Forwarded from School of Ambassadors
ለባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
መሰረታዊ ኮምፒዩተር ስልጠና (Basic Computer training) በ1000 ብር ቢያንስ ሶስት ሰልጣኞች ከ15 ቀን እስከ 2 ወር ቅድሚያ ከፍላችሁ መሰልጠን/መጀመር ይቻላል

🖕1
Forwarded from Ambassador College All Dept In One
👉የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የባህርዳር ነዋሪዎች!
በዚህ ክረምት በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው አምባሳደር ኮሌጅ ለእናንተ ታላቅ የምሥራች ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ የእረፍት ጊዜያችሁን ፍሬያማ በማድረግ የወደፊት ሕይወታችሁን የሚቀይሩ ወሳኝ ሙያዎችን ለማስጨበጥ ዝግጅታችንን አጠናቀናል፡፡
አምባሳደር ኮሌጅ
✅የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና: ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ፣ በዘመናዊ የማስተማሪያ ዘዴዎች እና ብቁ መምህራን የታገዘ፡፡
✅የኮምፒውተር መሠረታዊ እውቀት ስልጠና: የዘመኑ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን በተግባር በማስተማር ለሥራ ዓለም ዝግጁ ያደርግዎታል፡፡
👉ለክረምት እረፍቶት የተለየ እና ውጤታማ እቅድ ካሰቡ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡ! እነዚህን ወሳኝ ክህሎቶች ለማዳበር ከእኛ የተሻለ አማራጭ አይኖርም፡፡
ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት: በዘመናዊ አቀራረብ የሚሰጥ፡፡
✅ልምድ ያላቸው መምህራን: በመስኩ የረጅም ዓመት ልምድ ያላቸው፡፡
✅ተለዋዋጭ የጊዜ ሰሌዳ: ለእርስዎ በሚመች ሰዓት መመደብ የሚያስችል፡፡
✅ተመጣጣኝ ክፍያ: ጥራት ያለው ትምህርት በቅናሽ ዋጋ፡፡
ክረምቱን የት ለማሳለፍ አስበዋል?

ለአምባሳደር ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፤
የመመረቂያ ጽሑፍ (Research) ያላስገባችሁ እና ማማከር የምትፈልጉ ካላችሁ፣ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ማማከር ትችላላችሁ፡
📞 0913914337

❤1
ክፍያ ያላጠናቀቃቹህ ክፍያ በማጠናቀቅ እሮብ ጋወን እንድትወስዱ ከወዲሁ እናሳስባለን!!!
😁1
Forwarded from Ambassador College 2
ማንኛውም የአምባሳደር ኮሌጅ ተመራቂ ማንኛውንም ክፍያ በንብ ባንክና በንግድ ባንክ 1000450410768
ብላችሁ አስገብታችሁ
በኮሊደር ልማቱ ምክንያ ጋዎንና የቤተሰብ የጥሪ ወረቀ የምናስተናግዳችሁ ከአምባሳደር ኮሌጅ በጀርባ በዋርካው ህንፃ በኩል ከንብ ባንክ 1ኛ ፎቅ መውሰድ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ
0902050055
0907770055
0908880055
0909990055
0902220055

📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ፡ ለተመራቂዎች በሙሉ
እንኳን ለምረቃ ፕሮግራም በሰላም አደረሳችሁ!
የምረቃ ቀን እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች የመመረቂያ ጋውን እንድትወስዱ እየገለጽን፣ የሚከተሉትን ደንቦች እንድታከብሩ እናሳስባለን፦
🎓 የምረቃ ዕለት፦ 21/10/2018 ዓ.ም
🔄 ጋውን የመመለሻ ቀናት፦ 22/10/2018 እና 23/10/2018 ዓ.ም
⚠️ ጥብቅ ማሳሰቢያዎች፦
ኃላፊነት፦ በጋውኑ ላይ ለሚደርስ ማንኛውም መጥፋትም ሆነ መበላሸት ተማሪው ሙሉ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
የዘገየ ቅጣት፦ ከተጠቀሱት ቀናት ውጭ ጋውን የሚመልስ ተማሪ 600 ብር ቅጣት የሚከፍል ይሆናል።

👎1
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን የወሰዳችሁትን ጋውን የመመለሻ የመጨረሻ ቀን ዛሬ 23/10/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳስባለን።
በመሆኑም ዛሬ ያልመለሳችሁ፣ ከነገ 24/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በየቀኑ 600 ብር ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን አውቃችሁ ዛሬውኑ እንድታስረክቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፡ እባካችሁ አላስፈላጊ ለሆነ ቅጣት እንዳትዳረጉ በሰዓቱ መልሱ።

የዲግሪ ጊዜያዊ ሰርተፊኬት መረጃ ከዛሬ ሮብዕ 23/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም የ2017 እና የ2018 ተመራቂ ተመራቂዎች በአካል ወይም በደብዳቤ ቴሌግራም(0909990055) ውክልና መውሰድ ትችላላችሁ