BEMNET TUBE
916 subscribers
655 photos
19 videos
6 files
36 links
Download Telegram
ጎሪላ የሚለው ቃል “የፀጉራም ሴቶች ነገድ” ከሚል የግሪክ ቃል የተገኘ ነው።

😁😃በነገራችን ላይ ሴቶችን ለመንካት ፈልጌ አይደለም🙄

@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
😁2🔥1
🇪🇹 ኢትዮጵያ የ12 ሰዓት አቆጣጠር ያላት የአለማችን ብቸኛዋ ሀገር ናት ፣ ከአመሻሽ ወደ ንጋትና ከንጋት ወደ አመሻሽ።

@BEMNETTUBE
🫡21
የብራዚል ህዝብ የሚያወሩት ቋንቋ የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
23%
'' Spanish ''
4%
''English''
27%
''Brasilia''
46%
''Portuguese''
1👍1
ይህንን ያውቁ ኖሯል

✍️ አንድሪው ጆንሰን የተባሉት 17ኛው
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በሙያቸው ልብስ ሰፊ ነበሩ፡፡

@BEMNETTUBE
3
ይሄንን ያውቃሉ ?

በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።

@BEMNETTUBE
3
👤 🫀 🧍

አጠቃላይ የደም ቱቧችን ርዝመት እስከ 100,000 ኪ.ሜ ነዉ።

@BEMNETTUBE
1👍1🔥1
ይሄ ልጅ አላዛር ይባላል አባይ TV ማን ይቀነስ የሚባል የጨዋታ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ እየተጠየቀ ነው!

:- ጠያቂ የዘንድሮው የአለም ዋንጫ የበላችው አፍሪካዊት ሐገር?

:- አላዛር 🗣 ሩሲያ 💔

አላዛር ከጨዋታው ውጪ ሆነ እና እራስህን አስተዋውቀህ ውጣ ሲባል

አላዛር እባላለሁ የዲላ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ
😁3🙊3
12ተኛ ተፈታኞችን ስለ ውጤት ምን ታስባለህ/ሽ ስትሏቸው 😭😂😂
😁2🤣1
🚽🧻

ለሰው ልጆች የሽንት ቤት ወረቀት ሶፍት ለማዘጋጀት ፤ በአለም በየቀኑ ወደ 27,000 ዛፎች ይሞታሉ ።

@BEMNETTUBE
😁2🤣2😢1
📽📷 🧔 🕧

ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ ካሜራ ፎቶ ለመነሳት ከፈለጉ ለ8 ሰዓታት ያህል ቁጭ ብለዉ መጠበቅ አለቦት።


@BEMNETTUBE
2🤣2
የሆነ ጊዜ ላይ የዚህ ድመት ምስሎች በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ብዙ ጫጫታዎች አስነስተው ነበር። ምክንያቱም ድመቱ ከቀድሞ የሶቪየት መሪ ጆሴፍ ስታሊን ጋር ያለው ተመሳሳይነት ነው።እንደውም አንዳንድ ሰዎች በማጂክ ወይም በአስማት "ወደ ድመት ቀይረወት ነው" እስከማለት ደርሰዋል።

🤔እኔ ግን ምንም ሊመሳሰሉልኝ አልቻሉም

@BEMNETTUBE
3🤨1
🐜🐜 😴

ጉንዳኖች በጭራሽ እንቅልፍ ተኝተው አያውቁም።

@BEMNETTUBE
2👍1
ኢራናውያን ከጥንቷ ግብፅ ጋር ባደረጉት ጦርነት ድመቶችን እንደ ጋሻ ተጠቅመው አሸንፈዋል። ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ግብፃውያን ድመት አምላኪ ስለነበሩ ድመትን መጉዳት በሃይማኖታቸው የተከለከለ ነበር።

@BEMNETTUBE
2😁1🤣1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Don't let comfort become your prison!


Have a nice day!


@BEMNETTUBE
🔥2👏1
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱቴ ኬንያዊ ጠበቃ ዶላ ኢንዲዲዝ ይባላል ክርስቶስ ላይ የተላለፈበት የሞት ቅጣት ተገቢ አልነበረም ብሎ የሮም ኢምፓየር ተከታይ ናቸው ያላቸውን ጣልያንና እስራኤልን እንደዚሁ ጲላጦስንና ሄሮድስን ተከሳሽ አድርጎ በሀገሩ የሚገኝ ፍርድ ቤት ክስ ኣዠአቅርቧል።😂

ከሁሉም በላይ የፍርድቤቱ መልስ ነው ፈገግ የሚያሰኝ ሆኗል

" ይሄን ጉዳይ የማየት ስልጣን የለንም" ነው ያለው ፍርድቤቱ

ታድያ ጠበቃ ዶላ በዚ ሳያበቃ ክሱን ይዞ ዘ ሄግ ወደ ሚገኘው የአለምአቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤትም አምርቶ ነበር እዛም ተመሳሳይ ምላሽ አግኝቷል።
😁21
🕊️ አንድ ወፍ 🐝 ንብን "ከብዙ ድካም በኋላ ማር ትሰሪያለሽ ነገር ግን የሰዉ ልጅ የሰራሽዉን ማር ሰርቆ ሲወስድብሽ አትበሳጭም?" ስትል ትጠይቃታለች
      🐝 ንብም "በጭራሽ አልናደድም የሰዉ ልጅ ማሬን ሊሰርቅ ይችላል መቼም ቢሆን ማር የምሰራበትን ጥበብ ሊወስድ አይችልም"

    #ማንም ቢሆን የጥበብህን ዉጤት እንጂ አምላክ የሰጠህን ጥበብ መዉሰድ አይቻላቸውም!!😇

#react 💫
4🥰1
ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዓይነቶች ይፋ ሆኑ‼️ 📚🛠

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል በሁለተኛ ዙር የሚተገበሩ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ ለሁሉም የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ይፋዊ ደብዳቤ፣ በእነዚህ የሙያ ዓይነቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህራን መምሪያ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጾ፣ ቢሮዎች የመምህራን ቅጥር፣ የበጀት መደብ፣ የትምህርት መሳሪያዎች ማሟላትና የመምህራን ሥልጠናን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላልፏል።

ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚሰጡት 11 የሙያ ዓይነቶች፦

1. ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ
2. አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
3. አልባሳት ቴክኖሎጂ
4. ሕንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ
5. ቧንቧ ሥራ
6. ሶፍትዌር ማበልጸግ
7. ሰብል አመራረት
8. ጤና ክብካቤ አገልግሎት
9. ሆቴል አገልግሎት
10. ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት
11. ምግብ ዝግጅት

በትምህርት ፖሊሲው መሠረት ተማሪዎች በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሥራና ተግባር ትምህርትን አስተዋውቀው ቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ የሚመርጡ ሲሆን፣ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ደግሞ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን በተመረጡት የሙያ ዓይነቶች ትምህርት ተሰጥቷቸው በ12ኛ ክፍል በ12 የሙያ ዓይነቶች ተመዝነው የሚወጡ ይሆናል።

@BEMNETTUBE
1👎1
💍 እነሆ! ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ባለቤቱ ጆርጂና አሁን ተጋብተዋል፣ እንኳን ደስ አላቸው 👰🏻‍♀️🤵🏼‍♂️💞

​ክርስቲያኖ የጋብቻ ቀለበቶቹን በፎቶ አጋርቷል 🎞️⛪️
2
የቀለበቱ ዋጋ፡ ሮናልዶ ለጆርጂና ያበረከተላት የእጮኝነት/የጋብቻ ቀለበት ከ600,000 ዩሮ (በላይ) በላይ የሚያወጣ አልማዝ የተጠረበበት እንደሆነ እና በእግር ኳስ ተጫዋቾች ታሪክ ውስጥ ከተሰጡ በጣም ውድ ቀለበቶች አንዱ እንደሆነ ተዘግቧል።

የ600,000 ዩሮ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ሲሰላ (እንደ አሁኑ የምንዛሬ ተመን) ወደ 85 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ገደማ ይሆናል!

@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
1👍1🔥1
🚨 በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተካሄደ ስላለው የ #ትሰማ እና #በቃ ዘመቻ ምን ያውቃሉ? 🤔💭

ሰሞኑን በቲክቶክ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ በቢጫ-አረንጓዴ ዳራ ላይ ቀይ የሰው እጅ ምልክት 🖐️ ያደመቁ ምስሎች በአስተያየት (Comment) መስጫዎች ላይ ሞልተው አይተን ይሆናል። ይህ ምን እንደሆነ ግራ ለገባችሁ የቻናላችን ተከታዮች፡ 👇

1️⃣ አላማው ምንድን ነው? 🎯

በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለውን አሰቃቂ የአካል ጥቃት እና ግድያ (Femicide) ለመቃወም የተጀመረ ህዝባዊ የዲጂታል ዘመቻ ነው።

2️⃣ ለምን በባለስልጣናት ገጽ ላይ ይለጠፋል? 🏛️🗣️

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ይፋዊ የቲክቶክ አካውንት ጨምሮ የከፍተኛ ባለስልጣናትን ገጾች በአስተያየት (Comment) በማጥለቅለቅ የመንግስትን ቀጥተኛ ትኩረት ለመሳብ የተደረገ ነው። ጉዳዩ አገራዊ ቀውስ ተብሎ አስቸኳይ የአደጋ ጊዜ ምላሽ እንዲሰጠው ለማስገደድ የተመረጠ "Comment Storming" የተባለ የሰላማዊ ተቃውሞ ስልት ነው።

እህቶቻችን፣ እናቶቻችን እና ሴት ልጆቻችን በሰላም ወጥተው በሰላም የመግባት መብታቸው ሊከበር ይገባል! 🕊️ የሁላችንም ድምጽ መሆን አለበት! 💪❤️

👇 እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ታስባላችሁ? አስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን። 💬💬

📢 ይህ ድምጽ ለሁሉም እንዲደርስ ፅሁፉን #SHARE እና #LIKE በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩ! 🔄👍

#በቃ #ትሰማ #JusticeForAllWomen #BEMNETTUBE 🖐️💚

@BEMNETTUBE
1🔥1