BEMNET TUBE
916 subscribers
655 photos
19 videos
6 files
36 links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዝንጀሮውም አረንጓዴ አሻራውን አኖረ😁😂😂

🐒🌱 በዘንድሮው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ንቅናቄ ከተተከሉት 805.3 ሚሊዮን ችግኞች መካከል፤ ይህ ዝንጀሮ የተወሰኑትን ተክሏል(ስፑትሊንክ)

@BEMNETTUBE
😁2🙉1
የሊዮኔል ሜሲ አባት ሆርሄ ሜሲ
ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ🫠

የዓለማችን ታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ አባት እና ዋና ወኪል የሆኑት ሆርሄ ሜሲ (Jorge Messi) በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይፋ ሆኗል።

የልጁን ስኬታማ የእግር ኳስ ህይወት እና የንግድ እንቅስቃሴዎች በቅርበት ሲመሩ የቆዩት አባት ሆርሄ ሜሲ፣ በትውልድ ከተማቸው ሮዛሪዮ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ በህክምና ሲረዱ ቆይተው አርብ ነሐሴ 01 (August 7) ምሽት 4:00 ገደማ ሕይወታቸው ማለፉን የሜሲ ቤተሰቦች እና የአርጀንቲና መገናኛ ብዙኃን አረጋግጠዋል።

እንደ ዴይሊ ሜይል (Daily Mail) እና ዘ ሰን (The Sun Football) ዘገባዎች ከሆነ፣ ይህ መረጃ በቤተሰቦቹ በኩል ይፋ የተደረገ እና ተረጋገጠ ነው።
ሆርሄ ሜሲ ላለፉት በርካታ ወራት ከልብ እና ከነርቭ ህመም ጋር ተያይዞ በጽኑ ሲታመሙ የቆዩ ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸው የህክምና ሁኔታቸውን ከሚዲያ እይታ ውጪ ለማድረግ ጥረት ሲያደርጉ ነበር።
በዓለም ዋንጫ ጨዋታ ወቅት ሜሲ በሜዳ ላይ ያሳየው የተለየ የሐዘን ስሜት እና እንባ፣ ከአባቱ የጤና ሁኔታ ጋር የተያያዘ እንደነበር ይታወቃል።
ሆርሄ ሜሲ ለአልቢሴሌስቴው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ የአባትነት ሚናቸውን ከመወጣት ባለፈ፣ ገና በወጣትነቱ ከሮዛሪዮ እስከ ባርሴሎና እና ባሻገር ላስመዘገባቸው ድንቅ ስኬቶች እና ግዙፍ የቢዝነስ ግዛቶች ዋና መሃንዲስ በመሆን የማይተካ ሚና ተጫውተዋል።

ይህ ወቅት ለሜሲ ቤተሰቦች እና ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ እጅግ ከባድ አጋጣሚ በመሆኑ፣ ለሊዮኔል ሜሲ፣ ለእናቱ ሴሊያ ኩቺቲኒ እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ ፈጣሪ መጽናናቱን እንዲሰጣቸው እንመኛለን።

🥹ነፍስ ይማር

@Bemnettube
@BEMNETTUBE
2💔2🕊1
የጆኒ እና ሴዶ MMA ፍልሚያ መግቢያ ትኬት VVIP 100 ሺ ብር መሆኑ ተገለፀ::

ቀን: ነሐሴ 21
ቦታ: አድዋ 00 ሙዚየም (Adwa 00 Museum)
ቲኬት ለመግዛት: በ M-Pesa

የቲኬት ዓይነቶች እና ዋጋ:

1. VVIP Ringside - 100,000 የኢትዮጵይ ብር

* ልዩ የሪንግ አጠገብ መቀመጫ
* ያልተገደበ የምግብ እና የመጠጥ አገልግሎት
* ወደ ተወዳዳሪዎች ልብስ መቀየሪያ ክፍል የመግባት እድል
* መቀመጫ የመምረጥ መብት

2. VVIP Premium - 50,000 የኢትዮጵይ ብር

* 2ኛ ተከታታይ ረድፍ መቀመጫ
* 2 የምግብ እና 10 የመጠጥ ኩፖኖች
* መቀመጫ የመምረጥ መብት

3. VVIP Normal - 30,000 የኢትዮጵይ ብር

* ከ 3ኛ እስከ 5ኛ ረድፍ መቀመጫዎች
* 2 የምግብ እና 7 የመጠጥ ኩፖኖች
* መቀመጫ የመምረጥ መብት

4. VIP - 20,000 የኢትዮጵይ ብር

* 1 የምግብ እና 4 የመጠጥ ኩፖኖች
* መቀመጫ የመምረጥ መብት

5. Regular - 10,000 የኢትዮጵይ ብር

6. Early Bird - 4,000 የኢትዮጵይ ብር
(በተወሰነ ቁጥር የቀረበ)
ቲኬትዎን አሁኑኑ በ M-Pesa ይቁረጡ!

ቲኬቱም እያለቀ ነው ተብሏል.......

Via ETFC

ጉርሻ page

@BEMNETTUBE
😁7🔥1😱1
በሀገረ ጃፓን ሰዎች እንባን እያፈሰሱ እንዴት ማልቀስ እንደሚቻል ለመማር ወደ ትምህርት ቤት ስለማቅናታቸው ተሰምቷል።

ይህ ትምህርት ቤት ቀደሞ መደበኛ ትምህርት ያስተምር በነበረው መምህር ሂዲፉሚ ዮሺዳ የተቋቋመ ነው።

መምህር ዮሺዳ ማልቀስ የማይከፈልበት መድኃኒት በመሆኑ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ስቅስቅ ብለን በማልቀስ ነጻ ሕይወትን መምራት እንችላለን ሲል ተናግሯል።

ዮሺዳ እንደሚለው ሰዎች ስሜቶቻቸውን ከሚገልፁባቸው መንገዶች አንዶ ለቅሶ ነው።

ለዚህም ነው ዮሺዳ በትምህርት ቤት ብዙዎችን ሰብስቦ ማልቀስን የሚያስተምረው
🫡

@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
1😢1😭1
ፍቅር ውስጥ መሆን አንድን ሰው Creative እንዲሆን ያደርገዋል ይላል አንድ የአመስተርዳም ዩኒቨርስቲ ጥናት! ስታፈቅሩ አዳዲስ ሃሳቦች፣ ጥሩ ጥሩ እሳቤዎች ወደ አዕምሯቹ ይመጣል ይላል ጥናቱ!
2👍1🤨1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህን ያውቃሉ
"Tea" በሚለው ላይ "ea" እንደማይነበቡ 🤓
😁31
ኒውተን ከዛፍ ላይ ፍሬ ሲወድቅ አይቶ የክብደትን ህግ አረቀቀ። ኒውተን ሃበሻ ቢሆን የወደቀውን ፍሬ አይቶ ፍሬውን ስለመብላት እንጂ ስለክብደት ህግ እንዴት ሊያስብ ይችላል?
3🔥1
አንድ ሰው ሰርግ ቤት በልቶ፣ ጠጥቶ ዝም ብሎ ሲወጣ፤ "ሙሽሮቹን እንኳን ደስ አላችሁ አትልም እንዴ?" ቢሉት... "እኔ እኮ በውስጤ ነው የምደሰተው!" አለው። 😂

#ወዳጆቼ!
የበእምነት ትዩብ ፖስት አንብባችሁና ተዝናንታችሁ በውስጤ Like አድርጌያለሁ እያላችሁ ሹልጥ የምትሉ ቤተሰቦች... ነገሩ አያዋጣም! 😉

አውራ ጣታችሁ አይቆስልም፤እስቲ ዛሬ ዝምታውን ስበሩና አሁኑኑ #Like, Share እና Comment እያደረጋችሁ አለን በሉን! 👍👇
👍7🥰21
ጎሪላ የሚለው ቃል “የፀጉራም ሴቶች ነገድ” ከሚል የግሪክ ቃል የተገኘ ነው።

😁😃በነገራችን ላይ ሴቶችን ለመንካት ፈልጌ አይደለም🙄

@BEMNETTUBE
@BEMNETTUBE
😁2🔥1
🇪🇹 ኢትዮጵያ የ12 ሰዓት አቆጣጠር ያላት የአለማችን ብቸኛዋ ሀገር ናት ፣ ከአመሻሽ ወደ ንጋትና ከንጋት ወደ አመሻሽ።

@BEMNETTUBE
🫡21
የብራዚል ህዝብ የሚያወሩት ቋንቋ የቱ ነው ?
Anonymous Quiz
23%
'' Spanish ''
4%
''English''
27%
''Brasilia''
46%
''Portuguese''
1👍1
ይህንን ያውቁ ኖሯል

✍️ አንድሪው ጆንሰን የተባሉት 17ኛው
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በሙያቸው ልብስ ሰፊ ነበሩ፡፡

@BEMNETTUBE
3
ይሄንን ያውቃሉ ?

በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።

@BEMNETTUBE
3
👤 🫀 🧍

አጠቃላይ የደም ቱቧችን ርዝመት እስከ 100,000 ኪ.ሜ ነዉ።

@BEMNETTUBE
1👍1🔥1
ይሄ ልጅ አላዛር ይባላል አባይ TV ማን ይቀነስ የሚባል የጨዋታ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ እየተጠየቀ ነው!

:- ጠያቂ የዘንድሮው የአለም ዋንጫ የበላችው አፍሪካዊት ሐገር?

:- አላዛር 🗣 ሩሲያ 💔

አላዛር ከጨዋታው ውጪ ሆነ እና እራስህን አስተዋውቀህ ውጣ ሲባል

አላዛር እባላለሁ የዲላ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ
😁3🙊3
12ተኛ ተፈታኞችን ስለ ውጤት ምን ታስባለህ/ሽ ስትሏቸው 😭😂😂
😁2🤣1
🚽🧻

ለሰው ልጆች የሽንት ቤት ወረቀት ሶፍት ለማዘጋጀት ፤ በአለም በየቀኑ ወደ 27,000 ዛፎች ይሞታሉ ።

@BEMNETTUBE
😁2🤣2😢1
📽📷 🧔 🕧

ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ ካሜራ ፎቶ ለመነሳት ከፈለጉ ለ8 ሰዓታት ያህል ቁጭ ብለዉ መጠበቅ አለቦት።


@BEMNETTUBE
2🤣2
የሆነ ጊዜ ላይ የዚህ ድመት ምስሎች በሶሻል ሚዲያዎች ላይ ብዙ ጫጫታዎች አስነስተው ነበር። ምክንያቱም ድመቱ ከቀድሞ የሶቪየት መሪ ጆሴፍ ስታሊን ጋር ያለው ተመሳሳይነት ነው።እንደውም አንዳንድ ሰዎች በማጂክ ወይም በአስማት "ወደ ድመት ቀይረወት ነው" እስከማለት ደርሰዋል።

🤔እኔ ግን ምንም ሊመሳሰሉልኝ አልቻሉም

@BEMNETTUBE
3🤨1
🐜🐜 😴

ጉንዳኖች በጭራሽ እንቅልፍ ተኝተው አያውቁም።

@BEMNETTUBE
2👍1
ኢራናውያን ከጥንቷ ግብፅ ጋር ባደረጉት ጦርነት ድመቶችን እንደ ጋሻ ተጠቅመው አሸንፈዋል። ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ግብፃውያን ድመት አምላኪ ስለነበሩ ድመትን መጉዳት በሃይማኖታቸው የተከለከለ ነበር።

@BEMNETTUBE
2😁1🤣1