BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹
59.4K subscribers
5.79K photos
7 videos
1 file
81 links
ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016
Download Telegram
የሊቨርፑሉ አዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በዛሬው እለት በክለቡ የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ ያካሂዳል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🇪🇺የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ

         ተጠናቀቀ'

🇪🇸 ስፔን 2-1 ጀርመን 🇩🇪
⚽️ኦልሞ      ⚽️ዊርትዝ
⚽️ሜሪኖ

🏟Mercedes Benz Arena

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዊሊያም ሳሊባ Vs ፖርቹጋል በመጀመሪያው አጋማሽ !

45 - ደቂቃ ተጫወተ
26 - ጊዜ ኳስ ነካ
19 - ኳሶችን አቀበለ [ 100% የተሳሱ ናቸው]
4 - ኳስ አፀዳ
1 - ብሎክ
1 - ታክል
2 - የመሬት የአንድለአንድ ግንኙነት አሸነፈ
0 - ድሪብል አልተደረገም
0 - ጎል አልተቆጠረበትም


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
የመደበኛው የጨዋታ ቁጥራዊ መረጃ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ፈረንሳይ ፖርቹጋልን በመለያ ምት 5ለ4 በማሸነፍ የአውሮፓ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀለች 👏👏👏

FT |  🇫🇷 ፈረንሳይ 0-0 ፖርቹጋል 🇵🇹
                   [Pen 5-4]
ፈረንሳይ

ፖርቹጋል

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ፖርቸጋል በይፋ ከ2024 ዩሮ ተሰናብታለች !

ሮናልዶም የመጨረሻውን የዩሮ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አድርጓል ። 💔💔💔

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Renato Veiga እንደ inverted full-back በኤንዞ ማሬስካ ስር ጥቅም ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል።

David Ornstein

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ስዊዘርላንድን የገጠመችው እንግሊዝ በጨዋታ በሳካ ግብ አቻ ሆና በመቀጠልም ወደ መለያ ምት አምርታ በመለያ ምት አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋለች።

እንግሊዝ

ስዊዘርላንድ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሜሲ X ያማል !

MOTM

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ዶኒ ቫን ዴቢክ ወደ ጂሮና

➜ Here We go!

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሮድሪጎ ዴ ፖል የኮፓ አሜሪካን ፍጻሜ ደረጃ ከደረሰ በኋላ 🥹

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
ሜሲ ከአርጀንቲና ጋር 8 የፍፃሜ ውድድሮች ላይ ደርሷል።

ኮፓ አሜሪካ 2007
ኦሎምፒክ 2008
የአለም ዋንጫ 2014
ኮፓ አሜሪካ 2015
ኮፓ አሜሪካ 2016
ኮፓ አሜሪካ 2021
የአለም ዋንጫ 2022
ኮፓ አሜሪካ 2024

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🇪🇸OFFICIAL

ካምቡዋላ በይፋ ቪላሪያልን ተቀላቅሏል

ካምቡዋላ በቪላሪያል ቤት እስከ 2029 የሚዪቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ኮል ፓልመር በአውሮፓ ሻምፒዮና የፍጻሜ ጨዋታ ከሲልቫን ዊልቶርድ በዩሮ 2000 ለፈረንሳይ የአቻነት ጎል ቡሃላ ተቀይሮ በመግባት ያስቆጠረ የመጀመሪያው  ተጨዋች ነው ።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇸ላሚን ያማል በ #EURO2024

ከፍተኛ አሲስት - 4
ትልቅ እድል የፈጠረ - 8
ወሳኝ ቁልፍ ፓሶች - 19
ምርጥ ወጣት ተጫዋች በዉድድሩ

A young boy becoming a man!

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎙የሪያል ማድሪድ ቴሌቪዥን ሪፖርተር

"በዛሬው ⚽️የኪሊያን ምባፔ የትውውቅ ፕሮግራም ላይ አንድ ትልቅ ሰርፕራይዝ ይኖራል።" ስትል ተደምጣለች

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📲OFFICIAL ፦

🇮🇹ጁቬንቱስ በ2024/25 የውድድር ዓመት በሜዳው የሚለብሰውን ማሊያ ይፋ አድርጓል።

Rate out of 10%

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኪሊያን ምባፔ በሪያል ማድሪድ ማሊያ 🤩

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET
ኪሊያን ምባፔ በማድሪድ ቤት 9 ቁጥር ማሊያ እንደሚለብስ ተረጋግጧል ::

SHARE : @BBC_SPORTS_ET
SHARE : @BBC_SPORTS_ET