Aser × Remedial | Course 🎯
2.63K subscribers
48 photos
11 videos
21 links
በ Remedial Hub እና በ Aser Production የተዘጋጀ የተለያዩ ኮርሶች በዚህ ቻናል የምናቀርብላችሁ ይሆናል 🎓✨. በተለይ ይህን Summer በኢትዮጵያ ውስጥ ገና ያልተለመደ እና እጅግ አስፈላጊ የሆነ አዲስ ዲጂታል ክህሎት ስልጠና ይዘን እየመጣን ነው 🚀
Download Telegram
🧑‍🎓ዛሬ ምንም ሳትዘጋጁ የፈተና ጊዜ ሲደርስባችሁ የሚያድናችሁን ትልቅ ሚስጢር እናጋራችሁ።አብዛኞቻችሁ በስም ታውቁታላችሁ ግን ጥቅሙን አታውቁትም።

​ የ Google ድንቅ ቴክኖሎጂ ተዋወቁት፦ NotebookLM!

​ይህ ዌብሳይት የሚያደርገው ነገር እንደሌሎች AI ተራ ማጠቃለያ መስጠት ብቻ አይደለም፦

1⃣. ​ማስታወሻችሁን ወደ ፖድካስት (Podcast) ይቀይረዋል፦
የፈለጋችሁትን ረጅም PDF ወይም Handout ስትሰጡት፣ ሁለት የ AI ተናጋሪዎች ማስታወሻችሁን አንብበው እንደ ሬዲዮ ፖድካስት እርስ በርሳቸው እየተወያዩ እና እየተጨቃጨቁ በድምፅ ሲያስረዷችሁ ትሰማላችሁ! ኤርፎን ሰክታችሁ እየተጓዛችሁ ማስታወሻችሁን ማዳመጥ ትችላላችሁ።

2⃣. ​ከማስታወሻችሁ ውስጥ ብቻ ይመልሳል (100% ትክክለኛ)፦እንደ ሌሎች AIዎች ከውጪ መረጃ(Out Source) ፈጥሮ አያምታታችሁም፤ ጥያቄ ስትጠይቁት መልስ የሚሰጠው እናንተ ከሰጣችሁት ፋይል ውስጥ ብቻ ፈልጎ በማውጣት ነው።

3⃣. ​የፈተና ጥያቄ ያዘጋጅላችኋል፦
"ከዚህ ቻፕተር ሊወጡ የሚችሉ 10 ከበድ ያሉ ጥያቄዎችን አውጣልኝ" ስትሉት በሰከንዶች ውስጥ አዘጋጅቶ ይሰጣችኋል።

​🧑‍🎓 ሙሉ በሙሉ ነፃ (Free) ነው፤ ሄዳችሁ ሞክሩትና የጥናት ሰዓታችሁን በግማሽ አሳጥሩት!

🔗NotebookLM: notebooklm.google.com

​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🤩1😍1
🧑‍🎓 ዛሬ Presentation slide ወይም Assignment ስትሰሩ ሰዓታት ከማባከን የሚያድናችሁን ትልቅ ቅመም 👌 እናጋራችሁ።

PowerPoint ከፍቶ ዲዛይን እና layout ማስተካከል የሰለቻችሁ ሰዎች የግድ ልታውቋቸው የሚገቡ 2 የ AI ቴክኖሎጂዎች!
​በደቂቃዎች ውስጥ professional የሆነ slide የሚያዘጋጁላችሁ ምርጥ tools፦

​1⃣. ​Gamma.app፦
የምትፈልጉትን topic ወይም ጥቂት bullet points ብቻ ትሰጡታላችሁ፤ AIው በደቂቃ ውስጥ የተሟላ slide ከነ content፣ clean layout እና matching images ራሱ generate ያደርግላችኋል። በቀላሉ edit አድርጋችሁ ወዲያውኑ ወደ PowerPoint (PPT) ወይም PDF export ማድረግ ትችላላችሁ።

⚠️ሙሉ Slide ከነ ዲዛይኑ ያዘጋጃል

​2⃣. ​Gemini Canvas (100% Free)፦
Google Gemini ላይ ያለውን Canvas feature በመጠቀም በአንድ በኩል ከ AI ጋር chat እያደረጋችሁ፣ በሌላኛው ጎን የ slide content እና outline ማዘጋጀት ትችላላችሁ።

​🧑‍🎓 ሁለቱም በቀላሉ መጠቀም የሚቻሉ tools ናቸው፤ ሄዳችሁ ሞክሯቸው አስቸኳይ Project ላይ በደንብ ይጠቅማችኋል!

⚠️ ነገር ግን የተሻለ Output ለማግኘት Prompt ማወቅ የግዴታ ነው በተረፈም Ethics and Security ማወቅ መቻል አለባችሁ ⚠️

​🔗 Gamma: gamma.app
🔗 Gemini: gemini.google.com

​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse ✔️
👍5❤1
🧑‍🎓 ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ እያላችሁ ላፕቶፕ ከመግዛታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች!

ገንዘባችሁን አውጥታችሁ ከመግዛታችሁ በፊት እነኝህን ለይታችሁ ዕዩ፦

1. ለንባብ፣ ለዶክመንት እና ለቀላል የኮሌጅ ስራ - Basic Use:
አላማችሁ PDF ማንበብ፣ Word/PowerPoint ማዘጋጀት፣ ቪዲዮ ማየት እና ፋይል ማስቀመጥ ብቻ ከሆነ ትልቅ ገንዘብ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።

▫️Processor: Intel Core i3 / Core i5 (ከ 7th Gen ጀምሮ) ወይም AMD Ryzen 3 / 5
▫️RAM: 8GB (በቂ ነው!)
▫️Storage: 256GB SSD (HDD እንዳትገዙ፣ SSD ኮምፒውተሩ ፈጣን እንዲሆን ይረዳችኋል)
▫️Battery: ቢያንስ ከ 3–4 ሰዓት በላይ የሚቆይ (ካምፓስ ውስጥ መብራት ሲጠፋ እንዳትቸገሩ)

2. ከትምህርቱ ጎን ለጎን ለ Freelance ስራ - Digital Work የምታስቡ ከሆነ:
በ PC Freelance (Digital Marketing, Video Editing, Graphics Design, Web development) የምታስቡ ከሆነ፦
▫️Processor: Core i5 (11th Gen እና ከዚያ በላይ) ወይም AMD Ryzen 5
▫️RAM: 16GB (በርካታ Chrome tabs እና software በአንድ ላይ ስትከፍቱ እንዳይጨናነቅ)
▫️Storage: 512GB SSD(ከተቻለ ተጨማሪ HDD ወይም 1TB SSD ቢሆን)

3️⃣. ከፍተኛ አቅም ያለው Heavy PC የግድ የሚያስፈልጋቸው Departments:
🧩 Computer Science / Software Engineering:
Coding፣ Local Servers እና Virtual Machines ለማስኬድ ጥሩ አቅም ይፈልጋሉ።
▫️Core i5/i7 (11th Gen+) ወይም Ryzen 5/7፣ 16GB RAM ፣ 512GB SSD።

🏗 Architecture, Civil & Mechanical Engineering:
AutoCAD, Revit, SolidWorks የመሳሰሉ 3D software ስለሚጠቀሙ ከባድ ስራ ነው።
▫️ጥሩ Processor ብቻ ሳይሆን Dedicated Graphics Card (GPU) (እንደ NVIDIA GTX/RTX) ያለው PC የግድ ያስፈልጋችኋል።

💡 ሁሌ ማየት ያለባችሁ ነገር:
▫️HDD vs SSD: ምንም ይሁን በውስጡ SSD መኖሩን አረጋግጡ፤ HDD ያለው PC በጣም ቀርፋፋ ነው።
▫️Battery Health: በተለይ Use የተደረገ (Used/Refurbished) PC የምትገዙ ከሆነ የባትሪውን ጤንነት Battery cycle ሳትፈትሹ አትግዙ።
▫️Slot: የምትገዙት Pc Slot 1of 2 ወይስ 2 of 2 መሆኑን Check አድርጉ ቡኃላ Upgrade ለማድረግ ስታስቡ ይጠቅማችኋል።

የትኛው Department ናችሁ? ወይም ምን ዓይነት ስራ ለመስራት ነው PC የምትፈልጉት? ኮመንት ላይ ጻፉልን፤ የሚሆናችሁን spec እንጠቁማችኋለን!

​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5💯3😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧼​ልብስ ማጠብ፣ ማንጠፍ እና የቤት ውስጥ አድካሚ ስራዎች በ 2026 ታሪክ ሊሆን ነው!

በቅርቡ ይፋ የሆነው አዲሱ የቤት ውስጥ AI ሮቦት ልክ እንደ ሰው የሚንቀሳቀሱ ሁለት እጆች እና አስር ጣቶች ተገጥመውለት የቤት ስራዎችን በሙሉ በራሱ መስራት ጀምሯል።

በተለይ ሴት እህቶቻችን ተገላገላችሁ! 😉 እቤታችሁ ማንም ሰው በሌለበት ሰዓት ሮቦቱ በራሱ እጆች ልብሶችን አጥቦ፣ አድርቆ እና ቁምሳጥን ውስጥ በስርዓት አጣጥፎ ይከታል፤ ፍሪጅ ከፍቶ ምግብ እስከ ማሞቅ ድረስ ሁሉንም ያከናውናል! የሰውን ድምፅ አዳምጦ ልክ እንደ ቤተሰብ አባል ተግባብቶ የሚኖርበት የ Physical AI ዘመን መጥቷል።

ይሄ ሮቦት ወደ ሀገራችን ቢገባ የመጀመሪያ ገዢው ማን ሊሆን ይችላል? 😂 በኮመንት አጋሩን! 👇

​AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse  ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🎉2🤗1
ጠቃሚ Windows Shortcuts

✔️win+A = Access Quick Setting panel
✔️win+X = Open  the Quick link menu
✔️win+C = Open  Cortana in listing mode
✔️win+D = Display or hide the Desktop
✔️win+E = Open File Explorer instantly
✔️win+F = Open the feedback Hub and take a screenshot for feedback.
✔️win+G = Open the Xbox Game bar for gaming feature
✔️win+H = Open the voice typing feature
✔️win+I = Open the setting app
✔️win+J = Set focus  to a window tip when one is available
✔️win+K = Connect to wireless display and audio device
✔️win+L = Open lock screen setting
✔️win+M = Minimize all open windows
✔️win+N = Open the active center
✔️win+P = Project screen options
✔️win+R = Open the  run dialog to run commands and open programs
✔️win+S = Open The Windows Search Box
✔️win+U = Open  Ease of access setting
✔️win+V = Open the clipboard history

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse  ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9😍2🤗1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤሌክትሪክ ባይፈጠር ምን አልባትም አለማችን እንዲ ትሆን ነበር።😅

አለማችንን በቴክኖሎጂ ከፍ ካደረጉ ፈጠራዎች መካከል ኤሌክትሪክ የመጀመያውን ደረጃ ይይዛል።
ምስጋና ለAlessandro Volta, ለMichael Faraday፣ ለThomas Edison፣ ለNikola Tesla

FYI: We still need electricity principle to do all the above stuff.

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse  ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7🥰6❤1🙏1
አዲስ የ ChatGPT ✴️ምርጥ Feature!

ChatGPT ላይ Image generate ስታደርጉ ፎቶው እስኪያልቅ ድረስ ስክሪኑን አፍጥጦ መጠበቅ ያሰለቻችሁ ሰዎች ይሄን ድብቅ feature የግድ እዩት!

አሁን በቅርቡ OpenAI ባደረገው update፦

▫️ፎቶው ምን ላይ እንደደረሰ በፐርሰንት እንደተጠናቀቀ በግልጽ ያሳያችኋል።

▫️ ምስሉ generate በሚሆንበት ጊዜ የሚታዩትን ጠቃጠቆዎች (Dots) Double click ስታደርጉ ድሮ በ Nokia ስልክ ስንጫወተው የነበረው Snake Game🐍 ይከፈታል! በጨዋታው ተመስጣችሁ ፎቶው ሲያልቅ “ኧረ ምነው ባላለቀ!” እስከማለት ነው የምትደርሱት ።😉

▫️ ከዚህ በተጨማሪ በ normal chat Explian በሚያደርግበት ጊዜ Colored Text Style እንዲሁም እንደ Circle፣ Oval እና Rectangle ያሉ exact ቅርጾችን በመጠቀም ማብራራት ይችላል።

ከቴክኖሎጂው ጥራት በላይ ግን የተጠቃሚዎችን መሰልቸት ወደ ጨዋታ የቀየሩበት Problem Solving እና Marketing ብልሃት በእውነት Another Level ነው! 👏🏿

አሁኑኑ በስልካችሁ ገብታችሁ ሞክሩትና ጨዋታው ሰርቶላችሁ እንደሆነ በኮመንት አሳውቁን! 👇

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse  ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍1🔥1🥰1
1. Adhanet Hafte
2. Million Tadele
3. Nuhamin Demeke
4. Yishak Birhanu

BOT:  @AserRemedialCourseBot

ከቦቱ ላይ Certeficate መውሰድ ትችላላልሁ😊
❤3
Vibe Coding Needs Knowledge of AI! 🤖

ብዙዎቻችን የተለያዩ የAI ሥራዎችን እንደሚሠራ ስላወቅንና ሌሎች ሰዎች በAI ሠራን ስለሚሉ፣ እኛም ሁሉም ነገር በAI የሚሠራ ይመስለናል።

Even Vibe Coding በቃ AI ይሠራዋል ብለው ይደመድማሉ።

ነገር ግን፣ በእውነት እንደዚያ ይመስላችኋል? እንደዚያ ከሆነ ለምን ሰዎች ተቀጣሪ ይፈልጋሉ? ለምን ብዙ ብር እነሱ በአንድ Click የሚሠሩት ላይ Invest ያደርጋሉ? ለምን በራሳቸው አይሠሩም? ለምን እናንተስ ይሠራል የምትሉትን ነገር በAI አትሠሩም?

ሞክረው እንኳን የማያውቁ፣ AI ይሠራዋል በሚል ብዙ ልጆች ተስፋ ቆርጠዋል፤ ማለትም ለDevelopmentአቸው፣ ለመማር እና አዲስ ነገር ለመጀመር።

Vibe Coding በራሱ እውቀት (Knowledge)፣ ልምድ (Experience) እና አስተዳደር (Management) ይፈልጋል።

እናንተ ምን ታስባላችሁ? 👇

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse  ✔️
❤5👍1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚗 Elon Musk የሚበር Tesla Roadster አስተዋወቀ!

የTesla አዲሱ Roadster መኪና ከመሬት ላይ ብቻ የሚነዳ እንዳልሆነ የሚያሳይ አስደናቂ ትዕይንት ቀርቧል!

በቀረበው ማሳያ መኪናው በRamp ላይ ወጥቶ ወደ አየር ይዘላል፣ በአየር ላይ ይሽከረከራል፣ ከዚያም Fans እና Compressed-air Thrusters በመጠቀም በቁጥጥር ወደ መሬት ይመለሳል።

ይህ ብቻ አይደለም! በተመሳሳይ ማሳያ መኪናው ትራክ እና በርካታ መኪኖችን ከላይ በመዝለል አስደናቂ ትዕይንት አሳይቷል።

Tesla መኪናውን በ2028 ለማምረት እንዳቀደ ገልጿል። ይህ ሞዴል በ2017 ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገ ቢሆንም፣ የምርት ጊዜው በተደጋጋሚ ተራዝሟል።

ማን ይገዛው ይሆን?😁

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️
@AxRCourse  ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🙏1
Adobe Vs ArtCraft 🎨

Adobe ለዓመታት በCreative Software ገበያ ላይ ነግሶ ኖሯል።

አሁን ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ በተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ተተክተዋል፤ Cloned ተደርገዋል። ይህም በ ArtCraft በሚባል።

ማለትም:
Adobe Ps -> PhotoCraft
Adobe Illustration -> VectoeCraft
Adobe Pr -> FilmCraft
Adobe Ae -> EffectCraft
.
.
.

እስካሁን ባለው:
ክፍያ የለውም ✅
ጥሩ Performance አለው✅

Download here:
https://getartcraft.com/apps

ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል?

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✅
@AxRCourse ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🎉1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Adobe አሁን ያለበት ሁኔታ 😂

Just for fun!

AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✅
@AxRCourse ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2💯2🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9🤗5❤3🙏3
🚀 DeepSeek የAI ወጪን ለመቀነስ የሚያገለግለውን DeepInfer ለሁሉም ክፍት አድርጓል!

DeepSeek የራሱን AI Service በትልቅ ደረጃ የሚያስኬድውን DeepInfer Framework በGitHub ላይ ክፍት አድርጓል። ማለትም፣ ድርጅቱ በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የሚጠቀመውን የAI Management Servuce ኮድ ለDevelopers በነጻ ሰጥቷል። 💻


AI Model ሲሰራ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ወጪ ያለውን Computing Power ለመቀነስ የሚያግዝ ኃይለኛ Framework ነው። DeepSeek በዚህ ሥርዓት ትልቅ የAI Service በፍጥነትና በዝቅተኛ Latency Run ማድረግ ይችላል። ⚡

🔹 ለDevelopers ነጻ ነው።
🔹 የAI አገልግሎት ወጪን ለመቀነስ ይረዳል።
🔹 Nvidia እና Huawei ሃርድዌርን ይደግፋል።
🔹 በApache 2.0 ፈቃድ ስለተለቀቀ፣ ለንግድ ሥራም መጠቀም ይቻላል።

ትልልቅ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ትንንሽ ድርጅቶችንና Developersም የራሳቸውን AI Product በተመጣጣኝ ወጪ መገንባት ይችላሉ። 🏢

Check now 👇
https://github.com/deepseek-ai/DeepInfer

@AxRCourse ✅
@AxRCourse ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM