የ99% ሰዎች ስህተት!
ብዙ ሰው ስራ ለመጀመር "መንፈሴ መነሳሳት አለበት" ወይም ደሞ "ሰኞ ይሁን" ይላል፤
እውነታው ግን ስኬታማ ሰዎችን ከማንኛውም ሰው የሚለያቸው ባይመቻቸውም ስራቸውን ስለሚሰሩ ነው።
የሳምንቱ challenge ፦
➡️ አንድ ከባድ ስራ ምረጡ
➡️ስልካችሁን አርቃችሁ አስቀምጡ
📌ለ45 ደቂቃ ብቻ deeply አተኩሩ
for this week ስሜታችንን ሳይሆን ሲስተማችንን እንከተል !
መልካም ሳምንት fam🙌
#Awraqhustlehub

👍12👏4⚡1❤1
🎬 AWRAQ Marketting Hiring: Video Editor Intern
We want committed & accountable editor.
→ Basic editing skills
→ Respect deadlines
→ Ready for real work
You’ll:
→ Edit Reels & Shorts
→ Work with real clients
📍 Location: Jacros
Apply: Send your work → @vanela27
We want committed & accountable editor.
→ Basic editing skills
→ Respect deadlines
→ Ready for real work
You’ll:
→ Edit Reels & Shorts
→ Work with real clients
📍 Location: Jacros
Apply: Send your work → @vanela27
❤3
ከዩንቨርስቲ ተመርቄ ከወጣሁ 18 ወራት በኋላ… I opened my own office.
Not gonna lie - it wasn’t smooth.
Full-time work + freelancing + building something from scratch… it got overwhelming.
But I kept going.
Last Sunday, it became real - Awraq Business Group now has its own space.
🙏🏽 First, እግዚያብሄር ይመስገን!
To everyone who supported me… I appreciate you more than you know.
If things feel uncertain right now, keep moving.
It pays off.

🔥25👏11❤10👍2🤩1🫡1😎1
App recommendation📌
Canva ፦
ለማንኛውም ሰው (ጀማሪም ቢሆን) እጅግ ጠቃሚ የሆነ "All-in-One" የዲዛይን አፕሊኬሽን ነው።
የሶሻል ሚዲያ ምስሎችን፣ ሎጎዎችን እና ሌሎችንም በደቂቃዎች ውስጥ ለመስራት ያግዛችኋል በተለይ በ "Hustle" ላይ ላለ ሰው 👌
#Awraqhustlehub
Canva ፦
ለማንኛውም ሰው (ጀማሪም ቢሆን) እጅግ ጠቃሚ የሆነ "All-in-One" የዲዛይን አፕሊኬሽን ነው።
የሶሻል ሚዲያ ምስሎችን፣ ሎጎዎችን እና ሌሎችንም በደቂቃዎች ውስጥ ለመስራት ያግዛችኋል በተለይ በ "Hustle" ላይ ላለ ሰው 👌
#Awraqhustlehub
❤7👍1
ከባዶ ክፍል... ወደ Awraq ቢሮ!
ባዶ የነበረውን ክፍል ወደ Awraq ቢሮ ለመቀየር የነበረው ሂደት፣ furniture ማስገባት እና የመጨረሻው ውጤት ምን ይመስላል?
በዚህ Vlog ውስጥ፦
👉ቢሮውን "አሪፍ" ለማድረግ የተደረገውን ዝግጅት፣
👉የምርቃቱን ቀን ልዩ ድባብ እና
👉የመጀመሪያውን ቀን ደስታ በዝርዝር ታያላችሁ።
ይህ ቢሮ እንዲሳካ ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና🙏!
Vlogኡን ለማየት ዝግጁ ናቹ 👇
https://youtu.be/69oarh3Uats

❤14🔥9👍4⚡1👏1🙏1
እስቲ እውነቱን እንነጋገር፤ የዚህ ሳምንት ትልቁ "Demon" (ጋሬጣ) ምን ነበር?
Anonymous Poll
14%
ስራ ማሳደር
33%
ሶሻል ሚዲያ መጠቀም
15%
አዲስ ነገር ለመጀመር መፍራት
25%
ከአቅም በላይ ድካም😴
12%
ሁሉንም አሸንፌ አልፌዋለሁ! 🏆
❤3
Happy Monday fam
New week, New pressure, New opportunity.
Most people are still sleeping on their goals…
But not you.
This week, we don’t just “try.”
We execute, We stay consistent.
We finish what we start.
Small actions, Every day.
That’s how real progress is built.
Let’s make this week count 💼

🔥9❤4👍3
It’s money day people
Let’s get to work before we chill on the upcoming holidays 🫡
Let’s get to work before we chill on the upcoming holidays 🫡
❤5🔥3🤝1
A productive day
We were able to shoot 22 content a day👊
Good night hustlers :)
We were able to shoot 22 content a day👊
Good night hustlers :)
🔥7❤6