#Update
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል።
የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል።

#Exit_Exam_Update
የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁና አስፈላጊ መረጃዎችን ያሟላችሁ በሙሉ የፋይዳ መታወቂያችሁን በመጠቀም የራስ ማረጋጋጫ (Self-Identity Verification) ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡
ማረጋገጫው አመልካቹ ባስገባው የ FAN ቁጥር እና የግል መረጃ ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
የማረጋገጥ ሒደቱ ከ2-3 ደቂቃ ብቻ የሚወስድ ሲሆን፤ የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ የግድ ነው ተብሏል፡፡
ተከታዩን ሊንክ ተጠቅመው ያረጋግጡ 👇
https://verify.ethernet.edu.et/
ለማረጋገጥ የሚያግዝዎና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ ፖርታሉ ላይ ያገኛሉ፡፡

verify.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | Exit Exam Verification