BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
59.4K subscribers
5.79K photos
7 videos
1 file
80 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
✈️UPDATE !

ሪያል ማድሪድ ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሌኒ ዮሮ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ከውሳኔ መድረሱን እንደተነገረው ተገልጿል።

ሎስ ብላንኮዎቹ የተጫዋቹን ውሳኔ እንደሚያከብሩ ሲገለፅ በቀጣይ አማራጭ ተከላካይ ለመመልከት ስሞችን መያዛቸው ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ የተጨዋቹ ዝውውር በሌሎች ክለቦች እንዳይጠለፍ ዝውውሩን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
HERE WE GO || ግሪንውድ ወደ ማርሴ !

@BBC_SPORTS_ET
ሉካ ሞድሪች ከሎስ ብላንኮዎቹ ጋር ለ1 አመት የሚያቆየዉን ኮንትራት ፈርሟል አዲሱ የክለቡ አምበል መሆን ችሏል ።

@BBC_SPORTS_ET
ጥያቄ ና መልስ ውድድር ይዘጋጅ??

50 👍 Reaction

@BBC_SPORTS_ET
በ24 ሰዓት ውስጥ ሌኒ ዩሮ ለዩናይትድ ፊርማውን ያኖራል ::

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫው ብዙ የግቡ ዕድል የፈጠረ ተጫዋች ነው ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
የ EA FC 25 አዲሱ ከቨር ይፋ ሆኗል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
አድሪያን ራቢዮት ጁቬንቱስን በነፃ ይለቃል ::

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኢቫን ራኪቲች በአፋጣኝ ክለቡን ለአልሸባብ ለቆ ወደ አውሮፓ መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሯል ።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@BBC_SPORTS_ET
🚨|| HERE WE GO

ኢቫን ራኪቲች ወደ ሀገሩ ክለብ ሀጅዱክ ስፕሊት ለማምራት መስማማቱ ተገልጿል።

@BBC_SPORTS_ET
ማንቸስተር ዩናይትድ አንድሪያ ራቢዮትን በነፃ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ንግግር ጀምሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዌስትሃም ኔልሰን ለማስፈረም ንግግር ሊጀምሩ ነው !

ዌስትሃም የ24 አመቱን የመስመር አትጥቂ ሬስ ኔልሰን ከአርሰናል ለማስፈረም በሚደረገውን ውድድር ገብቶበታል::

ዌስትሃም ቦውን የሚወጣ ከሆነ ዋነኛው ተተኪ አርጎ ኔልሰንን ማስፈረም ይፈልጋል አርሰናል ከተጫዋቹ £15M በላይ ይፈልጋሉ ።

Talk Sport

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሉካስ ቫስኩዌዝ በሳንቲያጎ በርናቦ እስከ 2025 የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
📊ኦፕታ የመጀመሪያ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ግምቱን በፐርሰንት አስቀምጧል

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: "⚽️ሉዊስ ዲያዝ በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን አይለቅም" ሲል አርኔ ስሎ አስታወቁ !

የሊቨርፑል አሰልጣኝ “ከሉዊስ የማየውን ወድጄዋለሁ፣ በጣም ደስተኛ ነኝ… የወደፊት ህይወቱ ከእኛ ጋር ይሆናል።

ስለ ማንቸስተር ሲቲ እና ባርሴሎና ዘገባዎች ቢዘገቡም ዲያዝ አሁን ለቆ አይወጣም !

[ፋብሪዚዮ ሮማኒዮ]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✅️OFFICIAL

ቶተንሃም የ19 አመቱን ዊልሰን ኦዶበርትን ከበርንሌ እስከ 2029 በሚቆይ ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
☑️OFFICIAL :

የፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ለደጋፊዎች የበለጠ ግልፅ ለመሆን ሲሉ የትኞቹን የፕሪሜር ሊግ ክለቦች እንደሚደግፉ ይፋ ማድረግ አለባቸው ተብሏል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ባየር ሊቨርኩሰን ዣቪ ሲሞንስን የፍሎሪያን ዊርትዝ የወደፊት ተተኪ አድርገው ይመለከቱታል! 👀

[SPORTBILD]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🚨ማኑኤል ኡጋርቴ ለመክፈቻው የሊግ1 ጨዋታ ከፒኤስጂ ስብስብ ውጪ ሆኗል። በተቻለ ፍጥነት ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል።

[FabrizioRomano]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ኢንዞ ማሬስካ ስለቼልሲ ቡድን ስፋት ሲጠየቅ ፦

"በቡድናችን ውስጥ 43 ተጫዋቾች አሉ ፤ ግን እኔ የማሰልጥናቸው 23ቱን ነው ፤ ከእነሱ ጋር በመሆን ለሊጉ እየተዘጋጀን ነው ። ሲል ተናግሯል ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET