BBC Amharic News
67 subscribers
25 photos
4 videos
3 links
Download Telegram
#Ethiopia : በአማራና ኦሮሚያ ክልል አድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር ቤተ ክርስቲያን መስኪድ የክርቲያን ቤት እየተለየ የሚቃጠልበትን ጉዳይ የክርስቲያን ሙስሊም አባቶች በአንድ ላይ በመሆን አንድ መፍትሄ ሊያበጁ ይገባል ዝምም ማለት ትክክል አይደለም:: ለየብቻ ተቃጠልኩኝ ከማለት አንድ ላይ ተቃጠልን በማለት የጥፋት ሀይሎችን ፀረ መስሊም እና ፀረ ክርስቲያንን የሁለቱንም ሀይማኖቶች የማይወኩሉ ጥቂት መንጋዎችን ከመንግስትና ህዝቡ ጋር በመሆን ከተቻለ በምክርና በትምህርት ማነፅ ካልሆነ መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ የሁለቱም ሀይማኖት አባቶች በመነጋገር መፍትሄ ማበጀት አለባቸው::
#Ethiopia : አቶ ብርሀነመስቀል አበበ ሰኚ (ጋሽ ሚስማሬ) ለግዜው ከ #OMN ገለል ተደርጏል ጋሽ ሚስማሬ ምንም እፍረት ያልፈጠረበት አይን አውጣ እኮ ነው ከ #O_M_N የተገለልኩት ኦሮሞ በመሆኔ ነው ይለናል 😂
#Ethiopia : ህወሓት የ75 አመት አባቴን አስፈራርታ በ #Dw ድመፀ ወያነ ላይ አቀርበች:: አክቲቪስት የማነህ ንጉሴ (ፈንቅል) https://youtu.be/qtehm2ZjdlM
አንቺ ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ ህወሓት በዚህ በኩል ምርጫ አደርጋለው ይላል ወዲህ ደሞ ያለ ጭንብል (ማስክ) መንቀሳቀስ አይቻለም ይለናል አጃኢብ እኮ ነው

#Ethiopia : በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ያለአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) መንቀሳቀስ እንደማይቻል ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

በእግርም ይሁን በተሽከርካሪ የሚንቀሳቀስ ፤ በመንግስታዊ ሆነ መንግስታዊ ባልሆነ ተቋም አገልግሎት የሚገለገል ተገልጋይ የግዴታ አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) መጠቀም ይኖርበታል።

የትግራይ ክልል ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ይህን ለማሥፈፀም በቁርጠኝነት እንደሚሰራ እና የፀጥታ አካሉም ኃላፊነት እንደተሰጠው አስታውቋል።
#Ethiopia : በምዕራብ አርሲ አጋርፍ ሻሸመኔና ባሌን ጨምሮ በፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች የወደሙት የንግድ ተቋማት ሆቴል ፈብሪካ..... ውስጥ እስካሁን 13 ሺህ 400 የአካባቢው ሰራተኞች ስራ አጥ ሆነዋል:: 13 ሺህ 400 ማለት አንድ ሰራተኛ በኢትዮጵያ ኑሮ ስንት ቤተሰብ ያስተዳድራል በትንሹ 3 ሰዎችን እንበል አስቡት ስንት ሰው ስራ አጥና ገቢ የሌለውና የሚበላው የሌለው ሆኖ እንደቀረ!
#Ethiopia : ትናት ምን ብያችሁ ነበር ስለ #OMN ? አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) እዛች አንድ ሜትር በሁለት ሜትር የሆነች ክፍሉ ውስጥ ቁጭ ብሎ ደንብዛቱ ከፍ ዝቅ እያለ ነው 😂
#Ethiopia : ትናት ምን ብያችሁ ነበር ስለ #OMN እና ስለ ኦሮሚያ ክልል አድማ ጥሪ? አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) እዛች አንድ ሜትር በሁለት ሜትር የሆነች ክፍሉ ውስጥ ቁጭ ብሎ ደንብዛቱ ከፍ ዝቅ እያለ ነው 😂
በመልክት ሳጥን (inbox) የመጣ

#Ethiopia : ናቲዬ አሁን የላኩልህ ቪዲዮ የእናቴ ቤት ነው ቄሮ ነን ባዮች መጥተው መኖሪያ ቤት ነው አቃጥለውት በዱላ የፈለጉትን ደብድበው ዘርፈው ሄደዋል ቤታችን እንዲህ ነው የነደደው::

ልጁ የላከልኝን ቪዲዮውን ቴሌግራም ላይ ፖስት አደርገዋለው::
ሰበር መረጃ

#Ethiopia : የትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ዜና አንባቢ ጋዜጠኛ ቴውድሮስ አለማየሁ በትግራይ ቴሌቭዥን ውስጥ ባለው ጫና ምክንያት ከትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በመጥፋት አዲስ አበባ ገብቷል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ በትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ጣቢያ ለሁለት አመታት የነበረኝ ቆይታ የሙያ ነፃነትና ስነምግባርን የጣሰ ነበር ብሏል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ ከሁለት አመት በፊት በትግራይ ክልል መንግስትና ቴሌቭዥን ጥሪ ወደ ትግራይ ሄዶ እንደነበርም አክሎ ገልፆል::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር መረጃ

#Ethiopia : የትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ዜና አንባቢ ጋዜጠኛ ቴውድሮስ አለማየሁ በትግራይ ቴሌቭዥን ውስጥ ባለው ጫና ምክንያት ከትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በመጥፋት አዲስ አበባ ገብቷል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ በትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ጣቢያ ለሁለት አመታት የነበረኝ ቆይታ የሙያ ነፃነትና ስነምግባርን የጣሰ ነበር ብሏል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ ከሁለት አመት በፊት በትግራይ ክልል መንግስትና ቴሌቭዥን ጥሪ ወደ ትግራይ ሄዶ እንደነበርም አክሎ ገልፆል::
#Ethiopia : ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) ከአምስት ሰአታት በፊት ስለ #OMN ፕ/ር እዝቄል (ጩኸትን ቀሙኝ) ኢታና (ወ/ሮ ኢታና) እንዲሁም ስለ ሰኞ አድማው የፃፈውን ፁሁፍ ከፌስቡኩ ላይ ሰርዞታል ከዚህ በኃላ በልሳን ነው የሚግባቡት ስልህ 👂የለም 😝 ምክንያቱም ለኦሮሞ ህዝብ ለመታገል ሳይሆን ለዝናና $$$ ነው ጭውቴው
#Ethiopia : Breaking News Loading........ በጃል ዳኦድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግ ለሁለት ተከፍለ:: ጉለሌ የሚገኘው የኦነግ ቢሮ እርስ በእርስ ችግር በተፈጠረ አለመግባባት በፌደራል ፖሊስ ተከቧል ተጨማሪ መረጃዎችን ይዤ እመለሳለው::
#Ethiopia : ኦነግ ለሁለት ተሰነጠቀ
የኦነግ አባል የሆኑት
1.አራርሶ ቢቂላ
2.ኢብሳ ነጋዋ
3.አቶምሳ ኩምሳ
4.ጀቤሳ ጋቢሳ
5.ቶሌራ አዳባ
6.ዋቆ ኬኔ
የሚባሉት ለዛሬ እሁድ ስብሰባ ጠርተው ነበር ይሁን እንጂ የተቀረው የኦነግ አመራር በዳዉድ ኢብሳ የሚመራው ከላይ የተጠቀሱት የኦነግ አመራሮች ወደ ስብሰባ አዳራሽ ማለትም ጉለሌ የሚገኘው እንዳይገቡ በቄሮዎችን አስደርገዋል።

አሁን ላይ ጉለሌ የሚገኘው የኦነግ ጽህፈት ቤት ውዝግብ ተፈጥሯዊ አከባቢውም በአሁኑ ሰዓት በፌዴራል ፖሊሶች እየተጠበቀ ይገኛል።
ሰበር ዜና‼️

#Ethiopia : የመሰቦ ሲሚንቶ ስራአስከያጅ የዓድዋው ተወላጅ አቶ ክብረአብ ተስፋማርያም በቤቱ ውስጥ እያለ በካሽ ከነ 30 ሚልዮን ብሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል!!

የማነህ ንጉሴ (ፈንቅል)
#Ethiopia : የአቶ ዳውድ ኢብሳ ቤት ለደህንናታቸው በማለት ቤታቸው በፀጥታ ሀይሎች እየተጠበቀ ነው ።ከቤት እንዲቆዩም ተደርገዋል። የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ቤታቸው በፀጥታ ሀይሎች እየተጠበቀ ሲሆን ስልካቸውም ዝግ እንደሆነ እና ከቤት መውጣትም ሆነ እሳቸውምን ለመጠየቅ ወደ ቤታቸው መዝለቅ እንደማይቻል ጋዜጠኛ ዳዊት አንደሻው በፌስ ቡኩ የቅርብ ቤተሰቦቻቸውን አዋርቶ ዛሬ ፅፏል።