The AxRCourse Bot is Updated! 🚀
You can now test the new version v2.0 (old is v1.0) of our bot.
In @AserRemedialCourseBot click /start and check now! 👇
Axr Course!

❤4
በጣም ደስ ብሎናል! 🤗
ላለፉት ሁለት ወራት(ክረምት) የ Prompt Engineering Course ከ 1st Round እስከ 2nd Round ድረስ ተማሪዎችንና ሠራተኞችን በሚገባ በማስተማር አሳልፈናል። 📚
የ 2nd Round Graduation ትናንትና ማለትም መስከረም 13 ላይ አጠናቀናል። እነሱም ስለ ትምህርቱ ያላቸውን እሳቤ ነግረውናል፤ ከዛም መካከል:
ተማሪ Eyueal "
To be honest, learning prompt engineering course has been an eye-opening and deeply rewarding journey. Beyond understanding how to interact with AI, the course taught me how to structure problems, refine instructions, and build clear, functional solutions. It hasn't just been an interesting subject—it has given me practical skills that I can immediately apply to real-world projects. I feel truly benefited by everything I’ve learned.
"
ተማሪ Tigist:
"If i had to sum up my experience in one word, it would be ' grateful ' the prompt Engineering course itself was amazing journey- it had its good days and its tough challenges, but that's what made it worth it. our teacher was truly great & the best part of it all was meeting such wonderful student and making amazing friends🥰 along the way, it was unforgettable experience, and I'm so glad i took this course✨🤍
"
ተማሪ Kabron:
" I’m really happy and proud to complete my Prompt Engineering course! It was an amazing learning experience, and I’m thankful to our teachers for their patience, guidance, and encouragement. I came to learn, but I’m leaving with new knowledge, confidence, and motivation to keep improving. Thank you for helping us understand how to use AI more effectively. This knowledge will definitely be part of my future journey.
"
እንዲህ በማለት የእነሱን ክረምት ገልጸውታል። 🎓
ቀጣይ የእናንተ ተራ ነው።
ምዝገባ ሲጀመር ቶሎ ለመመዝገብ አዲሱን ቦት Version 2.0 ተመልከቱ: @AserRemedialCourseBot 🤖
AxRCourse - ዛሬን ተማሩ! 🎯

💯5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰው “ሮቦቶች የስራ ቦታዬን ይነጥቁኛል” ብሎ ገና ጭንቀቱን ሳይጨርስ... ሮቦቶች እራሳቸው መፈክር ይዘው “የሰውን ስራ ጠብቁ! ህግ ይውጣልን!” ብለው አደባባይ ወጥተው ሰልፍ ጀመሩ! 😂
[የቀረንም ሰላማዊ ሰልፍ ነበረ እሱን እነሱ ወጡ😁]
እውነታው ግን ምንድን ነው?
በፖላንድ ዋርሶ በሚገኘው የዲጂታል ጉዳዮች ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ደጅ ላይ አስገራሚ ክስተት ተፈጥሯል። የተለያዩ ሂዩማኖይድ ሮቦቶች እና የሮቦት ውሾች ባንዲራ እያውለበለቡ “ህግ ይውጣልን! የሰውን ስራ ጠብቁ! የ AI ቁጥጥር ይደረግበት!” እያሉ ድምፃቸውን በጩኸት ሲያሰሙ ታይተዋል።
ይህንን ፈገግ የሚያሰኝ ግን ጥልቅ መልእክት ያለውን ሰልፍ ያዘጋጀው Democratism የተባለ ተቋም ሲሆን፤ አላማውም የ AI እና የሮቦቶች ፈጣን እድገት በነገው የስራ ገበያ ላይ እያመጣ ያለውን ከባድ ስጋት መንግስታት ነቅተው አስቸኳይ የቁጥጥር ህግ እንዲያበጁለት ለማሳሰብ ነው።
ሮቦቶች እንኳን “ተረጋጉ፣ ህግ ይኑረን!” እያሉ ባሉበት አለም... የ AIን አሰራር ሳያውቁ ዝም ብሎ መቀመጥ ኪሳራ ነው! 😉
✉️ የእውነት ህግ የሚወጣ ይመስላችኋል ወይስ በዚሁ የሚቀጥል አሳባችሁን አስቀምጡልን👇
አዲሱ V2.0 ቦታችንን Status ተመልከቱ: @AserRemedialCourseBot
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!

❤2
የ Google ድንቅ ቴክኖሎጂ ተዋወቁት፦ NotebookLM!
ይህ ዌብሳይት የሚያደርገው ነገር እንደሌሎች AI ተራ ማጠቃለያ መስጠት ብቻ አይደለም፦
የፈለጋችሁትን ረጅም PDF ወይም Handout ስትሰጡት፣ ሁለት የ AI ተናጋሪዎች ማስታወሻችሁን አንብበው እንደ ሬዲዮ ፖድካስት እርስ በርሳቸው እየተወያዩ እና እየተጨቃጨቁ በድምፅ ሲያስረዷችሁ ትሰማላችሁ! ኤርፎን ሰክታችሁ እየተጓዛችሁ ማስታወሻችሁን ማዳመጥ ትችላላችሁ።
"ከዚህ ቻፕተር ሊወጡ የሚችሉ 10 ከበድ ያሉ ጥያቄዎችን አውጣልኝ" ስትሉት በሰከንዶች ውስጥ አዘጋጅቶ ይሰጣችኋል።
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🤩1😍1
🧑🎓 ዛሬ Presentation slide ወይም Assignment ስትሰሩ ሰዓታት ከማባከን የሚያድናችሁን ትልቅ ቅመም 👌 እናጋራችሁ።
PowerPoint ከፍቶ ዲዛይን እና layout ማስተካከል የሰለቻችሁ ሰዎች የግድ ልታውቋቸው የሚገቡ 2 የ AI ቴክኖሎጂዎች!
በደቂቃዎች ውስጥ professional የሆነ slide የሚያዘጋጁላችሁ ምርጥ tools፦
1⃣. Gamma.app፦
የምትፈልጉትን topic ወይም ጥቂት bullet points ብቻ ትሰጡታላችሁ፤ AIው በደቂቃ ውስጥ የተሟላ slide ከነ content፣ clean layout እና matching images ራሱ generate ያደርግላችኋል። በቀላሉ edit አድርጋችሁ ወዲያውኑ ወደ PowerPoint (PPT) ወይም PDF export ማድረግ ትችላላችሁ።
⚠️ሙሉ Slide ከነ ዲዛይኑ ያዘጋጃል
2⃣. Gemini Canvas (100% Free)፦
Google Gemini ላይ ያለውን Canvas feature በመጠቀም በአንድ በኩል ከ AI ጋር chat እያደረጋችሁ፣ በሌላኛው ጎን የ slide content እና outline ማዘጋጀት ትችላላችሁ።
🧑🎓 ሁለቱም በቀላሉ መጠቀም የሚቻሉ tools ናቸው፤ ሄዳችሁ ሞክሯቸው አስቸኳይ Project ላይ በደንብ ይጠቅማችኋል!
⚠️ ነገር ግን የተሻለ Output ለማግኘት Prompt ማወቅ የግዴታ ነው በተረፈም Ethics and Security ማወቅ መቻል አለባችሁ ⚠️
🔗 Gamma: gamma.app
🔗 Gemini: gemini.google.com
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse ✔️

👍5❤1
🧑🎓 ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ እያላችሁ ላፕቶፕ ከመግዛታችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች!
ገንዘባችሁን አውጥታችሁ ከመግዛታችሁ በፊት እነኝህን ለይታችሁ ዕዩ፦
1. ለንባብ፣ ለዶክመንት እና ለቀላል የኮሌጅ ስራ - Basic Use:
አላማችሁ PDF ማንበብ፣ Word/PowerPoint ማዘጋጀት፣ ቪዲዮ ማየት እና ፋይል ማስቀመጥ ብቻ ከሆነ ትልቅ ገንዘብ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
▫️Processor: Intel Core i3 / Core i5 (ከ 7th Gen ጀምሮ) ወይም AMD Ryzen 3 / 5
▫️RAM: 8GB (በቂ ነው!)
▫️Storage: 256GB SSD (HDD እንዳትገዙ፣ SSD ኮምፒውተሩ ፈጣን እንዲሆን ይረዳችኋል)
▫️Battery: ቢያንስ ከ 3–4 ሰዓት በላይ የሚቆይ (ካምፓስ ውስጥ መብራት ሲጠፋ እንዳትቸገሩ)
2. ከትምህርቱ ጎን ለጎን ለ Freelance ስራ - Digital Work የምታስቡ ከሆነ:
በ PC Freelance (Digital Marketing, Video Editing, Graphics Design, Web development) የምታስቡ ከሆነ፦
▫️Processor: Core i5 (11th Gen እና ከዚያ በላይ) ወይም AMD Ryzen 5
▫️RAM: 16GB (በርካታ Chrome tabs እና software በአንድ ላይ ስትከፍቱ እንዳይጨናነቅ)
▫️Storage: 512GB SSD(ከተቻለ ተጨማሪ HDD ወይም 1TB SSD ቢሆን)
3️⃣. ከፍተኛ አቅም ያለው Heavy PC የግድ የሚያስፈልጋቸው Departments:
🧩 Computer Science / Software Engineering:
Coding፣ Local Servers እና Virtual Machines ለማስኬድ ጥሩ አቅም ይፈልጋሉ።
▫️Core i5/i7 (11th Gen+) ወይም Ryzen 5/7፣ 16GB RAM ፣ 512GB SSD።
🏗 Architecture, Civil & Mechanical Engineering:
AutoCAD, Revit, SolidWorks የመሳሰሉ 3D software ስለሚጠቀሙ ከባድ ስራ ነው።
▫️ጥሩ Processor ብቻ ሳይሆን Dedicated Graphics Card (GPU) (እንደ NVIDIA GTX/RTX) ያለው PC የግድ ያስፈልጋችኋል።
💡 ሁሌ ማየት ያለባችሁ ነገር:
▫️HDD vs SSD: ምንም ይሁን በውስጡ SSD መኖሩን አረጋግጡ፤ HDD ያለው PC በጣም ቀርፋፋ ነው።
▫️Battery Health: በተለይ Use የተደረገ (Used/Refurbished) PC የምትገዙ ከሆነ የባትሪውን ጤንነት Battery cycle ሳትፈትሹ አትግዙ።
▫️Slot: የምትገዙት Pc Slot 1of 2 ወይስ 2 of 2 መሆኑን Check አድርጉ ቡኃላ Upgrade ለማድረግ ስታስቡ ይጠቅማችኋል።
የትኛው Department ናችሁ? ወይም ምን ዓይነት ስራ ለመስራት ነው PC የምትፈልጉት? ኮመንት ላይ ጻፉልን፤ የሚሆናችሁን spec እንጠቁማችኋለን!
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse✔️

❤5💯3😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቅርቡ ይፋ የሆነው አዲሱ የቤት ውስጥ AI ሮቦት ልክ እንደ ሰው የሚንቀሳቀሱ ሁለት እጆች እና አስር ጣቶች ተገጥመውለት የቤት ስራዎችን በሙሉ በራሱ መስራት ጀምሯል።
በተለይ ሴት እህቶቻችን ተገላገላችሁ!
ይሄ ሮቦት ወደ ሀገራችን ቢገባ የመጀመሪያ ገዢው ማን ሊሆን ይችላል? 😂 በኮመንት አጋሩን!
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Learn Coding For Free
Websites
⚫ www.geeksforgeeks.org
⚫ www.sololearn.com
⚫ www.programiz.com
⚫ http://www.inprogrammer.com
⚫ www.tutorialspoint.com
⚫ www.freecodecamp.org
⚫ www.w3schools.com
⚫ www.studytonight.com
⚫ www.javapoint.com
Application
🟢 Solo Learn
🟢 Programming Hub
🟢 Grasshopper
🟢 Mimo
Coding Practice
✔️ www.hackerrank.com
✔️ www.topcoder.com
✔️ www.codechef.com
✔️ www.coderbyte.com
✔️ leetcode.com
✔️ www.hackerearth.com
✔️ excercism.io
MCQ Practice
🟢 www.geeksforgeeks.org
🟢 www.examveda.com
🟢 www.cppbuzz.com
🟢 www.sanfoundry.com
🟢 www.indiabix.com
🟢 www.avatto.com
YouTube channels
✔️ programming knowledge
✔️ Derek Banas
✔️ Clever programming
✔️ Thenewboston
✔️ Learn code.acadamy
✔️ my code school
✔️ Code with harry
✔️ Telusko
✔️ bjenny lectures /it NFT &JRF
✔️ Gate smasherd
✔️ bhagwan singh vishwakarma
✔️ MysirG.com/
✔️ programing with mosh
✔️ Free code camp .org
✔️ Traversy media
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse✔️
@AxRCourse✔️
Websites
Application
Coding Practice
MCQ Practice
YouTube channels
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🎉2🤗1
ጠቃሚ Windows Shortcuts
✔️ win+A = Access Quick Setting panel
✔️ win+X = Open the Quick link menu
✔️ win+C = Open Cortana in listing mode
✔️ win+D = Display or hide the Desktop
✔️ win+E = Open File Explorer instantly
✔️ win+F = Open the feedback Hub and take a screenshot for feedback.
✔️ win+G = Open the Xbox Game bar for gaming feature
✔️ win+H = Open the voice typing feature
✔️ win+I = Open the setting app
✔️ win+J = Set focus to a window tip when one is available
✔️ win+K = Connect to wireless display and audio device
✔️ win+L = Open lock screen setting
✔️ win+M = Minimize all open windows
✔️ win+N = Open the active center
✔️ win+P = Project screen options
✔️ win+R = Open the run dialog to run commands and open programs
✔️ win+S = Open The Windows Search Box
✔️ win+U = Open Ease of access setting
✔️ win+V = Open the clipboard history
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse✔️
@AxRCourse✔️
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9😍2🤗1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤሌክትሪክ ባይፈጠር ምን አልባትም አለማችን እንዲ ትሆን ነበር።😅
አለማችንን በቴክኖሎጂ ከፍ ካደረጉ ፈጠራዎች መካከል ኤሌክትሪክ የመጀመያውን ደረጃ ይይዛል።
ምስጋና ለAlessandro Volta, ለMichael Faraday፣ ለThomas Edison፣ ለNikola Tesla
FYI: We still need electricity principle to do all the above stuff.
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse✔️
@AxRCourse✔️
አለማችንን በቴክኖሎጂ ከፍ ካደረጉ ፈጠራዎች መካከል ኤሌክትሪክ የመጀመያውን ደረጃ ይይዛል።
ምስጋና ለAlessandro Volta, ለMichael Faraday፣ ለThomas Edison፣ ለNikola Tesla
FYI: We still need electricity principle to do all the above stuff.
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7🥰6❤1🙏1
አዲስ የ ChatGPT ✴️ ምርጥ Feature!
ChatGPT ላይ Image generate ስታደርጉ ፎቶው እስኪያልቅ ድረስ ስክሪኑን አፍጥጦ መጠበቅ ያሰለቻችሁ ሰዎች ይሄን ድብቅ feature የግድ እዩት!
አሁን በቅርቡ OpenAI ባደረገው update፦
▫️ፎቶው ምን ላይ እንደደረሰ በፐርሰንት እንደተጠናቀቀ በግልጽ ያሳያችኋል።
▫️ ምስሉ generate በሚሆንበት ጊዜ የሚታዩትን ጠቃጠቆዎች (Dots) Double click ስታደርጉ ድሮ በ Nokia ስልክ ስንጫወተው የነበረው Snake Game🐍 ይከፈታል! በጨዋታው ተመስጣችሁ ፎቶው ሲያልቅ “ኧረ ምነው ባላለቀ!” እስከማለት ነው የምትደርሱት ።😉
▫️ ከዚህ በተጨማሪ በ normal chat Explian በሚያደርግበት ጊዜ Colored Text Style እንዲሁም እንደ Circle፣ Oval እና Rectangle ያሉ exact ቅርጾችን በመጠቀም ማብራራት ይችላል።
ከቴክኖሎጂው ጥራት በላይ ግን የተጠቃሚዎችን መሰልቸት ወደ ጨዋታ የቀየሩበት Problem Solving እና Marketing ብልሃት በእውነት Another Level ነው! 👏🏿
አሁኑኑ በስልካችሁ ገብታችሁ ሞክሩትና ጨዋታው ሰርቶላችሁ እንደሆነ በኮመንት አሳውቁን!👇
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse✔️
@AxRCourse✔️
ChatGPT ላይ Image generate ስታደርጉ ፎቶው እስኪያልቅ ድረስ ስክሪኑን አፍጥጦ መጠበቅ ያሰለቻችሁ ሰዎች ይሄን ድብቅ feature የግድ እዩት!
አሁን በቅርቡ OpenAI ባደረገው update፦
▫️ፎቶው ምን ላይ እንደደረሰ በፐርሰንት እንደተጠናቀቀ በግልጽ ያሳያችኋል።
▫️ ምስሉ generate በሚሆንበት ጊዜ የሚታዩትን ጠቃጠቆዎች (Dots) Double click ስታደርጉ ድሮ በ Nokia ስልክ ስንጫወተው የነበረው Snake Game
▫️ ከዚህ በተጨማሪ በ normal chat Explian በሚያደርግበት ጊዜ Colored Text Style እንዲሁም እንደ Circle፣ Oval እና Rectangle ያሉ exact ቅርጾችን በመጠቀም ማብራራት ይችላል።
ከቴክኖሎጂው ጥራት በላይ ግን የተጠቃሚዎችን መሰልቸት ወደ ጨዋታ የቀየሩበት Problem Solving እና Marketing ብልሃት በእውነት Another Level ነው! 👏🏿
አሁኑኑ በስልካችሁ ገብታችሁ ሞክሩትና ጨዋታው ሰርቶላችሁ እንደሆነ በኮመንት አሳውቁን!
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍1🔥1🥰1
1. Adhanet Hafte
2. Million Tadele
3. Nuhamin Demeke
4. Yishak Birhanu
BOT: @AserRemedialCourseBot
ከቦቱ ላይ Certeficate መውሰድ ትችላላልሁ😊
2. Million Tadele
3. Nuhamin Demeke
4. Yishak Birhanu
BOT: @AserRemedialCourseBot
ከቦቱ ላይ Certeficate መውሰድ ትችላላልሁ😊
❤3
Vibe Coding Needs Knowledge of AI! 🤖
ብዙዎቻችን የተለያዩ የAI ሥራዎችን እንደሚሠራ ስላወቅንና ሌሎች ሰዎች በAI ሠራን ስለሚሉ፣ እኛም ሁሉም ነገር በAI የሚሠራ ይመስለናል።
Even Vibe Coding በቃ AI ይሠራዋል ብለው ይደመድማሉ።
ነገር ግን፣ በእውነት እንደዚያ ይመስላችኋል? እንደዚያ ከሆነ ለምን ሰዎች ተቀጣሪ ይፈልጋሉ? ለምን ብዙ ብር እነሱ በአንድ Click የሚሠሩት ላይ Invest ያደርጋሉ? ለምን በራሳቸው አይሠሩም? ለምን እናንተስ ይሠራል የምትሉትን ነገር በAI አትሠሩም?
ሞክረው እንኳን የማያውቁ፣ AI ይሠራዋል በሚል ብዙ ልጆች ተስፋ ቆርጠዋል፤ ማለትም ለDevelopmentአቸው፣ ለመማር እና አዲስ ነገር ለመጀመር።
Vibe Coding በራሱ እውቀት (Knowledge)፣ ልምድ (Experience) እና አስተዳደር (Management) ይፈልጋል።
እናንተ ምን ታስባላችሁ? 👇

❤5👍1💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የTesla አዲሱ Roadster መኪና ከመሬት ላይ ብቻ የሚነዳ እንዳልሆነ የሚያሳይ አስደናቂ ትዕይንት ቀርቧል!
በቀረበው ማሳያ መኪናው በRamp ላይ ወጥቶ ወደ አየር ይዘላል፣ በአየር ላይ ይሽከረከራል፣ ከዚያም Fans እና Compressed-air Thrusters በመጠቀም በቁጥጥር ወደ መሬት ይመለሳል።
ይህ ብቻ አይደለም! በተመሳሳይ ማሳያ መኪናው ትራክ እና በርካታ መኪኖችን ከላይ በመዝለል አስደናቂ ትዕይንት አሳይቷል።
Tesla መኪናውን በ2028 ለማምረት እንዳቀደ ገልጿል። ይህ ሞዴል በ2017 ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ የተደረገ ቢሆንም፣ የምርት ጊዜው በተደጋጋሚ ተራዝሟል።
ማን ይገዛው ይሆን?😁
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🙏1
Adobe Vs ArtCraft 🎨
Adobe ለዓመታት በCreative Software ገበያ ላይ ነግሶ ኖሯል።
አሁን ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ በተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ተተክተዋል፤ Cloned ተደርገዋል። ይህም በ ArtCraft በሚባል።
ማለትም:
Adobe Ps -> PhotoCraft
Adobe Illustration -> VectoeCraft
Adobe Pr -> FilmCraft
Adobe Ae -> EffectCraft
.
.
.
እስካሁን ባለው:
ክፍያ የለውም✅
ጥሩ Performance አለው✅
Download here:
https://getartcraft.com/apps
ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል?
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse✅
@AxRCourse✅
Adobe ለዓመታት በCreative Software ገበያ ላይ ነግሶ ኖሯል።
አሁን ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ በተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ተተክተዋል፤ Cloned ተደርገዋል። ይህም በ ArtCraft በሚባል።
ማለትም:
Adobe Ps -> PhotoCraft
Adobe Illustration -> VectoeCraft
Adobe Pr -> FilmCraft
Adobe Ae -> EffectCraft
.
.
.
እስካሁን ባለው:
ክፍያ የለውም
ጥሩ Performance አለው
Download here:
https://getartcraft.com/apps
ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል?
AxRCourse - ዛሬን ይማሩ!
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🎉1💯1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2💯2🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9🤗5❤3🙏3
DeepSeek የራሱን AI Service በትልቅ ደረጃ የሚያስኬድውን DeepInfer Framework በGitHub ላይ ክፍት አድርጓል። ማለትም፣ ድርጅቱ በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የሚጠቀመውን የAI Management Servuce ኮድ ለDevelopers በነጻ ሰጥቷል።
AI Model ሲሰራ በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ወጪ ያለውን Computing Power ለመቀነስ የሚያግዝ ኃይለኛ Framework ነው። DeepSeek በዚህ ሥርዓት ትልቅ የAI Service በፍጥነትና በዝቅተኛ Latency Run ማድረግ ይችላል።
ትልልቅ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ትንንሽ ድርጅቶችንና Developersም የራሳቸውን AI Product በተመጣጣኝ ወጪ መገንባት ይችላሉ።
Check now
https://github.com/deepseek-ai/DeepInfer
@AxRCourse
@AxRCourse
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM