BBC Amharic News
66 subscribers
25 photos
4 videos
3 links
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምዕራብ አርሲ ይህ ነው የሆነው:: የሰው ልጅ በተኛበት ለሊት ቤቱ እንዲህ ነው የተቃጠለበት! ይህ የሆነው በኛው ዘመን በማስረጃ ነው:: እንዚህ ነውረኞች በፍፁም የኦሮሞን ህዝብም ሆነ አማኙን የኢትዮጵያ ሙስሊም አይወክሉም ከየት እንደመጡ ፍጣሪ ይወቀው!
#Ethiopia : አማራ ክልል ሞጣ ላይ በመንጎች መስኪድ እየተቃጠለ እልልልል ተብሎ ሲጨፈር ነውርኞችን ሳወግዝ በርታ ትክክል ነህ እያልክ ሼር ስታደርግ የነበርክ ሁሉ ዛሬ ምዕራብ አርሲ ላይ በመንጎች አላዋክበር እየተባለ ምንም ያላጠፉትን ምስኪን ሰዎች ቤት ሲቃጠል ለምን ስል የሙስሊም ጠላት የምትለኝ አንተ ሙስሊም ሳትሆን ነብሰ በላ ነፍሰ ገዳይ አርመኔ ነህ!!! ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ ሙስሊምንም አትወክልም እኔ ከክርስቲያን ይልቅ የሙስሊም ቤት ውስጥ ነው ያደኩት ኢትዮጵያዊ ሙስሊምን ጠንቅቄ አውቀዋለው እንደ እናተ አድርባይና ነብሰ በላ አይደለም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከምወዳት ጅማ ተነጥዬ መውጣቴ ትልቅ ሞት ነው

#Ethiopia : መቃዎም ይቻላል መናገር ይቻላል እሳትን ምን አመጣው? እሳት የበላው ነገር እኮ ትርፍ የለውም:: ያን ድርጅት 1 ሺ ሰው ከሚያቃጥለው እጄን ጎትቶ አውጥቶ ቢጠቀምበት ደስታውን አልችለውም:: ምንም ባልደሰት ለህዝብ ነው የሚቀረው:: ጠቅልዬው ይዤው አልሄድ ጅማን በጣም ነው የምወደው እኔ ለልጆቼ እሬሳዬን ጅማ ቅበሩ ብዬ ተናዝዣለው ለልጆቼ::

በጅማ የዶሎል ሆቴል ባለቤት ከኢሳት ጋር በነበራቸው ቆይታ የተናገሩት::
#Ethiopia : breaking news Loading........ ብር ብር ብር አይ ብር ! #OMN ሚዲያ ውስጥ ችግር ተፈጥሯል ችግር ፍጣሪዎቹ እነ ፕ/ር እዝቄል ገቢሳና አቶ ፀጋዬ አራርሳ መሆናቸው ታውቋል:: በ #OMN የተጠራው የመጪው ሰኞ አድማ አዘጋጅ አቶ ፀጋዬ አራርሳ ነበር የ #O_M_N ቦርድ አድማውን ሰርዞታል ለምን? ዝርዝሩን ይጠብቁ!!!
#Ethiopia : አሁን በአረጋገጥኩት መረጃ መሰረት #OMN ለሁለት ተከፍሏል ፕ/ር እዝቄል ገቢያ (ጩኸቴን ቀሙኝ) እንዲሁም ኢታና (ወ/ሮ ኢታና ) አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) በአንድ ላይ OMN ላይ አንቀርብም ብለዋል።

ችግሩ የተፈጠረው በእነ ፕ/ር እዝቄል ግሩፕ እና በሌሎች መሃል ነው በዚህም ፈራህ አብዱልሰላም የሚባለው የOMN የቦርድ አባል በፌስቡክ ገጹ ላይ ችግር ከነ እፕ/ር እዝቄል ግሩፕ ጋር ችግር መፈጠሩን ከሰዓታት በፊት በፌስቡክ ገጹ ላይ አስታውቋል።
#Ethiopia : እውነት በውሸት በማስመሰል ወይም በጩኸት አይደበቅም። ትግል ይቀጥላል። የአድማ ጥሪው አሁንም አልተቀየረም። የአድማ ጥሪውን ቀይረናል ብሎ ህዝብን የሚያደናግሩ (OMNን ለማለት ነው።) ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል ይላል።

አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ)
#Ethiopia : አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) ፕ/ር እዝቄል (ጨኸቴን ቀሙኝ) እና አቶ ኢታና (ወ/ሮ ኢታና) ባሉበት ሀገር ለሶት ቀን ከሰኞ ጀምሮ ከቤት ያለመውጣት አድማ ለማድረግ ተስማምተዋል::

ምንጭ እያስፔድ ተስፋዬ (ጭልፊት)

Good Night #Ethiopiaዬ ነገ ሳህን አጠባ አለኝ
#Ethiopia : በአማራና ኦሮሚያ ክልል አድ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር ቤተ ክርስቲያን መስኪድ የክርቲያን ቤት እየተለየ የሚቃጠልበትን ጉዳይ የክርስቲያን ሙስሊም አባቶች በአንድ ላይ በመሆን አንድ መፍትሄ ሊያበጁ ይገባል ዝምም ማለት ትክክል አይደለም:: ለየብቻ ተቃጠልኩኝ ከማለት አንድ ላይ ተቃጠልን በማለት የጥፋት ሀይሎችን ፀረ መስሊም እና ፀረ ክርስቲያንን የሁለቱንም ሀይማኖቶች የማይወኩሉ ጥቂት መንጋዎችን ከመንግስትና ህዝቡ ጋር በመሆን ከተቻለ በምክርና በትምህርት ማነፅ ካልሆነ መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ የሁለቱም ሀይማኖት አባቶች በመነጋገር መፍትሄ ማበጀት አለባቸው::
#Ethiopia : አቶ ብርሀነመስቀል አበበ ሰኚ (ጋሽ ሚስማሬ) ለግዜው ከ #OMN ገለል ተደርጏል ጋሽ ሚስማሬ ምንም እፍረት ያልፈጠረበት አይን አውጣ እኮ ነው ከ #O_M_N የተገለልኩት ኦሮሞ በመሆኔ ነው ይለናል 😂
#Ethiopia : ህወሓት የ75 አመት አባቴን አስፈራርታ በ #Dw ድመፀ ወያነ ላይ አቀርበች:: አክቲቪስት የማነህ ንጉሴ (ፈንቅል) https://youtu.be/qtehm2ZjdlM
አንቺ ታመጪው አንቺው ታሮጪው አሉ ህወሓት በዚህ በኩል ምርጫ አደርጋለው ይላል ወዲህ ደሞ ያለ ጭንብል (ማስክ) መንቀሳቀስ አይቻለም ይለናል አጃኢብ እኮ ነው

#Ethiopia : በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ያለአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) መንቀሳቀስ እንደማይቻል ጥብቅ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

በእግርም ይሁን በተሽከርካሪ የሚንቀሳቀስ ፤ በመንግስታዊ ሆነ መንግስታዊ ባልሆነ ተቋም አገልግሎት የሚገለገል ተገልጋይ የግዴታ አፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) መጠቀም ይኖርበታል።

የትግራይ ክልል ፀጥታና አስተዳደር ቢሮ ይህን ለማሥፈፀም በቁርጠኝነት እንደሚሰራ እና የፀጥታ አካሉም ኃላፊነት እንደተሰጠው አስታውቋል።
#Ethiopia : በምዕራብ አርሲ አጋርፍ ሻሸመኔና ባሌን ጨምሮ በፅንፈኛ የኦሮሞ ብሔርተኞች የወደሙት የንግድ ተቋማት ሆቴል ፈብሪካ..... ውስጥ እስካሁን 13 ሺህ 400 የአካባቢው ሰራተኞች ስራ አጥ ሆነዋል:: 13 ሺህ 400 ማለት አንድ ሰራተኛ በኢትዮጵያ ኑሮ ስንት ቤተሰብ ያስተዳድራል በትንሹ 3 ሰዎችን እንበል አስቡት ስንት ሰው ስራ አጥና ገቢ የሌለውና የሚበላው የሌለው ሆኖ እንደቀረ!
#Ethiopia : ትናት ምን ብያችሁ ነበር ስለ #OMN ? አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) እዛች አንድ ሜትር በሁለት ሜትር የሆነች ክፍሉ ውስጥ ቁጭ ብሎ ደንብዛቱ ከፍ ዝቅ እያለ ነው 😂
#Ethiopia : ትናት ምን ብያችሁ ነበር ስለ #OMN እና ስለ ኦሮሚያ ክልል አድማ ጥሪ? አቶ ፀጋዬ አራርሳ (እየዬ/ካንጋሮ) እዛች አንድ ሜትር በሁለት ሜትር የሆነች ክፍሉ ውስጥ ቁጭ ብሎ ደንብዛቱ ከፍ ዝቅ እያለ ነው 😂
በመልክት ሳጥን (inbox) የመጣ

#Ethiopia : ናቲዬ አሁን የላኩልህ ቪዲዮ የእናቴ ቤት ነው ቄሮ ነን ባዮች መጥተው መኖሪያ ቤት ነው አቃጥለውት በዱላ የፈለጉትን ደብድበው ዘርፈው ሄደዋል ቤታችን እንዲህ ነው የነደደው::

ልጁ የላከልኝን ቪዲዮውን ቴሌግራም ላይ ፖስት አደርገዋለው::
ሰበር መረጃ

#Ethiopia : የትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ዜና አንባቢ ጋዜጠኛ ቴውድሮስ አለማየሁ በትግራይ ቴሌቭዥን ውስጥ ባለው ጫና ምክንያት ከትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በመጥፋት አዲስ አበባ ገብቷል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ በትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ጣቢያ ለሁለት አመታት የነበረኝ ቆይታ የሙያ ነፃነትና ስነምግባርን የጣሰ ነበር ብሏል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ ከሁለት አመት በፊት በትግራይ ክልል መንግስትና ቴሌቭዥን ጥሪ ወደ ትግራይ ሄዶ እንደነበርም አክሎ ገልፆል::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር መረጃ

#Ethiopia : የትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ዜና አንባቢ ጋዜጠኛ ቴውድሮስ አለማየሁ በትግራይ ቴሌቭዥን ውስጥ ባለው ጫና ምክንያት ከትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በመጥፋት አዲስ አበባ ገብቷል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ በትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ጣቢያ ለሁለት አመታት የነበረኝ ቆይታ የሙያ ነፃነትና ስነምግባርን የጣሰ ነበር ብሏል:: ጋዜጠኛ ቴውድሮስ ከሁለት አመት በፊት በትግራይ ክልል መንግስትና ቴሌቭዥን ጥሪ ወደ ትግራይ ሄዶ እንደነበርም አክሎ ገልፆል::