4-3-3 አዝግ ኮሜንቶች 😂
3.49K subscribers
30.5K photos
2.73K videos
7 files
421 links
@Azg_comment የተለያዩ አስቂኝ ስፖርታዊ ነክ ኮሜንትን እያዪ በቻናላችንን ይዝናኑ !

OWNER :- @Nahoom_16

ለማንኛውም ጥያቄ :- @Beka_Xo
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀን የሲግማ ጭዌ ተጫውታቹ ማታ ቤቱ ገብቶ "ቁንጅና ቢያስገድል ሞቼ ነበር" ብሎ ኖት ሲያረግ😒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁111
ባንክ Balanceህን ልታይ ሄደህ እንደ FM ጣቢያ 102.5 ነው ሲሉህ
😁12
ለስልጤው አሚር ከዳቦ ቤት ሌላ ምን የሚመችህ ነገር አለ ብለኸው ሌላ ዳቦ ቤት ሲልህ😂😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቁመትህ mood የሚዪዝብህ ረዥሙ ጀለስህ ሞቶ እያለቀስክ እግሩ ሳጥን ውስጥ አልገባም ብሏቸው ሲታገሉ ስታይ:-
😁10
የሌላ ብሄሮች family ለሰርግ ሽምግልና ሲጠየቁ :- ፀባዩ እንዴት ነው ስራ ይሰራል ደሞዙስ?

ስልጤ family ሲጠየቁ:- ዳቦ ቤት አለው?
😁17
ለትምህርት ሚኒስቴር የይቅርታ ደብዳቤ ብንልክስ እንደ ሀሳብ ውጤቱ ይቅር እዛው 😭
😁8
ወይኔ Fpl 🥀🥀 ዛሬ አይገባም እኔን ብሎ መራጭ 💔
😁6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስልጤውን ጀለስ መንገድ ላይ 1ሚልየን አገኝው ብለኸው ስንት ኪሎ ሊጥ ማለት ነው ሲልህ😪
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣15😁3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን የሚሉት tactic ነው😭
😁11
#ትታፈስ

እህቶቼን አያካትም ደሞ🦦
😁20
ፍቅራቸው ሲያስቀና🦦🔥
😁15🤣4
ኧረ እማማ ኢትዮጲያ😭😭
😭2😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሳምንቱን አፈሳ ፈርተህ ከቤት ሳትወጣ አሳልፈህ ማክሰኞ Entrance result family አየተውት ጠቁመው ሲያሲዙህ🥺
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10😭1
አምነህ ጠብቀሀቸው ዩናይትድ ባሌባን አስፈረመ ብለው ሲቀልዱብህ💔🥀
😁6
Forwarded from ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ  (𝓑𝓮𝓼𝓾𝓷𝓲𝓸)
ጎልልልልልልልልልልልልል
Forwarded from ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ  (𝓑𝓮𝓼𝓾𝓷𝓲𝓸)
ጃኦ ፔድሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋንታሲ ላይ ለካልቨርት ሌዊን ብዬ ፔድሮን እንዳሶጣሁት ትዝ ሲለኝ😭
😁2
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ (ꜰɪᴛsᴜᴍ 🕷️)
እንደ ጀራርድ ነበር የተንሸራተተው
😁6