Awraq Hustle Hub
2.1K subscribers
300 photos
63 videos
18 files
106 links
Not a Guru. Just a Brother Who Shares What Works.

Here I share tips, ideas, and real ways to start and grow your hustle. From making money online to leveling up your skills, we cover it all.
https://linktr.ee/lamlak
Download Telegram
ከዩንቨርስቲ ተመርቄ ከወጣሁ 18 ወራት  በኋላ… I opened my own office.

Not gonna lie - it wasn’t smooth.
Full-time work + freelancing + building something from scratch… it got overwhelming.

But I kept going.

Last Sunday, it became real - Awraq Business Group now has its own space.

🙏🏽 First, እግዚያብሄር ይመስገን!

To everyone who supported me… I appreciate you more than you know.

If things feel uncertain right now, keep moving.
It pays off.
🔥25👏1110👍2🤩1🫡1😎1
App recommendation📌

Canva ፦

ለማንኛውም ሰው (ጀማሪም ቢሆን) እጅግ ጠቃሚ የሆነ "All-in-One" የዲዛይን አፕሊኬሽን ነው።

የሶሻል ሚዲያ ምስሎችን፣  ሎጎዎችን እና ሌሎችንም በደቂቃዎች ውስጥ ለመስራት ያግዛችኋል በተለይ በ "Hustle" ላይ ላለ ሰው 👌

#Awraqhustlehub
7👍1
ከባዶ ክፍል... ወደ Awraq ቢሮ!


ባዶ የነበረውን ክፍል ወደ Awraq ቢሮ ለመቀየር የነበረው ሂደት፣ furniture ማስገባት እና የመጨረሻው ውጤት ምን ይመስላል?

በዚህ Vlog ውስጥ፦

👉ቢሮውን "አሪፍ" ለማድረግ የተደረገውን ዝግጅት፣

👉የምርቃቱን ቀን ልዩ ድባብ እና

👉የመጀመሪያውን ቀን ደስታ በዝርዝር ታያላችሁ።

ይህ ቢሮ እንዲሳካ ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና🙏!

Vlogኡን ለማየት ዝግጁ ናቹ 👇
https://youtu.be/69oarh3Uats
14🔥9👍41👏1🙏1
3
Channel photo updated
Happy Monday fam

New week, New pressure, New opportunity.

Most people are still sleeping on their goals…

But not you.

This week, we don’t just “try.”
We execute, We stay consistent.

We finish what we start.
Small actions, Every day.

That’s how real progress is built.
Let’s make this week count 💼

#Awraqhustlehub
🔥94👍3
It’s money day people

Let’s get to work before we chill on the upcoming holidays 🫡
5🔥3🤝1
በ2026 የኢትዮጵያ የዲጂታል ገበያ ላይ ትልቁን ለውጥ ያመጣል ብላችሁ የምታስቡት እና እናንተም በደንብ ልታውቁት የምትፈልጉት ዘርፍ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
14%
Performance Marketing (Meta & Google Ads)
22%
Short-form Content (TikTok & Reels)
36%
AI for Business (Automation)
11%
Niche Marketing (Real Estate/E-com)
3%
Crypto & Airdrop Education
14%
I don't know 😅
🎬 The Billionaire

ይህ ፊልም ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች  እና ማርኬተሮች "The Ultimate Blueprint" ነው!

ከ 0 ተነስቶ የቢሊዮን ዶላር ብራንድ (Tao Kae Noi) የገነባውን የ 19 አመት ወጣት እውነተኛ ታሪክ ነው።

እንደ generic "Hustle" ፊልሞች ስኬትን ብቻ ሳይሆን ሽንፈትን፤ እዳን እና የገበያ ጥናትን (Market Research) በተጨባጭ ያሳያል።🔥

#Awraqhustlehub
👍6🙏3🔥21
🥊 Jonny vs. Nikate Hilina: Marketing Genius ወይስ Just Drama?

የ Jonny እና የ Nikate "ፉክክር" መዝናኛ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለMarketer-ዎች ትልቅ ትምህርት ነው። ዝም ብሎ ጭቅጭቅ ሳይሆን Masterclass in Attention Economy ነው! 📈

ለምን መሰላችሁ

1 Attention is Currency: ሰውን "Hook" በማድረግ Views እና Gifts ብቻ ሳይሆን የሰውን ትኩረት እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል አሳይተውናል።

2 Controversy Marketing: "Bad publicity is still publicity" በሚለው መመሪያ የሁለቱንም Engagement ሰማይ አድርሰውታል፤ Algorithm-ን መግራት ማለት እንዲህ ነው!

3 Storytelling: ልክ እንደ Reality Show "ቀጣዩ ክፍል ምን ይሆን?" የሚያሰኝ ተከታታይ Content በመፍጠር ተመልካቹን አስረው ይዘዋል።

ባጠቃላይ Marketing ማለት product መሸጥ ብቻ ሳይሆን የሰውን ስነ-ልቦና መረዳት እና ትኩረት መግዛት ጭምር ነው።

By the way, I’m planning to join the event! 🎟️  ተገኝቼ ሁኔታውን በቅርበት ለመታዘብ ወስኛለሁ!

አብሮኝ የሚገባ ወይም ሊገባ ያሰበ አለ? 👇

#AwaraqHustleHub
🔥8😁53👏2
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! ☀️

ትንሳኤ የድል እና የአዲስ ጅምር ምልክት ነው።

በቤታችንም ሆነ በስራችን አዳዲስ ስኬቶችን የምናይበት፤ የደከመው ጉልበታችን ታድሶ ወደ ትልቅ ግብ የምንሮጥበት በዓል ይሁንልን።

መልካም በዓል! 🕊️
🙏133👍2🔥1🥰1😁1🎉1