It’s money day people
Let’s get to work before we chill on the upcoming holidays 🫡
Let’s get to work before we chill on the upcoming holidays 🫡
❤5🔥3🤝1
A productive day
We were able to shoot 22 content a day👊
Good night hustlers :)
We were able to shoot 22 content a day👊
Good night hustlers :)
🔥7❤6
በ2026 የኢትዮጵያ የዲጂታል ገበያ ላይ ትልቁን ለውጥ ያመጣል ብላችሁ የምታስቡት እና እናንተም በደንብ ልታውቁት የምትፈልጉት ዘርፍ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
14%
Performance Marketing (Meta & Google Ads)
22%
Short-form Content (TikTok & Reels)
36%
AI for Business (Automation)
11%
Niche Marketing (Real Estate/E-com)
3%
Crypto & Airdrop Education
14%
I don't know 😅
🎬 The Billionaire
ይህ ፊልም ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች እና ማርኬተሮች "The Ultimate Blueprint" ነው!
ከ 0 ተነስቶ የቢሊዮን ዶላር ብራንድ (Tao Kae Noi) የገነባውን የ 19 አመት ወጣት እውነተኛ ታሪክ ነው።
እንደ generic "Hustle" ፊልሞች ስኬትን ብቻ ሳይሆን ሽንፈትን፤ እዳን እና የገበያ ጥናትን (Market Research) በተጨባጭ ያሳያል።🔥
#Awraqhustlehub

👍6🙏3🔥2❤1
🥊 Jonny vs. Nikate Hilina: Marketing Genius ወይስ Just Drama?
የ Jonny እና የ Nikate "ፉክክር" መዝናኛ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለMarketer-ዎች ትልቅ ትምህርት ነው። ዝም ብሎ ጭቅጭቅ ሳይሆን Masterclass in Attention Economy ነው! 📈
ለምን መሰላችሁ
1 Attention is Currency: ሰውን "Hook" በማድረግ Views እና Gifts ብቻ ሳይሆን የሰውን ትኩረት እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል አሳይተውናል።
2 Controversy Marketing: "Bad publicity is still publicity" በሚለው መመሪያ የሁለቱንም Engagement ሰማይ አድርሰውታል፤ Algorithm-ን መግራት ማለት እንዲህ ነው!
3 Storytelling: ልክ እንደ Reality Show "ቀጣዩ ክፍል ምን ይሆን?" የሚያሰኝ ተከታታይ Content በመፍጠር ተመልካቹን አስረው ይዘዋል።
ባጠቃላይ Marketing ማለት product መሸጥ ብቻ ሳይሆን የሰውን ስነ-ልቦና መረዳት እና ትኩረት መግዛት ጭምር ነው።
By the way, I’m planning to join the event! 🎟️ ተገኝቼ ሁኔታውን በቅርበት ለመታዘብ ወስኛለሁ!
አብሮኝ የሚገባ ወይም ሊገባ ያሰበ አለ? 👇
#AwaraqHustleHub

🔥8😁5❤3👏2
Fasika Monday vibe. ✨
ዛሬ ሰኞን ከቤት እንዲህ ‘chill’ እያደረግን እያሳለፍነው ነው🙌
A little bit of coffee, some fresh air, and a lot of work.
የእናንተ Monday እንዴት ነው? Are you back to work or still in holiday mode?
#Awraqhustlehub
ዛሬ ሰኞን ከቤት እንዲህ ‘chill’ እያደረግን እያሳለፍነው ነው🙌
A little bit of coffee, some fresh air, and a lot of work.
የእናንተ Monday እንዴት ነው? Are you back to work or still in holiday mode?
#Awraqhustlehub
🔥27❤9🤩1
4ኛው ዙር Digital Marketing & Copywriting practical class🔥 !
🎰 ለተማሪዎች ልዩ እድል!
የክረምት እረፍታችሁን በስራ ለማሳለፍ ፤ ይህ ጊዜ ራሳችሁን የምትቀይሩበት እና ገና ተማሪ እያላችሁ ወደ ስራ ዓለም የምትገቡበት ምርጥ አጋጣሚ ነው።
ለምን ይህ ስልጠና ያስፈልጋችኋል?
ተግባራዊ ልምድ (Hands-on): በኤጀንሲያችን ቢሮና ስቱዲዮ ውስጥ በፕሮጀክቶች ላይ አብረን እንሰራለን‼️ ‼️
Networking: በስራው ላይ ካሉ የቪዲዮ ኤዲተሮች፤ ዲዛይነሮች እና ማናጀሮች ጋር የቅርብ access ይኖራችኋል።
ምን ምን እንማራለን?
✅ SEO & Landing Pages
✅ Paid Ads (Meta Expert)
✅ Content Creation & SMM
✅ Basic Graphic Design & Video Editing እና ለሎችንም በ 8 chapter!
ከ45 በላይ ድርጅቶች ጋር ስሰራ እና 2 ድርጅቶችን ሳስተዳድር የተማርኳቸውን "Real-world experience" በቀጥታ የማካፍልበት 2 ወራት የሚቆይ ተግባራዊ ስልጠና።
🎁 ከስልጠናው የምታገኟቸው ልዩ ዕድሎች፦
🧰 Portfolio: በራሳችሁ እጅ የሰራችሁት የልምድ ማስረጃ
📄 Certificate & Internship: ጎበዝ ተማሪዎችን በኤጀንሲያችን ውስጥ የልምምድ እድል እንሰጣለን
🤝 Direct Access: ከባለሙያዎች ጋር የቅርብ የስራ ትስስር
⚠️ ቦታው ውስን ነው! ለጥራት ስንል ከ12 ሰዎች በላይ አንቀበልም‼️ ‼️
📍 ቦታ: ጃክሮስ አዲስ አበባ በኤጀንሲያችን ቢሮ እና ስቱዲዮ (On-site)
📞 የ8 ሰው ቦታ ይቀረናል ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👉: 0990676415/0970784556
Awraq skills!
የክረምት እረፍታችሁን በስራ ለማሳለፍ ፤ ይህ ጊዜ ራሳችሁን የምትቀይሩበት እና ገና ተማሪ እያላችሁ ወደ ስራ ዓለም የምትገቡበት ምርጥ አጋጣሚ ነው።
ለምን ይህ ስልጠና ያስፈልጋችኋል?
ተግባራዊ ልምድ (Hands-on): በኤጀንሲያችን ቢሮና ስቱዲዮ ውስጥ በፕሮጀክቶች ላይ አብረን እንሰራለን
Networking: በስራው ላይ ካሉ የቪዲዮ ኤዲተሮች፤ ዲዛይነሮች እና ማናጀሮች ጋር የቅርብ access ይኖራችኋል።
ምን ምን እንማራለን?
ከ45 በላይ ድርጅቶች ጋር ስሰራ እና 2 ድርጅቶችን ሳስተዳድር የተማርኳቸውን "Real-world experience" በቀጥታ የማካፍልበት 2 ወራት የሚቆይ ተግባራዊ ስልጠና።
📍 ቦታ: ጃክሮስ አዲስ አበባ በኤጀንሲያችን ቢሮ እና ስቱዲዮ (On-site)
📞 የ8 ሰው ቦታ ይቀረናል ቀድመው ቦታ ለመያዝ 👉: 0990676415/0970784556
Awraq skills!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10🔥5👍2
Persistence is very important, You should not give up unless you are forced to give up.🔥
👏7🔥5❤2
አብዛኛው ሰው የገቢ ችግር የለበትም... የ Execution ችግር እንጂ!
በአሁኑ ቅዳሜ በ Awraq Hustle Hub telegram channel ከ Teddy Talk × Lamlak ጋር በጥልቀት እንወያያለን።
ዋናው ነጥብ
→ እንደ ጀማሪ እንዴት በትክክል ገቢ መፍጠር ይቻላል?
✅ ልምድ የላችሁም? ጥሩ።
✅ መነሻ ካፒታል የላችሁም? ይበልጥ ቆንጆ።
👉ያላችሁን ነገር እንዴት ወደሚከፍላችሁ ስራ እንደምትቀይሩት እናሳያችኋለን።
Details
🗓 Saturday Night | ቅዳሜ ምሽት
⏰ 2:00 (Local Time)
📍 Live on Telegram:@Awraqhustlehub

🤩8❤6👍3🔥1
ሳይድ ሀስትል (Side Hustle) ለመጀመር እስካሁን ትልቁ እንቅፋት የሆነባችሁ ነገር ምንድነው?
Anonymous Poll
28%
መነሻ ካፒታል ማጣት
45%
ምን መስራት እንዳለብኝ ግራ መጋባት🤔
18%
''የሚሸጥ ክህሎት የለኝም" ብሎ ማሰብ
25%
የጊዜ እጥረት (መደራረብ)⏰
28%
ፍላጎቱ አለኝ ግን የሚመራኝ አጣሁ
Production day at the office 🔥
🔥10❤1🙏1🤝1