ሀይዞ ዶርዜ ቤት አሰራር
.
ይሄ ቤት በዝሆን ፊት አምሳያ የሚሰራ ቤት ሲሆን ይሄም የሆነው በሆነ ዘመን በአካባቢው ዝሆኖች ይገኙ ስለነበር ነው።
እንግዳ ሰው ወደቤቱ ሲዘልቅ ጎንበስ በሎ "ሠሮ" እያለ ይዘልቃል ፣ ባለቤቱም "አሻም ሠሮ" ብሎ በክብር ይቀበለዋል ፣
ቤቱ ለረጅም አመታት የሚቆይና ሁለት በሮች ያሉት ሲሆን ፣ በቤቱም ውስጥ ፣ ማእድ ማብሰያ፣ መጠጥ መጥመቂያ ፣ የእንስሳት ማደሪያ ፣ አልጋ ቤት ፣ እና የእንግዳ ማረፊያ አሉት።
.
ስለዚ ቤት ከሰማውት የገረመኝ
ዶርዜዎች ለእንስሳ ማደሪያ "በረት" ያላቸው ክብር ነው ፣ይሄም የሚነሳው ፣ ክርስቶስ በ ከብቶች ማደሪያ ከመወለዱ ጋር የተገናኘ ነው ፣ ሀሳቡ እንዲ ነው ።
.
"በቤት ውስጥ ፣ ልጅ ቢያጠፋ ወይም እናት ብታጠፋ ፣ እሮጠው ወደ እንስሳት ማደሪያ "በረት" ቢገቡ አባት ተከትሎ ሊቀጣ ወደዛ አይሄድም" የሀሳብ ክብራቸው የዚህን ያህል ነው።
....
ጦሲሞ
.
(በዚ ታሪክ ውስጥ፣ ስሰማ የሳትኩት ወይ ስፅፍ ያበላሸውት ካለ ይቅርታ ከወዲሁ ተቀበሉኝ )
.
.
#BCAA
© Abiy Temesgen