና #በቃ ዘመቻ ምን ያውቃሉ? 🤔💭

ሰሞኑን በቲክቶክ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ በቢጫ-አረንጓዴ ዳራ ላይ ቀይ የሰው እጅ ምልክት 🖐️ ያደመቁ ምስሎች በአስተያየት (Comment) መስጫዎች ላይ ሞልተው አይተን ይሆናል። ይህ ምን እንደሆነ ግራ ለገባችሁ የቻናላችን ተከታዮች፡ 👇

1️⃣ አላማው ምንድን ነው? 🎯

በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለውን አሰቃቂ የአካል ጥቃት እና ግድያ (Femicide) ለመቃወም የተጀመረ ህዝባዊ የዲጂታል ዘመቻ ነው።

2️⃣ ለምን በባለስልጣናት ገጽ ላይ ይለጠፋል? 🏛️🗣️

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት ጨምሮ የከፍተኛ ባለስልጣናትን ገጾች በአስተያየት (Comment) በማጥለቅለቅ የመንግስትን ቀጥተኛ ትኩረት ለመሳብ የተደረገ ነው። ጉዳዩ አገራዊ ቀውስ ተብሎ አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ ምላሽ እንዲሰጠው ለማስገደድ የተመረጠ "Comment Storming" የተባለ የሰላማዊ ተቃውሞ ስልት ነው።

እህቶቻችን፣ እናቶቻችን እና ሴት ልጆቻችን በሰላም ወጥተው በሰላም የመግባት መብታቸው ሊከበር ይገባል! 🕊️ የሁላችንም ድምጽ መሆን አለበት! 💪❤️

👇 እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ታስባላችሁ? አስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን። 💬💬

📢 ይህ ድምጽ ለሁሉም እንዲደርስ ፅሁፉን #SHARE እና #LIKE በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ! 🔄👍

#በቃ #ትሰማ #JusticeForAllWomen #BEMNETTUBE 🖐️💚

@BEMNETTUBE
1🔥1
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው እያስመዘገበች ያለውን አህጉራዊ አርአያነት ተመልክተው ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ለመኖር ማሰብ የሚጀምሩበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

@BEMNETTUBE
😁4👍1🤣1
🥹 ፌስታል ስጡኝ፤ ለእናቴ ልውሰድላት..."

📉 በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ባለው ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የኢኮኖሚ ጫና ምክንያት፣ የብዙ ታዳጊዎች የልጅነት ደስታ በጎዳና ላይ በሚደረግ የህይወት ትግል እየተተካ ይገኛል። 😔 የዚሁ አሳዛኝ እውነታ ማሳያ የሆነውና የብዙዎችን ልብ የነካው በአዲስ አበባ ከተማ ማስቲካ እየሸጠ ቤተሰቡን የሚያስተዳድረው የትንሹ ዛኪር ታሪክ ነው።💔

👦🏻 ዛኪር ከህፃንነት ጨዋታ ይልቅ በአቅም የደከሙ እናቱን ለመደገፍና የዕለት ጉርሳቸውን ለማሟላት ሲል፣ ሙሉ ቀኑን በየመንገዱ ማስቲካ እየሸጠ ያሳልፋል፤፤ የትምህርት እድልም አላገኘም። ከእድሜው በላይ የሆነ የህይወት ሸክም በትከሻው ላይ ወድቋል። 😭

📍 ልብ የሚሰብረው ያጋጣሚ፦

በቅርቡ ወደ አንድ ሱቅ ማስቲካ ለመሸጥ ጎራ ያለው ዛኪር፣ በሱቁ ባለቤቶች ድንች እንዲበላ ይጋበዛል፤፤ 🥔 ነገር ግን ይህ ህጻን የቀረበለትን ምግብ ብቻውን ከመመገብ ይልቅ በረሃብ የምትሰቃየውን እናቱን በማሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ፌስታል ስጡኝ፣ ለእናቴ ልውሰድላት”... 🥺❤️
ይህ ንግግሩ የልጁን የቤተሰብ ፍቅር ጥልቀትና ዛሬ ላይ ህጻናቶቻችን ያሉበትን አስከፊ የፈተና ገጽታ ፍንትው አድርጎ ያሳያል።

⚠️ በአሁኑ ወቅት ያለ አቅማቸው ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ ወደ ጎዳና የሚወጡ ህፃናት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። የኑሮ ውድነቱ በርካታ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ለአስቸጋሪ ህይወት ዳርጓል።

🤝 ስለሆነም እንደ ዛኪር ያሉ ታዳጊዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱና ከምግብ እጥረት እንዲላቀቁ፣ ማህበረሰቡ እርስ በእርስ በመረዳዳትና በመደጋገፍ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ ይህ አጋጣሚ ትልቅ መልዕክት ያስተላልፋል! 🙏

📱 @BEMNETTUBE
2😢1
የሰው ልጅ አእምሮ ሊያስበው፣ ሊያልመው እና ሊያምነው የሚችለውን ማንኛውንም ነገር በተግባር ማሳካት ይችላል፤ዋናው ነገር ያንን ነገር ለማሳካት ያለው ፅኑ ፍላጎት ነው።

📕 ርዕስ፦ አስብና ሀብታም ሁን
✍️ ደራሲ፦ ናፖሊዮን ሂል

Via Bemnet_Library

@BEMNETTUBE
👍1🔥1
የአለማችን እጅግ የተንደላቀቀው የፈረስ ማረፊያ በዱባይ ውስጥ😳


@BEMNETTUBE
😴4