ቆጠራው ተጀምሯል... 2 ቀናት ብቻ!
የቅዳሜው workshop የአስተሳሰብ ለውጥ ብቻ ሳይሆን የኪስ ለውጥም የሚጀምርበት ነው🙌
በማንዴላ አዳራሽ ተገናኝተን ስለ ዲጂታል ገቢ እናወራለን።
🎁 የ 10,000 ብር ሽልማት!
🎓 ከAAU ውጭ ላሉ ተማሪዎችም ክፍት ነው (መታወቂያ እንዳትረሱ)
እዚሁ በመመዝገብ ቦታችሁን ያዙ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/

❤11
ነገ በዚህ ሰዓት... ማንዴላ አዳራሽ እንገናኛለን!
ብዙ ተማሪዎች የሚመረቁት በዲግሪ ብቻ ነው፤ ጥቂቶቹ ግን በskill፤ በገቢ እና በተሞክሮ ጭምር ይመረቃሉ። እናንተ የየትኛው ወገን መሆን ትፈልጋላችሁ?
ነገ ቅዳሜ፣ በካምፓስ ቆይታችሁ እንዴት የገንዘብ ነፃነትን መገንባት እንደምትችሉ በተግባር የምናይበት ቀን ነው።
ለምን መምጣት አለባችሁ?
የአስተሳሰብ ለውጥ (Mindset Shift)
የskill ዝርዝራችሁን ወደ ብር የመቀየር ጥበብ
የ10,000 ብር ሽልማት! 💰
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (6 ኪሎ) - ማንዴላ አዳራሽ
📅 ቀን፦ ነገ ቅዳሜ
📌 ለAAU ተማሪዎች ያልሆናችሁ፦ መታወቂያችሁን መያዝ እንዳትረሱ!
ቦታችሁን አሁኑኑ ያዙ👇
🔗 https://awraq-workshop.vercel.app/

👍5🔥2
ተማሪ እያላችሁ ገቢ መፍጠር "ህልም" ሳይሆን "Skill" ነው!
ያንን Skill እንዴት እንደምትገነቡ ዛሬ እናሳያችኋለን🙌
ዛሬ ቅዳሜ
ማንዴላ አዳራሽ (6 ኪሎ)
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ!
ያልተመዘገባችሁ እዚሁ ተመዝገቡ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/
ያንን Skill እንዴት እንደምትገነቡ ዛሬ እናሳያችኋለን🙌
ዛሬ ቅዳሜ
ማንዴላ አዳራሽ (6 ኪሎ)
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ!
ያልተመዘገባችሁ እዚሁ ተመዝገቡ👇
https://awraq-workshop.vercel.app/
❤9🔥1
Happening know 🔥
🔥16❤5👍2
who is z winner ??
Anonymous Poll
16%
jafar team
22%
curies mind team
7%
united team
8%
hope team
16%
kalikidan team
5%
loza team
11%
curies mind team
15%
control wisdom team
❤6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍1
Happening know with my 3rd batch students 🔥
🔥12❤5🕊2
ከሃሳብ ወደ ውጤት!
️
ብዙዎቻችን ምርጥ ሃሳቦች አሉን፤ ግን ልዩነቱ የሚፈጠረው ሃሳቡን ወደ ተግባር በሚቀይሩት ላይ ነው!
በዚህ ሳምንት ውጤታማ ለመሆን እነዚህን 3 ነገሮች አስታውሱ
1,ፍጹምነትን አትጠብቁ (Done is better than perfect):- ስራችሁን ለመጀመር "ሁሉ ነገር እስኪሟላ" አትጠብቁ፤ ባላችሁ ነገር ጀምሩ፤ እየሰራችሁ ታሻሽላላችሁ።
2,ጊዚአችሁን አስተዳድሩ:- (Focus over Busy) ዝም ብሎ መባከን ሳይሆን ውጤት በሚያመጡ ስራዎች ላይ አተኩሩ።
3,አዲስ ነገር ተማሩ:- ዛሬ የምትጨምሩት ትንሽ እውቀት ነገ ለምታገኙት ገቢ መሰረት ነው።
መልካም የስራ ሳምንት ለአውራቅ ቤተሰቦች!
#AwraqHustleHub

🔥11❤3✍1👍1
We expected a normal workshop…
But the energy? 🔥
Real engagement. Real participation.
Students didn’t just listen,
they showed up, spoke up, and took the challenge.
“Sell yourself. Think like a freelancer.”
And they did.
This wasn’t just a workshop…
It was a mindset shift.
Thank you all 🙏

🔥7❤2🙏1