በሀገረ ጃፓን ሰዎች እንባን እያፈሰሱ እንዴት ማልቀስ እንደሚቻል ለመማር ወደ ትምህርት ቤት ስለማቅናታቸው ተሰምቷል።
ይህ ትምህርት ቤት ቀደሞ መደበኛ ትምህርት ያስተምር በነበረው መምህር ሂዲፉሚ ዮሺዳ የተቋቋመ ነው።
መምህር ዮሺዳ ማልቀስ የማይከፈልበት መድኃኒት በመሆኑ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ስቅስቅ ብለን በማልቀስ ነጻ ሕይወትን መምራት እንችላለን ሲል ተናግሯል።
ዮሺዳ እንደሚለው ሰዎች ስሜቶቻቸውን ከሚገልፁባቸው መንገዶች አንዶ ለቅሶ ነው።
ለዚህም ነው ዮሺዳ በትምህርት ቤት ብዙዎችን ሰብስቦ ማልቀስን የሚያስተምረው🫡
@BEMNETTUBE

❤1😢1😭1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ
"Tea" በሚለው ላይ "ea" እንደማይነበቡ 🤓
"Tea" በሚለው ላይ "ea" እንደማይነበቡ 🤓
😁3❤1
ጎሪላ የሚለው ቃል “የፀጉራም ሴቶች ነገድ” ከሚል የግሪክ ቃል የተገኘ ነው።
😁😃በነገራችን ላይ ሴቶችን ለመንካት ፈልጌ አይደለም🙄
@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
😁😃በነገራችን ላይ ሴቶችን ለመንካት ፈልጌ አይደለም🙄
@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
😁2🔥1
የብራዚል ህዝብ የሚያወሩት ቋንቋ የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
23%
'' Spanish ''
4%
''English''
27%
''Brasilia''
46%
''Portuguese''
❤1👍1
ይሄንን ያውቃሉ ?
በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።
@BEMNETTUBE
በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።
@BEMNETTUBE
❤3
❤2🤣2
የሆነ ጊዜ ላይ የዚህ ድመት ምስሎች በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ብዙ ጫጫታዎች አስነስተው ነበር። ምክንያቱም ድመቱ ከቀድሞ የሶቪየት መሪ ጆሴፍ ስታሊን ጋር ያለው ተመሳሳይነት ነው።እንደውም አንዳንድ ሰዎች በማጂክ ወይም በአስማት "ወደ ድመት ቀይረወት ነው" እስከማለት ደርሰዋል።
🤔እኔ ግን ምንም ሊመሳሰሉልኝ አልቻሉም
@BEMNETTUBE
🤔እኔ ግን ምንም ሊመሳሰሉልኝ አልቻሉም
@BEMNETTUBE
❤3🤨1
ኢራናውያን ከጥንቷ ግብፅ ጋር ባደረጉት ጦርነት ድመቶችን እንደ ጋሻ ተጠቅመው አሸንፈዋል። ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ግብፃውያን ድመት አምላኪ ስለነበሩ ድመትን መጉዳት በሃይማኖታቸው የተከለከለ ነበር።
@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
❤2😁1🤣1
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱቴ ኬንያዊ ጠበቃ ዶላ ኢንዲዲዝ ይባላል ክርስቶስ ላይ የተላለፈበት የሞት ቅጣት ተገቢ አልነበረም ብሎ የሮም ኢምፓየር ተከታይ ናቸው ያላቸውን ጣልያንና እስራኤልን እንደዚሁ ጲላጦስንና ሄሮድስን ተከሳሽ አድርጎ በሀገሩ የሚገኝ ፍርድ ቤት ክስ ኣዠአቅርቧል።😂
ከሁሉም በላይ የፍርድቤቱ መልስ ነው ፈገግ የሚያሰኝ ሆኗል
" ይሄን ጉዳይ የማየት ስልጣን የለንም" ነው ያለው ፍርድቤቱ
ታድያ ጠበቃ ዶላ በዚ ሳያበቃ ክሱን ይዞ ዘ ሄግ ወደ ሚገኘው የአለምአቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤትም አምርቶ ነበር እዛም ተመሳሳይ ምላሽ አግኝቷል።
ከሁሉም በላይ የፍርድቤቱ መልስ ነው ፈገግ የሚያሰኝ ሆኗል
" ይሄን ጉዳይ የማየት ስልጣን የለንም" ነው ያለው ፍርድቤቱ
ታድያ ጠበቃ ዶላ በዚ ሳያበቃ ክሱን ይዞ ዘ ሄግ ወደ ሚገኘው የአለምአቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድቤትም አምርቶ ነበር እዛም ተመሳሳይ ምላሽ አግኝቷል።
😁2❤1