We expected a normal workshop…
But the energy? 🔥
Real engagement. Real participation.
Students didn’t just listen,
they showed up, spoke up, and took the challenge.
“Sell yourself. Think like a freelancer.”
And they did.
This wasn’t just a workshop…
It was a mindset shift.
Thank you all 🙏

🔥7❤2🙏1
ማርኬቲንግ መጀመር ፈልጋችሁ ወዴት እንደምትሄዱ ግራ አልገባችሁም?
👉የሰዎችን ላይፍስታይል፤ ፈጠራቸውን እና ትልልቅ የኤጀንሲ ክፍያዎችን ታያላችሁ፤ ግን ስትጀምሩት ሁሉም ነገር የተወሳሰበ ይሆንባችኋል።
👉ዝም ብሎ ኢንስታግራም ላይ ፖስት ማድረግ ነው? ወይስ ሰዎችን 'ሸውዶ' እንዲገዙ ማድረግ? የሚሉ ጥያቄዎች ሊመጡባችሁ ይችላሉ።
👉በዚህ ቪዲዮ፣ ለውጥ የሚያመጡላችሁን 9 መሠረታዊ (Fundamentals) ነጥቦችን በዝርዝር አሳያችኋለሁ፤
✅እነዚህን ካወቃችሁ ዝም ብላችሁ ፖስት አታደርጉም፤ እውነተኛ ቢዝነስ መገንባት ትጀምራላችሁ።
Watch here👉 https://youtu.be/qufF-v1Brp4

🔥7❤5
📚 Book of the week፦ "Show Your Work!" (Austin Kleon)
በዲጂታል ስራ ላይ ላላችሁ ሰዎች ይሄ መጽሐፍ የግድ ነው!
ዋናው መልዕክት፦
ጎበዝ መሆን ብቻውን አይበቃም፤ ሰዎች እየሰራህ መሆኑን ማየት አለባቸው።
ለምን ማንበብ አለባችሁ?
➡️ከመጠበቅ ውጡ፦ ስራችሁ ፍጹም እስኪሆን አትጠብቁ፤ ሂደቱን (Behind the scenes) አሳዩ።
➡️Self-Promotion vs. Sharing፦ ራስን መካብ ሳይሆን፣ የተማራችሁትን ለሌላው ማካፈል 'Personal Brand' ለመገንባት ቁልፍ ነው።
➡️ደንበኛ መሳቢያ፦ በየቀኑ የምታጋሩት ትንሽ ስራ (Sharing) ካልጠበቃችሁት ቦታ አዳዲስ ደንበኞችን (Clients) ያመጣል።
Task:
ዛሬ የሰራችሁትን አንድ ስራ ወይም የተማራችሁትን አንድ አዲስ ነገር (ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን) ለአለም አሳዩ።
"Don't just be an expert, be a documenter."
#Awraqhustlehub

🔥7❤2👍2
Batch 1… we showed up.
Batch 2… we pushed.
Batch 3… we became. 🎓
Sunday wasn’t just a graduation.
It was energy, It was laughter, It was growth.
From learning… to doing.
From confusion… to clarity.
Not just students anymore.
Proud of every single one of you.
This is just the beginning.
Batch 4 loading… 🔥

🔥13👏3❤2
ለእናንተ አዲስ ስራ ወይም "Side Hustle" ለመጀመር ትልቁ እንቅፋት የሆነባችሁ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
33%
መነሻ ካፒታል ማጣት
48%
ግልጽ የሆነ ሀሳብ ማጣት
10%
የጊዜ እጥረት
9%
ውድቀትን መፍራት
❤3😢1
It’s a production day!
🔥6❤3👏3
ሀሳብ አይመጣም... ይፈጠራል!
በትላንትናው ፖል ላይ "ግልጽ የሆነ ሀሳብ ማጣት" ለብዙዎቻችሁ እንቅፋት እንደሆነ አይተናል፤ እውነታው ግን ይሄ ነው፦ ፍጹም የሆነ ቢዝነስ ሀሳብ ቁጭ ብለን ስላሰብን ብቻ አይመጣም።
ብዙ ጊዜ "ሀሳብ የለኝም" የምንለው ገበያው የሚፈልገውን ሳይሆን፣ እኛ የምንወደውን 'Perfect' ሀሳብ ስለምንፈልግ ነው፤ አሁን ያለባችሁን ግርታ ለመቅረፍ እነዚህ 3 ነጥቦች ያግዟችኋል
1 ችግር ፈልጉ፦ ሰዎች በየቀኑ ምን ያማርራሉ? ያ የሚያማርሩበት ነገር የእናንተ የቢዝነስ ሀሳብ መነሻ ነው
2 Copy & Improve፦ የግድ አዲስ ነገር መፍጠር የለባችሁም፤ አሁን ያለን አሰራር እንዴት ማዘመን ወይም ማቅለል ይቻላል? የሚለውን እዩ
3 በትንሽ ጀምሩ፦ ሀሳቡ ግልጽ እንዲሆንላችሁ መጀመሪያ በትንሹ መሬት ላይ መሞከር አለባችሁ፤ በሂደት ውስጥ ነው ግልጽነቱ የሚመጣው
ሀሳብ የExecution (የተግባር) ውጤት እንጂ የህልም ውጤት አይደለም።

👏12❤6😍1
ዘበኛው አላስገባም አለን... መጨረሻው ግን እንዲህ ይሆናል ብለን አልገመትንም!
We thought it was just a workshop… it turned into a mindset shift.
ዩኒቨርሲቲው በር ላይ ተከልክለን ለጥቂት ተገትረን ነበር፤ But once we got inside?
The energy was different. Students didn’t just listen- they showed up, spoke up, and started thinking like freelancers.
Proud of this room, For real. 🙏
Watch the full story here:👇 https://youtu.be/uDe5eq4xH3w

🔥11❤4👏4
የ99% ሰዎች ስህተት!
ብዙ ሰው ስራ ለመጀመር "መንፈሴ መነሳሳት አለበት" ወይም ደሞ "ሰኞ ይሁን" ይላል፤
እውነታው ግን ስኬታማ ሰዎችን ከማንኛውም ሰው የሚለያቸው ባይመቻቸውም ስራቸውን ስለሚሰሩ ነው።
የሳምንቱ challenge ፦
➡️ አንድ ከባድ ስራ ምረጡ
➡️ስልካችሁን አርቃችሁ አስቀምጡ
📌ለ45 ደቂቃ ብቻ deeply አተኩሩ
for this week ስሜታችንን ሳይሆን ሲስተማችንን እንከተል !
መልካም ሳምንት fam🙌

👍12👏4⚡1❤1
🎬 AWRAQ Marketting Hiring: Video Editor Intern
We want committed & accountable editor.
→ Basic editing skills
→ Respect deadlines
→ Ready for real work
You’ll:
→ Edit Reels & Shorts
→ Work with real clients
📍 Location: Jacros
Apply: Send your work → @vanela27
We want committed & accountable editor.
→ Basic editing skills
→ Respect deadlines
→ Ready for real work
You’ll:
→ Edit Reels & Shorts
→ Work with real clients
📍 Location: Jacros
Apply: Send your work → @vanela27
❤3