BEKI SP⚽️RT
228K members
2.37K photos
228 videos
2 files
65 links
BEKI SPORT
══════════════
➠የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃዎች
➠የውጪ ሃገር የስፖርት መረጃዎች ና የተጫዋች ታሪኮችን
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ

የተለያዩ ማስታውቂያዎችን ለማሰራት ያናግሩን @bekisport_bot

£ ከቻናላችን ጋር አብረውን ለመስራት የክለብ ሀላፊዎች ቡድን መሪዎች ደጋፊዎች መረጃ ለመለዋወጥ አናግን @Bekisport_bot

@BEKI_SPORT
Download Telegram
to view and join the conversation
መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቆ 5 ደቂቃ ተጨምሯል
🔔 ጨዋታው ተጠናቀቀ

ማን ዩናይትድ 1-1 ሊቨርፑል
#ራሽፎርድ 37'⚽️
#ላላና 85'⚽️

@beki_sport
👉ኢንተር ሚላኖች ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል ከሜዳቸው ውጪ 4-3 አሸንፈዋል።


@beki_sport
👉በጉጉት ሲጠቅ የነበረው የላንክሻየር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

👉ዩናይትድ 1-1 ሊቨርፑል

@beki_sport
👉ትላንት በኢንተር እና ሳሱሎ ጨዋታ በፓራሹት በመጣው ሰውዬ ምክንያት ጨዋታው ለደቂቃዎች ያክል ተቋርጦ ነበር።


@beki_sport
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ዩናይትድ 1-1 ሊቨርፑል የጨዋታው ሀይላይት ይመልከቱ


@beki_sport
አሰልጣኝ አብርሀም መብርሀቱ . . . . . . .

ከትላንቱ የዋልያዎቹ ሽንፈት በኋላ በማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የ እግር ኳሱ አፍቃርያን ሀሳባቸውን እያጋሩ ይገኛሉ :: የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እያደረገ ባለው ጉዞም ደስተኛ እንዳልሆኑ ታይቷል ::

አሰልጣኝ አብርሀም መብርሀቱ ዋልያዎቹን ከተረከቡ በኋላ 12 ጨዋታዎችን ማድረግ ሲችሉ ማሸነፍ የቻሉት በሶስቱ ብቻ ነው እሱም ጅቡቲን በደርሶ መልስ እና ሌሴቶን ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት ::

በ አምስት ጨዋታዎች ላይ አቻ ሲለያዩ በተቀሩት አራት ጨዋታዎች ደግሞ ተሸንፈዋል ::

የ አሰልጣኝ አብርሀም መብርሀቱ ጉዞ በፐርሰንት ሲሰላ : -

ማሸነፍ - 25 %

ሽንፈት - 33.34 %

አቻ - 41.67 %

የ አሰልጣኝ አብርሀም መብርሀቱ የወደፊት እጣ ፈንታ ምን ይሆን ?

@beki_sport
🔔 የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

ሼፊልድ 1-0 አርሰናል
#ሙሰት 30'⚽️

@beki_sport
🔔 2ተኛው አጋማሽ ተጠናቀቀ

ሼፊልድ 1-0 አርሰናል
#ሙሰት 30'⚽️

@beki_sport
Forwarded from BEKI SP⚽️RT (🇧⚽️)
🏆 Fan11 Presents Fantasy Premier Night

Come watch the Premier League games with us on Saturday, October 19. Starting from 3:00 PM (ከ9 ሰዓት ጀምሮ).

💸 Get a chance to play Fantasy on the day to win 1000 Birr Prize!

Join our Telegram channel @Fan11et for more information and tips on how to play the Fantasy game.
የኢብራሂሞቪች ቀጣይ ማረፊያ. . . . .. . . . .

የፊት መስመር አጥቂው ዝላታን ኢብራሂሞቪ ምንም እንኳ እድሜው 38 ቢሆንም እግር ኳሱ ላይ ተፅዕኖ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል፡፡

ዛሬ በወጣው መረጃ መሰረት የ 38 ዓመቱን የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈረም ከ ሴሪ አ ክለቦች ብቻ 16 ቡድኖች ፍላጎት ማሳየታቸው እና የግላቸው ለማድረግ ከአሁን ስራዎችን መስራት መጀመራቸው ታውቋል፡፡

እንደ ዘገባው ከሆነ በሴሪ አ ፍላጎት እነዳላሳዩ የተጠቆሙት አትላንታ ፤ ጁቬንቱስ ፤ ኤሲ ሚላን እና ኢንተር መሚላን ናቸው፡፡


@beki_sport
ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል !

የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በዝዋይ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና በካሳዬ አራጌ እየተመሩ ሁለትኛ ድላቸውን ዛሬ አስመዝግበዋል ::

ዛሬ ረፋድ ላይ ቡታጅራ ከነማን የገጠሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል ::

በቀጣይ እሮብ በሼር ኢትዮጵያ ሜዳ ከአዳማ ከተማ ጋር እንደሚጫወቱ ክለቡ አሳውቋል ::

@beki_sport
👉 ሼፍልድ 1 - 0 አርሰናል
⚽️ሙሴት

👉መድፈኞቹ ትላንት ሽንፈት አስተናግደዋል።

@beki_Sport
🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሻንፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች🇪🇺


🇪🇸 አትሌቲኮ ማድሪድ 1:55 ሌቨርጉሰን🇩🇪

🇺🇦 ሻካታር ዶኔስክ 1:55 ዳይናሞ ዛግሬብ🇭🇷

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንችስተር ሲቲ 4:00 አትላንታ 🇮🇹

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቶተንሀም 4:00 ሬድ ስታር ቤልግሬድ 🇷🇸

🇬🇷 ኦሎምፒያኮስ 4:00 ባየር ሙኒክ 🇩🇪

🇮🇹 ዩቬንቱስ 4:00 ሎኮሞቲቭ ሞስኮ 🇷🇺

🇹🇷 ጋላታሳራይ 4:00 ሪያል ማድሪድ 🇪🇸

🇧🇪 ክለብ ብሩጅ 4:00 ፒኤስጂ 🇫🇷


@beki_sport
👉ኡና ኤምሬ አርሰናልን ከተረከቡ በሀላ ባረጉዋቸው 24 ከሜዳ ውጪ ጨዋታ በ2 ጨዋታ ብቻ ግብ ሳይቆጠርባቸው የወጡት።

@beki_sport
ውቡ የምስራቅ አፍሪካ ስታዲየም . . . . .

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስታዲየም የዘንድሮውን የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ያስተናግዳል ::

የሱዳኑ ክለብ አል ሂላል ሜዳ ሲሆን ምስራቅ አፍሪካን በመወከል በሻምፕየንስ ሊጉብቸኛው ተሳታፊ እንደሆነ ይታወሳል ::

@beki_sport
Forwarded from ◥█◣ Høpę ༒ ◥◣ via @Qualitymovbot
😱 መንሱር አብዲቀኒ 😱

😍ቲዋቂዉ የስፖርት ተንታኝ መንሱር አብዱልቀኒ ለመጀመሪያ ጊዜ በ Telegram መቷል JOIN በማለት የስፖርት መሀደሮን ያስፉ።